Retrieved August 11, 2012. ↑ Deziel, Shanda (June 22, 2009).
Retrieved August 11, 2012. ↑ https://www.youtube.com/watch?v=9igt9WucVHk ↑ Deziel, Shanda (June 22, 2009).


ኦብሪ ድሬክ ግራሃም (ጥቅምት 24, 1986 ተወለደ), ድሬክ እንደ በቀላሉ የሚታወቅ, አንድ የካናዳ , ዘፋኝ, የሙዚቃ, መዝገብ አምራች, እና ተዋናይ ነው.
Aubrey Drake Graham (born October 24, 1986)[1] better known as simply Drake, is a Canadian recording artist, songwriter, record producer and actor.

[3] [4] መጀመሪያ 2000 ዎቹ ውስጥ ቀጣዩ ትውልድ: ድሬክ መጀመሪያ በአሥራዎቹ ድራማ የቴሌቪዥን ተከታታይ Degrassi ላይ አንድ ተዋናይ ሆኖ እውቅና አግኝቷል. አንድ rapper እንደ እየሰጠኝ ሐሳብ, እርሱ መጥለፍ, mixtape, ማሻሻያ ለ ክፍል እንዲፈቱ በመከተል በ 2007 ተከታታይ ሄደ. ወደ ሰኔ 2009 ሊል ዌን የአምላክ ወጣቶች ገንዘብ መዝናኛ ወደ ከመግባትዎ በፊት, ስለዚህ በሩቅ ተከትሎታል ሁለት ተጨማሪ ነጻ ፕሮጀክቶች, እንደገና መታየት ትዕይንት እና የተለቀቁ [5]
He was born and raised in Toronto, Ontario.[2] He first garnered recognition for his role as Jimmy Brooks on the television series Degrassi: The Next Generation. He later rose to prominence as a rapper, releasing several mixtapes before signing to Lil Wayne's Young Money Entertainment in June 2009.[3]

የአሰሪ እና የሰራተኛ ህግ በአሰሪዎች (ቀጣሪዎች)፣ በሰራተኞች (በተቀጣሪዎች)፣ በሰራተኞች ማህበራት እንዲሁም በመንግስት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚገዛው የህግ ክፍል ነው፡፡
Individual labour law concerns employees' rights at work and through the contract for work. Employment standards are social norms (in some cases also technical standards) for the minimum socially acceptable conditions under which employees or contractors are allowed to work. Government agencies (such as the former US Employment Standards Administration) enforce labour law (legislative, regulatory, or judicial).

ስቬን ፎልፔል::
Sven Voelpel.

ስቬን ኮንስታንትን ፎልፔል (የትውልድ ቀን ጥቅምት ፮, ፩፱፮፮ በ ሙኒክ ከተማ) የሰብአዊ አና ማህበራዊ ጥናት ላዕለዋይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ የቢስነሥ አመራር መምህር ነው ፤ በጀርመን ውስጥ የአደረጃጀት ንድፈ አሳቢ አና በያቆብስ ዩኒቨርሲቲ በብሬመን ፣ ጀርመን የሚታወቀውም nአስትራተጂአው አመራር፣ የ ቢስነሥ ዓይነት[1] አና የአውቀት አመራር ነው::[2]
Sven Constantin Voelpel (born October 13, 1973 in Munich) is a German organizational theorist and Professor of Business Administration at the School of Humanities and Social Sciences at Jacobs University in Bremen, Germany, known for his work in the field of strategic management, business models[1] and knowledge management.[2]

በንተሱ (ሰ.መ)÷ የሕይወት ታሪክ
Biography

ፎልፔል የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ አና ቢዝነስ አመራር ማስተርስ ዲግሪ ከኦዑግስበርግ ዩኒቨርሲቲ በ፩፱፱፪ አና ፔችዲ ከቅድስት ጋለን ዩኒቨርሲቲ በስዊዘርላንድ ፩፱፰፮ ተቀበለ::[3]
Voelpel received his MA in economics, social sciences, and business administration from the University of Augsburg in 1999, and his PhD from the University of St. Gallen in Switzerland in 1993.[3]

