(May 24, 1993 እ.ኤ.አ.) የነፃነት ቀን ከኢትዮጵያ (በተግባር) የነፃነት ቀን ከኢትዮጵያ (በሕግ) የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) 121,320 (110ኛ) 0.14 የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ 6,086,495 (107ኛ) 5,291,370 ገንዘብ ናቕፋ የሰዓት ክልል UTC +3 የስልክ መግቢያ +291 ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .er
(May 24, 1993 እ.ኤ.አ.) የነፃነት ቀን ከኢትዮጵያ (በተግባር) የነፃነት ቀን ከኢትዮጵያ (በሕግ) የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) 121,320 (110ኛ) 0.14 የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ 6,086,495 (107ኛ) 5,291,370 ገንዘብ ናቕፋ የሰዓት ክልል UTC +3 የስልክ መግቢያ +291 ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .er ሃገረ ኤርትራ State of Eritrea دولة إرتريا ርእሲ ከተማ ኣስመራ ቋንቋ ሃገር ትግርኛ፣ ዓረብኛ፣ እንግሊዝኛ ሃይማኖት 50% ኣስላም \ 50% ክርስትና ባጤራ ናቅፋ (ባጤራ) ሃገራዊ መዝሙር ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ ብዝሒ ተቀመጥቲ 6,086,495
ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ስትሆን: በስሜን-ምዕራብ ከሱዳን፣ በሰሜን-ምስራቅ ከቀይ ባህር፣ በደቡብ ከኢትዮጵያ፣ በደቡብ-ምስራቅ ጅቡቲ ጋር ድንበር ትካለላለች። ኤርትራ የሚለው ስም ከላቲኑ «Mare Eritreum» የተወሰደ እና ስረ-መሰረቱ የግሪኩ Ἐρυθρὰ θάλαττα ሐረግ ሲሆን ትርጉሙም ቀይ ማለት ነው። ይህን ስም ለአካባቢው የሰጡት ጣሊያኖች በጥር 1890 ቅኝ ግዛታቸውን ሲያውጁ ነበር (ተመሳሳይ ስም በጀርመኖች 1870 እና ግብጾች 1860ወቹ በጥቅም ላይ ውለዋል፣ ነገር ግን የትኛውን ክፍል ስሙ እንደሚመለከት ግልጽ አልነበረም)። ኤርትራ፣ እንደ ሐገር፣ በጣሊያኖች ከተመሰረተች በኋላ በ5 ልዩ ሂደቶች ውስጥ በማለፍ ነው ያሁኑን ቁመናዋን የያዘችው። ከ1890 በፊት የነበረው የአካባቢው ታሪክ በ«ኤርትራ» ስር የሚጠና ባህይሆንም ስለአዲሱ ኤርትራ ግንዛቤ ስለሚያስጨብጥ ታሪክ ተመራማሪዎች ከ1890 በፊት ያለውንም ታሪክ ማጥናት ተገቢ እንደሆነ ይስማማሉ።
ኤርትራ ኣብ ኣፍሪቃ ትርከብ ሃገር እያ። ብስሜን-ምዕራብ ብሱዳን፣ በሰሜን-ምብራቅ ብቀይሕ ባሕሪ፣ ብደቡብ ብኢትዮጵያ፣ ብደቡብ-ምብራቅ ጂቡቲ ድማ ተከቢባ ትርከብ። ርእሲ ከተማ ናይ ኤርትራ ኣስመራ ትበሃል። ኣብ ዞባ ማእከል ድማ ትርከብ። ኤርትራ ልዕሊ 6.000.000 ሚልዮን ሰባት ትቅመጥዋ። ባጤራ ናይ ኤርትራ ድማ ናቅፋ (ባጤራ) ተባሂሉ ይጽዋዕ። ኣብ ኤርትራ 9 ብሄራት ኣለዋ። ብብዝሒ ድማ ቋንቋ ትግርኛ ይዝረብ። ኣብ ኤርትራ 2 ዓይነት ሃይማኖት ኣለዋ። ንሳተን ድማ፣ ኣስላምን ክርስትናን እየን።
የሥራ ዕህቶች ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው። ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦ ውክፔዲያ Wikipedia ውኪ መዝገበ ቃላት Wiktionary የደራሲዎች ስራ መዘክር Wikisource ውኪ ነጻ መጻሕፍት Wikibooks ውኪ ጥቅሶች Wikiquotes ወቅታዊ ዜናዎች Wikinews የፍጡሮች ማውጫ Wikispecies ውኪ ዩኒቨርሲቲ Wikiversity የጋራ ሚዲያዎች Wikicommons የውኪ የበላይ ዕቅድ Meta-wiki ውኪ ጉዞ Wikivoyage ውኪ ውህብ Wikidata ለዕለቱ የተመረጠ ምስል ኒምሮድ መንሱር
የሥራ ዕህቶች ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው። ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦ ዊኪ ፔድያ ውኪ መዝገበ ቃላት Wiktionary የደራሲዎች ስራ መዘክር Wikisource ውኪ ነጻ መጻሕፍት Wikibooks ውኪ ጥቅሶች Wikiquotes ወቅታዊ ዜናዎች Wikinews የፍጡሮች ማውጫ Wikispecies ውኪ ዩኒቨርሲቲ Wikiversity የጋራ ሚዲያዎች Wikicommons የውኪ የበላይ ዕቅድ Meta-wiki ውኪ ጉዞ Wikivoyage ውኪ ውህብ Wikidata ለዕለቱ የተመረጠ ምስል ኒምሮድ መንሱር
ዋርሶው የፖላንድ ዋና ከተማ ነው።
ዋርሳው ናይ ፖላንድ ርእሲ ከተማ እያ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,201,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1, 726, 581 (2014) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 21°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
[[File:Warsaw montage.JPG]] ስም ሃገር ፖላንድ ተቀመጥቲ 1.753.977 ስፍሓት መሬት 517,24 km²
ፖልኛ (polski /ፖልስኪ/) የፖላንድ መደበኛ ቋንቋ ነው። 40 ሚሊዮን ያሕል ተናጋሪዎች አሉት።
ፖሊሽ (polski \ፖሊሽ\) ናይ ፖላንድ ቋንቋ ኢዩ። 40 ሚሊዮን ሰባት ድማ ይዛረብዎ።