Hoe vorm die nuus hoe ons die wêreld sien ?
ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው ?
This sample shows 100 sentences.
Hoe vorm die nuus hoe ons die wêreld sien ?
ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው ?
Só lyk die wêreld gebaseer op landmassa .
ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል
En hier 's hoe nuus vorm wat Amerikaners sien .
ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል
Dié kaart -- ( Applous ) -- wys hoeveel sekondes die Amerikaanse netwerk- en kabelnuus aan nuusstories toegewy het , volgens land , in Februarie 2007 -- net een jaar gelede .
ይሄ ካርታ -- ( ጭብጨባ ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው በሀገር ሲከፋፈል በ 2007 እ .ኤ .አ ፤ ከአንድ ዓመት በፊት
Noord-Korea het in dieselfde maand ingestem om hulle kernfasiliteite af te breek .
ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር
Daar was enorme vloede in Indonesië .
በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር
En in Parys publiseer die IPCC ' n verslag wat ons impak op aardverwarming bevestig .
በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ
Die VSA geniet 79 persent van die nuusdekking .
አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች
En wanneer ons die VSA uithaal , en na die oorblywende 21 persent kyk , sien ons baie Irak -- die groot groen ding -- en min andersins .
አሜሪካን ብናወጣት ፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው ኢራቅን በብዛት እናያታለን ፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ
Dekking van Rusland , China en Indië saam maak slegs een persent uit .
የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