ፎልፔል የፖስት ግራጁኤት ስራውን በሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በ፩፱፱፮ ጀምሮ፣ ምርምሩን በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ አስከ ፪ሺ፩ ቀጠለ:: ከ፩፱፱፮ አስከ ፩፱፱፯ በግሮኒንገን ዩኒቨርሲቲ ፣ እና በኖርዌያን የኢኮኖሚ ትምሕርት ቤት አንደ ረዳት ፕሮፌሠር በመሆን አገልግሏል:: በ፩፱፱፯ ወደ ያኮብስ ዩኒቨርሲቲ ያኮብስ ዩኒቨርሲቲ ፤ ብሬመን ሄደ ፤ አዚህም የቢስነሥ አመራር ፕሮፌሠር በመሆን ተሰየመ::[3]
Voepel started his academic career as post-graduate at Harvard University in 2003, and continued his research at Oxford University until 2008. In the year 2003-2004 he was Associate Professor at the University of Groningen, and in the Norwegian School of Economics. In 2004 he moved to the Jacobs University Bremen, where he was appointed Professor of Business Administration.[3]

በ፪ሺ ፎልፔል ደብልዩ ዲ ኤን ወይም ዋይዝ ደሞግራፊክ ኔትዎርክን በብሬመን(ጀርመን) ፈጠረ አናም የድርጅቱ ዳይሬክተር በመሆን ቀጥሏል:: ይህም ድርጅት ግላዊ አና ሳይንሳዊ ወቴቶችን ለአህት ድርጅቶች ህዝብ ነክ ቺግሮች ያቀርባል::
In 2007, Voelpel founded the WDN - WISE Demographics Network in Bremen (Germany) and has been the director ever since. The WDN provides specific and scientific solutions to demography-related personnel issues in its partner companies.

ፎልፔል ለለውጥ አና አመራር ታቃፊ ኩላብ (፩፱፱፯ አስከ ፪ሺ፫) አንደ አርትኦት (አ.አ.እና ዘ.አ.) አባል በመሆን፣ የአውቀት አመራር ታቃፊ ኩላብ(፩፱፱፯ አስከ ፩፱፱፱) አና የአደረጃጀት ጥናት(ታቃፊ ኩላብ) ከ፪ሺ፩ ወዲህ አንደ አርትኦት (አ.አ.እና ዘ.አ.) አባል በመሆን አገልግሏል::
Voelpel has served as the editorial board member for the Journal of Change Management (2004-2010), the Journal of Knowledge Management (2004-2006), and has been the member of editorial board for Organization Studies (Journal) since 2008.

የስራ ህይወት
Work

የፎልፔል ጥናት የሚያተኩረው ወደ አመራር ፣ የቡድን ውጤት አና ብቁነት ,[4] የአውቀት አመራር[5] ፣ የለውጥ አመራር ፣ ህዝብ ነክ[6][7] አና ልዩነት አመራርን ነው::[4]
Voelpel's research focus on the fields of leadership, team effectiveness,[4] knowledge management[5] and change management, demographic[6][7] and diversity management.[4]

“ዘ ራይዝ ኦፍ ኖውሌጅ ቶዋርድስ አቴንሽን“ ተብሎ የተሰየመው ጽሑፍ ባገኘው ጥቅስ ብዛት ከአውቀት አመራር ውስጥ አንደ ብሉይ ሥነ-ጽሑፍ ተመድቧል:: [8] በ፪ሺ፪ አና ፪ሺ፭ ፎልፔል ከ፵ ዓመት በታች ከሆኑ ፻ ምርጥ ምሁራን ውስጥ[9][10] በሃንዴልስብላት ተሰይሟል:: በኬኤምአይሲ ምሁራን ደረጃ ውስጥም በግላዊ ምርታማነት ፫፫ኛ ቦታ ተሰቶታል:: [11]
His article titled “The rise of knowledge towards attention management“ has been recognized as one of the citations classics in Knowledge Management[8] field based on the number of citations it received. In 2009 and 2012, he was ranked among the top 100 researchers under 40 years of age[9][10] by Handelsblatt. He was also ranked, by individual productivity, the 33rd place of KM/IC Researchers.[11]

አንደ ፈጣሪ ዳይሬክተር የፎልፔል ምርምር በስሙ ደብልዩ ዲ ኤን ፤ በህዝብ ነክ አመራር ላይ ለአህት ድርጅቶቹ የተትረፈረፈ ለውጦችን በስራ ሁኔታ ላይ ለሚሊዮን ሰራተኞች ልዩ ለውጥ አምጥቷል:: ይህም ዴይምለር ኤጂ፣ ዶሼ ባን፣ እና ዶሼ ባንክ ወዘተረፈን ያጠቃልላል::[12] በ፪ሺ፮, ደብልዩ ዲ ኤን "ኢንተርጀነረሺናል ኮምፒተንስ አና ኩአሊፊከሺን ፕሮግራም" የተባለ የውድድር ፕሮግራም አስጀመረ, ይህም በፌደራል ትምሐርት አና ምርምር ሚኒስቴር (ጀርመን) (ቢ.ኤም.ቢ.ኤፍ) ለአዲስ አና ውጤታማ ህዝብ ነክ መልስ ፍለጋ አንዲቀጥል ተደርጉአል::[13]
As the founding director of the WDN, Voelpel's research in demographic leadership has been positively influencing the working conditions of millions of employees in the partner companies of the WDN, including Daimler AG, Deutsche Bahn, and Deutsche Bank etc.[12] In 2013, the WDN initiated competition program, the "Intergenerational Competence and Qualification Program", had been carried out by the Federal Ministry of Education and Research (Germany) (BMBF), in search of innovative solutions to the demographic change in the workforce[13]

የፎልፔል አዲስ ህትመት ስለ ሜንታል፣ እሞሽናል አና ቁፐርልቼ ፍትነሥ (መጽሐፍ) የግለሰብን ደህንነት አና ግለ-ምርታማነትን በደንብ ገልጦ ያሳያል::መጽሐፉ በመጋዚን ፎር ግሱንድህእት አና ቭኡልበፍንደን -ገሱንድ ... ዲ ዛይት፣ በሚባል ጋዜጣ ልዩ ልዩ ጥሩ አቃቂር ተሰጥቶት ኖሯል:: አዚህም ወደ ፮፶ሺ ኮፕዎች ተመርተውለታል:: [14]
Voelpel's latest publication of the book Mentale, emotionale und körperliche Fitness reveals his studies on the well-being and self-efficacy of individuals. The book received positive reviews on Magazin für Gesundheit und Wohlbefinden – Gesund … of Die Zeit, and was published in 650,000 copies[14]

የተመረጡ ሕትመት
Selected publications

New York: Wiley. (መባአታ በ ክላውስ ያቆብስ አና ሀይንሪክ ፎን ፒሬር ፤ የዚመንስ አጂ ባለቤት) Leibold, M., Voelpel, S. (2006).
New York: Wiley. (Prefaces by Klaus Jacobs and Heinrich von Pierer; CEO Siemens AG) Leibold, M., Voelpel, S. (2006).

ኣቕሓ፣ ፁሑፍ , የተመረጠ፤[15]
Articles, a selection:[15]

መግለጫ አና ማጣቀሻ
References

ስቬን ፎልፔል
Sven Voelpel

ውጭያዊ አገናኝ መስመር
External links

ሹም ድረገጽ ስቬን ፎልፔል የደብልዩ ዲ ኤን ድረገጽ - ዋይዝ ደሞግራፊክ ኔትዎርክ
Official website Sven Voelpel Website of WDN – WISE Demographic Network

ዶናልድ ጆን ትራምፕ (እ.ኤ.አ ጁን 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና ለእ.ኤ.አ 2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ ለሪፐብሊካን ፓርቲ ስያሜ እጩ ነው። የትራምፕ ኦርጋናይዜሽን ሊቀ-መንበር እና ፕሬዚደንት ሲሆን በጨዋታ እና በሆቴል ዘርፍ በተሰማራው ትራምፕ ኢንተርቴይንመንት ሪዞርትስ ደግሞ መሥራች ነው።
Donald John Trump (born June 14, 1946) is an American businessman, politician, television personality, and candidate for the Republican nomination for President of the United States in the 2016 election. He is the chairman and president of The Trump Organization and the founder of the gaming and hotel enterprise Trump Entertainment Resorts (now owned by Carl Icahn).

በክዊንስ ኒው ዮርክ ከተማ የተወለደው ትራምፕ በሪል ስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ድርጅት ይሠራ ነበር። በእ.ኤ.አ 1968 ከኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ ያንን ድርጅት ተቀላቀለ። በእ.ኤ.አ 1971 ደግሞ ሙሉ ሥልጣን ከተሠጠው በኋላ የድርጅቱን ስም ወደ "ዘ ትራምፕ ኦርጋናይዜሽን" ለወጠው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ካሲኖዎችን ፣ የጎልፍ ሜዳዎችን ፣ ሆቴሎችን እና ሌሎች በእርሱ ስም የሚጠሩ ንብረቶችን አፍርቷል። እ.ኤ.አ ከ2005 እስከ 2015 ድረስ ዘ አፕሬንቲስ የተባለ ፕሮግራምን በኤን ቢ ሲ ላይ ያቀርብ ነበር።
Upon graduating from college in 1968 he joined the company, and in 1971 was given control, renaming the company "The Trump Organization". Since then he has built casinos, golf courses, hotels, and other properties, many of which bear his name. Trump and his businesses have received prominent media exposure, and he hosted a popular NBC reality show, The Apprentice, from 2005 to 2015.

እ.ኤ.አ በ2000 ላይ ፣ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንትነት ተወዳድሮ ሁለት የሪፎርም ፓርቲ እጩነትን አሸንፎ ነበር። በእ.ኤ.አ ጁን 16 2015 ላይ ደግሞ ለፕሬዚደንትነት እንደሚወዳደር አሳወቀ። ይህን ጊዜ ግን የሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል ነው። በስደት ፣ በነፃ ገበያ እና በጦር ጣልቃ ገብነት ላይ ባለው ተቃውሞ ምክንያት ታዋቂ ሆኗል። በጊዜም ለሪፐብሊካን ፓርቲ እጩነት መሪነቱን ይዟል። እስከ እ.ኤ.አ ማርች 16 2016 ባለው መረጃ መሠረት ፥ ትራምፕ በሪፐብሊካን ፓርቲ እጩዎች ውድድር ላይ 20 ውድድሮችን ሊያሸንፍ ችሏል።
Trump first campaigned for the U.S. presidency in 2000, winning two Reform Party primaries. On June 16, 2015, Trump again announced his candidacy for president, this time as a Republican. He became known for his opposition to immigration, free trade, and military interventionism[4] and eventually emerged as the front-runner for the Republican nomination.[5] As of March 16, 2016, he has won 20 contests in the 2016 Republican presidential primaries.

በርናርድ "በርኒ" ሳንደርስ (ተወለደ በእ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 8 1941) አሜሪካዊ ፖለቲከኛ እና የቬርሞንት ጁኒየር ሴናተር ነው። ለእ.ኤ.አ.
Bernard "Bernie" Sanders (born September 8, 1941) is an American politician and the junior United States Senator from Vermont.

2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲን በመወከል የሚወዳደር እጩ ነው። ከእ.ኤ.አ.
He is a candidate for the Democratic nomination for President of the United States in the 2016 election.

2015 ጀምሮ ዴሞክራት የሆነው በርኒ ሳንደርስ ፥ በአሜሪካ ኮንግረስ ታሪክ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ያገለለ ግላዊ ፖለቲከኛ ነው። ከዴሞክራቶች ጋር ኅብረት ማድረጉ በኮሚቴ ሥራዎች ላይ ሥልጣን እንዲኖረው አድርጎ ነበር ፤ ይህም አንዳንዴ ዴሞክራቶችን አብላጫነት ሰጥቶአቸዋል። ሳንደርስ በእ.ኤ.አ. ጃኑዋሪ 2015 ላይ በሴኔት በጀት ኮሜቴ ውስጥ ራንኪንግ ማይኖሪቲ ሜምበር ሆነ ፤ ከዚያ በፊት የሴኔት የቀድሞ ወታደሮች ጉዳይ ኮሚቴ ውስጥ ሊቀ-መንበር በመሆን ለሁለት ዓመታት አገልግሏል።
A Democrat as of 2015,[2] Sanders had been the longest-serving independent in U.S. congressional history, though his caucusing with the Democrats entitled him to committee assignments and at times gave Democrats a majority. Sanders became the ranking minority member on the Senate Budget Committee in January 2015; he had previously served for two years as chair of the Senate Veterans' Affairs Committee.

ሳንደርስ ተወልዶ ያደገው ብሩክሊን ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ሲሆን የተመረቀው ደግሞ በእ.ኤ.አ 1964 ከሺካጎ ዩኒቨርስቲ ነበር።
Sanders was born and raised in Brooklyn, New York City, and graduated from the University of Chicago in 1964. While a student he was an active civil rights protest organizer for the Congress of Racial Equality and the Student Nonviolent Coordinating Committee. After settling in Vermont in 1968, Sanders ran unsuccessful third-party campaigns for governor and U.S. senator in the early to mid-1970s.

ሄድሪየን (ላቲን፦ ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ ፤ እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም - ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም) ከእ.ኤ.አ 117 እስከ 138 ድረስ የሮማ ንጉሠ ነገሥት ነበር። ሄድሪየን የሮማ ብሪታንያንን የሰሜን ድንበር የነበረውን የሄድሪየንን ግንብ በመገንባቱ ይታወቃል። ፓንቲዮንን እንደገና ገንብቷል ፤ እንዲሁም የቬኑስ እና የሮማን መቅደስ ገንብቷል።
Hadrian (/ˈheɪdriən/; Latin: Publius Aelius Hadrianus Augustus;[note 1][2][note 2] 24 January, 76 AD – 10 July, 138 AD) was Roman emperor from 117 to 138. Hadrian is known for building Hadrian's Wall, which marked the northern limit of Britannia. He also rebuilt the Pantheon and constructed the Temple of Venus and Roma.

የአክሬ ረፐብሊክ (ፖርቱጊዝኛ፦ República do Acre), ( እስፓንኛ፦ República del Acre) ወይም የአክሬ ነፃ መንግሥት (ፖርቱጊዝኛ፦ Estado Independente do Acre), (እስፓንኛ፦ Estado Independiente del Acre) የዛኔ የ[[ቦሊቪያ]] ግዛት በነበረችው በ[[አክሬ ክፍላገር]] ውስጥ የታወጁት ሦስት ተከታታይ ተገንጣይ መንግሥታት ነበሩ። እነዚህም ሦስቱ ተገንጣይ መንግሥታት ከ1891 እስከ 1896 ዓ.ም ድረስ ባሉት ዓመታት ውስጥ የቆሙት ናቸው። በ1896 ዓ.ም. ክፍላገሩ በይፋ ወደ [[ብራዚል]] ተጨመረችና እሳካሁን የብራዚል አክሬ ክፍላገር ትባላለች።
The Republic of Acre (Portuguese: República do Acre), (Spanish: República del Acre) or the Independent State of Acre (Portuguese: Estado Independente do Acre), (Spanish: Estado Independiente del Acre) were the names of a series of separatist governments in then Bolivia's Acre region between 1899 and 1903. The region was eventually annexed by Brazil in 1903 and is now the state of Acre.

ታሪክ
History

ሉዊስ ጋልቬዝ ሮድሪጌዝ ዴ አሪያስ
Luis Gálvez Rodríguez de Arias

ከ1850 ዓም ያህል ጀምሮ፣ ክፍላገሩ በ[[ጎማ]] ኢንዱስትሪ ማዳበሩ ምክንያት ለ፵ ዓመታት በብራዚል ዜጎች ተሞልቶ ነበር።[1] በ1860 ዓም [[የአያቹኮ ስምምነት]] ክፍላገሩ የቦሊቪያ ግዛት መሆንዋን አረጋግጦ ነበር። ከ1881 ጀምሮ ፖርቱጊዝኛ ተናጋሪዎች የሆኑት የብራዚል ሰዎች የአክሬ ኗሪዎች ብዛት ሆነው፣ ከቦሊቪያ ለመገንጠልና ትንሽ ጊዜ ሳያልፍ ወደ ብራዚል እንዲጨመር የሚለውን ዕቅድ ያሥቡ ጀመር። በ1891 ዓም [[ሉዊስ ጋልቬዝ ሮድሪጌዝ ደ አሪያስ]] እሱም የ[[እስፓንያ]] ዜጋና ጋዜጠኛ ሲሆን አንድ ሠልፍ በዘመቻ ከብራዚል ወደ አክሬ መራ እና በሐምሌ 1891 ዓም «የአክሬ ሪፐብሊክ» ፕሬዚዳንት መሆኑን በአዋጅ አሳወቀ። ከትንሽ በኋላ ሪፐብሊኩን ከብራዚል ጋራ ለማዋሐድ ያሠበው ቢሆንም፣ በሚከተለው መጋቢት 1892 ዓም ግን የብራዚል መንግሥት ሥራዊቱን ልኮ ጋልቬዝን አሠረና ክፍላገሩን ወደ ቦሊቪያ ሥልጣን መለሡት። ጋልቬዝ ወደ እስፓንያ በስደት ተመለሠና ለግዜው የአክሬ ኗሪዎች ከቦሊቪያም ሆነ ከብራዚል መንግሥታት መቃወም ያገኙ ነበር። በኅዳር 1893 ዓም ሁለተኛ ሞክረው የአክሬ ኗሪዎች ሁለተኛ «የአክሬ ሪፐብሊክ» አዋጁ፤ [[ሮድሪጎ ደ ካርቫዮ]] ፕሬዚደንት ተደረገ። ሆኖም እንቅስቃሴው ዳግመኛ ስለ ተቃወመ ለአንድ ወር ብቻ ቆየና አክሬ የቦሊቪያ ግዛት ሆና ቀረች።
For forty years, after around 1860, Acre had been overrun by Brazilians, who made up the vast majority of the population.[1] The territory of Acre was assigned to Bolivia in 1867 by the Treaty of Ayacucho with Brazil. Due to the rubber boom of the late 19th century, the region attracted many Brazilian migrants. In 1899-1900, the Spanish journalist and former diplomat Luis Gálvez Rodríguez de Arias led an expedition that sought to seize control of what is now Acre from Bolivia.

Jሆዜ ፕላሲዶ ዴ ካስትሮ
José Plácido de Castro

ከዚያ በኋላ የአክሬ ሕዝብ አለቃ ወታደሩ [[ሆዜ ፕላሲዶ ዴ ካስትሮ]] ሆነ። እሱ የ30,000 ሰዎች አብዮታዊ ሠራዊት አሠለፈ፤ በአክሬ አብዮት (1894 ዓም) ብዙ ውግያዎች ያሸንፍ ነበር። በጥር 1895 ዓም ፕላሲዶ ሦስተኛውን «የአክሬ ሪፐንሊክ» አዋጀ። ከዚሁ ሁናቴ የተነሣ ከአገራት መካከል የሆነ ሁከት ሊሆን መሠለ። በመጨረሻ በኅዳር 1896 ዓም በተዋዋለው በ[[ፔትሮፖሊስ ስምምነት]] ዘንድ፣ ቦሊቪያ ይግባኝ ማለቱን ለብራዚል ለ፪ ሚሊዮን [[ፓውንድ]] በመለዋወጥ ሸጠው። ከዚያ ውል ጀምሮ እስካሁንም ድረስ አክሬ የብራዚል ክፍላገር ሆናለች።
Plácido, who had been working in Acre since 1899 as a chief surveyor of a surveying expedition and was about to go back to Rio de Janeiro, accepted the offer. He imposed strict military discipline and reorganized the revolutionary army, which reached 30,000 men. The Acrean army won battle after battle and on January 27, 1903, José Plácido de Castro declared the Third Republic of Acre.

በ1891 ዓም «የአክሬ ነፃ መንግሥት» ያወጣው ተምብር
1899 stamp of the Independent State of Acre

ዞዊ ክሌር ዴሸኔል (ተወለደች እ.ኤ.አ. ጃኑዋሪ 17 ቀን 1980) አሜሪካዊት ተዋናይት፣ ዘፋኝ እና የዘፈን ጸሐፊ፣ ሞዴል እና ፕሮድዩሰር ነች። የመጀመሪያውን ፊልሟን በእ.ኤ.አ. 1999 መምፎርድ ውስጥ፥ ከዚያም በመቀጠል ኦልሞስት ፌመስ በተባለው በእ.ኤ.አ.
Zooey Claire Deschanel (/ˈzoʊi ˌdeɪʃəˈnɛl/; born January 17, 1980) is an American actress, singer-songwriter, model, and producer.

2000ው የካሜሮን ክሮው ፊልም ላይ የአኒታ ሚለርን ገጸ-ባሕርይ ይዛ ተጫውታለች። ቀጥሎም በኮሜዲ ገጸ-ባሕርያት ዙሪያ በሠራችባቸው ፊልሞች እንደ ዘ ጉድ ገርል (እ.ኤ.አ. 2000)፣ ዘ ኒው ጋይ (እ.ኤ.አ. 2002)፣ ኤልፍ (እ.ኤ.አ.
In 1999, Deschanel made her film debut in Mumford, followed by her role as Anita Miller in Cameron Crowe's 2000 semi-autobiographical film Almost Famous.

2003)፣ ዘ ሂችሃይከር ጋይድ ቱ ዘ ጋላክሲ (እ.ኤ.አ. 2005)፣ ፌይለር ቱ ሎንች (እ.ኤ.አ. 2006)፣ የስ ማን (እ.ኤ.አ.
Deschanel soon became known for her deadpan comedy roles in films such as The Good Girl (2002), The New Guy (2002), Elf (2003), The Hitchhiker's Guide to the Galaxy (2005), Failure to Launch (2006), Yes Man (2008), and (500) Days of Summer (2009).[1][2][3] She also did dramatic turns in the films Manic (2001), All the Real Girls (2003), Winter Passing (2005) and Bridge to Terabithia (2007).[4][5] Since 2011, she has played Jessica Day on the Fox sitcom New Girl, for which she has received an Emmy Award nomination and three Golden Globe Award nominations.

2008) እና (500) ዴይስ ኦፍ ሰመር (እ.ኤ.አ. 2009) ታዋቂ ሆናለች። ከእ.ኤ.አ. 2011 ጀምሮ በፎክስ በሚተላለፈው ኒው ገርል ሲትኮም ላይ ጄሲካ ዴይን ሆና ትተውናለች። በዚህም የኤሚ ሽልማት እና ሦስት የጎልደን ግሎብ ሽልማት እጩነቶችን ተቀብላለች።
USA Today described her performance as "Given a role tailored to launch her from respected indie actor to certified TV star, Deschanel soars, combining well-honed skills with a natural charm."[6]

ዞዊ ዴሸኔል
Zooey Deschanel

ኬትሪን ኤሊዛቤት ኸድሰን (ተወለደች እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 25 ቀን 1984) በሥራ ስሟ ደግሞ ኬቲ ፔሪ አሜሪካዊት ዘፋኝ፣ የዘፈን ጸሐፊ እና ተዋናይት ናት። በልጅነቷ ቤተክርስትያን ውስጥ መዘመር ከጀመረች በኋላ በታዳጊነት ዕድሜዋ ወደ ወንጌል መዝሙር ሥራ አዘነበለች። ከሬድ ሂልስ ሬከርድስ ጋር ተፈራርማ ኬቲ ኸድሰን የተባለውን በትውልድ ስሟ የተጠራውን የመጀመሪያውን አልበሟን እ.ኤ.አ.
Katheryn Elizabeth Hudson (born October 25, 1984), known professionally as Katy Perry, is an American singer, songwriter, and actress. After singing in church during her childhood, she pursued a career in gospel music as a teenager. Perry signed with Red Hill Records and released her debut studio album Katy Hudson under her birth name in 2001, which was commercially unsuccessful.

2001 ለቀቀች፤ ግን ይህ አልበም እምብዛም ስኬታማ አልነበረም። ከሬድ ሂልስ ጋር የነበራት ሥራ ሲቋረጥ ወደ ዓለማዊ ሙዚቃ ለመግባት ወደ ሎስ አንጄሌስ አቀናች። በአይላንድ ዴፍ ጃም ምዩዚክ ግሩፕ እና ኮሉምብያ ሬኮርድስ ውድቅ ከተደረገች በኋላ እና ኬቲ ፔሪ የተሠኘውን የመድረክ ስሟን ከያዘች በኋላ ከካፒቶል ሬከርድስ ጋር እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 2007 ላይ ተፈራረመች።
She moved to Los Angeles the following year to venture into secular music after Red Hill ceased operations. After adopting the stage name Katy Perry and being dropped by The Island Def Jam Music Group and Columbia Records, she signed a recording contract with Capitol Records in April 2007.

የ'''ኖቪ ባዛር ሳንጃክ''' (ሰርብኛ፦ Novopazarski sandžak/Новопазарски санџак; ቱርክና፦ Yeni Pazar sancağı) ከ1856 እስከ 1905 ዓም. ድረስ የኦቶማን መንግሥት ሳንጃክ ወይም አስተዳደር ክልል ነበረ። በዛሬው ሞንቴኔግሮ፣ ሰርቢያ እና ኮሶቮ ውስጥ የተገኘው ሲሆን[a] አሁን «ራሽካ» እና «ሳንጃክ» ይባላል።
The Sanjak of Novi Pazar (Bosnian and Serbian: Novopazarski sandžak/Новопазарски санџак; Turkish: Yeni Pazar sancağı) was an Ottoman sanjak (second-level administrative unit) that existed at times from 1864 until the Balkan Wars of 1912–13 in the territory of present-day Montenegro, Serbia and Kosovo.[a] Today, the region is known as Raška and Sandžak.

ታሪክ
Background

የኦቶማን ግዛት
Ottoman conquest

በ1447 ዓም አካባቢ የኦቶማን ቦስኒያ አለቃ ኢሳ-በግ ኢሳኮቪች ከሰርቢያ ደስፖታት መንግሥት ደቡብ-ምዕራብ ክፍሎች በያዘ ጊዘ፣ የኖቪ ባዛር መንደር ገና አልኖረም ነበር፤ በዙሪያው የተገኙት መንደሮች ፖቶክና ፓሪጸ ብቻ ነበሩ። በ1448 ዓም ኢሳኮቪች መንደሩን መሠረተ፤ ገበያ ወይም በቱርክኛ «ፓዛር»፣ መስጊድ፣ የሕዝብ መታጠቢያ ቤት፣ ሆስተልና ግቢ ሠራበት።[1] በመጀመርያ ኖቪ ፓዛር መንደር በጀለጽ ቪላየት (ክፍላገር) በስኮፕየ ጠረፍ አውራጃ ተገኘ።[2] በ1455 ዓም ጀለጽ ወደ ቦስኒያ ሳንጃክ ተጨመረ። ከዚያ በ1477 ዓም መቀመጫው ከጀለጽ ወደ ኖቪ ፓዛር ተዛወረ።[3] ከዚህ የተነሣ የተለየ የኖቪ ፓዛር ሳንጃክ በሩሜሊያ ኤያሌት ውስጥ ተደረገ። በ1572 ዓም የቦስኒያ ሳንጃክ ወደ ኤያሌት ደረጃ በገባችበት ዘመን የኖቪ ፓዛር ሳንጃክ ወደ ቦስኒያ ኤያሌት ተመለሰ። በዚያም እስከ 1856 ዓም ይቆይ ነበር።
In 1456, Isaković began building the town, establishing a marketplace (Turkish: pazar), a mosque, a public bath, a hostel, and a compound.[1] Novi Pazar initially belonged to the Jeleč vilayet of the Skopsko Krajište ("Skopje Frontier").[2] There were also the vilayets of Ras and Sjenica.[2] By 1463, Jeleč was incorporated into the larger Sanjak of Bosnia. The seat of the kadı was subsequently transferred from Jeleč to Novi Pazar little before 1485,[3] which led to the foundation of a separate Sanjak of Novi Pazar administered within the Rumelia Eyalet. After promotion of the Bosnian Sanjak into an eyalet in 1580, the Sanjak of Novi Pazar was re-administered to the Bosnia Eyalet where it would remain until 1864.

መሠረት
Establishment