# am/ted2020-1248.xml.gz
# zh_cn/ted2020-1248.xml.gz


(src)="1"> ወደ ሌላ ዓለም ልወስዳቹ እፈልጋለው ።
(trg)="1"> 我将带你们到 " 另一个世界 " 去走走 。

(src)="2"> ማካፈል መፈለገው ነገርም አለ ። እሱም የ 45 ዓመት የ ፍቅር ታሪክነው ። ከድህነት ጋር ያለ ፍቅር በ ቀን ከ 1 ዶላር በታች መኖር ።
(trg)="2"> 我想与你们分享 一个持续了 45 年的 " 爱情故事 " 。 这是关于穷人们的故事 , 那些人每天的生活费不超多 1 美元

(src)="3"> የተማርኩት ከዲታ ጋር ነው የህንድ ሀገር ሃብታም ትመሀርት ቤት ነገር ገን ያ ሊገለኝ ነበር ።
(trg)="3"> 我曾在印度的一个非常优秀 , 势利 , 学费昂贵的学校读书 。 这学校几乎毁了我 。

(src)="4"> ሁሉ ነገር ተዘጋጅቶልኝ ነበር ። ዲፕሎማት ፣ መምህር ፣ ሐኪም ለመሆን ። ሁሉ ነገር ተስተካክሎልኝ ነበር ።
(trg)="4"> 万事俱备 我可以去做一名外交家 , 老师 , 医生 -- 未来都是设计好的

(src)="5"> ከሱም ጭምር ፤ አይመስልም አንጂ የ ህንድ ሃገር ናሽናል ቻምፒዮን ነበርኩኝ ለ 3 ዓመት ።
(trg)="5"> 然而 , 我不喜欢 , 不过我曾是印度国家壁球比赛 的三连冠 !

(src)="6"> ( ሣቅታ ) ዓለም ባጠቃላይ ተሰታኝ ነብር ።
(trg)="6"> 笑 我的整个世界都是提前安排好的 。

(src)="7"> ሁሉ ነገር በእጄ ውስጥ ነበር ።
(trg)="7"> 所有的道路都在我的脚下 ,

(src)="8"> ምንምን ቢሆን ልበላሽ ኣልችልም ።
(trg)="8"> 我不可能出什么错

(src)="9"> ነገር ግን የሆነ ጉጉት ያዘኝ አስቲ ሄጄ ገጠር መስራት ልሞክር አዛ መኖር ምን አንደሚመስል እስቲ ሊየው ።
(trg)="9"> 而就在那时我好奇地想 我想去农村生活和工作 , 去看看农村是什么样的 。

(src)="10"> ስለዚህ በ 1965 ( አ / አ ) ህንድ ውስጥ የነበረው ሃይለኛው የቢሀርን ቸነፈር ለማይት ሄድኩኝ ። ረሀብና ሞትን አየው ። ለመጀመሪያ ግዜ ሰው በረሀብ ሲሞት አየው ።
(trg)="10"> 所以在 1965 年 , 我去了在印度被称为最严重饥荒地区的比哈尔 , 我头一次领会了饥荒 , 死亡 , 以及人们饥饿的挣扎 。

(src)="11"> ሂወቴን ቀየረው ።
(trg)="11"> 这改变了我的生活 。

(src)="12"> ቤት ተመልሼ አናቴን ገጠር ኖሬ መስራት ፈልጋለው ኣልኳት ።
(trg)="12"> 我回到家 , 告诉我妈妈 , " 我想在农村生活和工作 。 "

(src)="13"> አናቴ ኮማ ውስጥ ገባች ።
(trg)="13"> 我妈妈几乎昏过去了 。

(src)="14"> ( ሣቅታ ) ምን ማለት ነው ይሄ ?
(trg)="14"> 笑 " 这是什么意思 ?

(src)="15"> ዓለም ሁሉ በእጅህ ነው ያለው ፣ የፈለከውን ስራ መስራት ትችላለህ ፣ ያ ሁሉ አያለህ ገጠር ልስራ ትላለህ አንዴ ?
(trg)="15"> 你的整个世界都为你设计好了 , 最好的工作也为你准备好了 , 你居然现在要去农村工作 ?

(src)="16"> ትንሽ አሞሃል አንዴ ?
(trg)="16"> 我说 , 你没有病吧 ? "

(src)="17"> አንዲ ብዬ መለስኩላት ፥ " ኣይ ፦ ምርጥ ትመህርት አለኝ
(trg)="17"> 我说 , " 没有 , 我得到了最好的教育 。

(src)="18"> አሳሰበኝና
(trg)="18"> 这让我有所思考 。

(src)="19"> የደረሰኝን እድል መመለስ ፈልጋለው በራሴ መንገድ ። "
(trg)="19"> 我想做点贡献 以我自己的方式 。 "

(src)="20"> " ገጠር ምን ልታረግ ነው ?
(trg)="20"> " 你想在农村做什么 ?

(src)="21"> ስራ የለ ፣ ገንዘብ የለ ... ማረጋገጫ የለ ፣ ፍንኦት የለ ። "
(trg)="21"> 没有工作 , 没有钱 , 没有安全保障 , 没有前途 。 "

(src)="22"> አኔም አንዲህ አልኳት ፥ " መኖር ፈልጋለው ለ 5 ዓመት መቆፈር ፈልጋለው ። "
(trg)="22"> 我说 , " 我想在那生活 , 并在那挖 5 年井 。 "

(src)="23"> " ለ 5 ዓመት መቆፈር ፈልጋለው ? "
(trg)="23"> “ 挖 5 年井 ?

(src)="24"> አለች : : " ህንድ ውስጥ ካሉት ውድ ትምሀርት ቤትና ኮሌጅ ተመረሀ ለ 5 ዓመት መቆፈር ፈልጋለው ትላለህ ? "
(trg)="24"> 你读了印度最贵的学校和大学 , 现在你要去挖 5 年井 ? "

(src)="25"> ለ ብዙ ጊዜ ኣላናገረቺኝም : : ምክንያቱም ቤተሰቤን ቅር ያሰኘው ነው የመሰላት : :
(trg)="25"> 之后很长一段时间里她都拒绝和我说话 因为她认为我给我的家族丢脸了 。

(src)="26"> ነገር ገን ልዩ እውቀትና ሞያ ተማርኩኝ እጅግ በጣም ደሃ የሆኑ ሰዎች የሚያውቁት እድባዊ ትምህርት መቼም የማይሆን መቼም ያልተ ከበረ ፣ ስም ያለተሰጠው ውይም በትልቁ ያልታየ ።
(trg)="26"> 但是之后 , 我看见了那些最贫困人民所拥有的 超乎寻常的知识和技能 , 而这些从来都没有被引入到主流体系中过 -- 从来没有被发现 , 被尊重 , 以及大规模运用 。

(src)="27"> ያኔ ነው ቤርፉት ( Barefoot ) ኮሌጅን ልጀምር ያልኩት የድሃ ብቻ ኮሌጅ ።
(trg)="27"> 于是我就觉得该建一所赤脚大学 一种只对穷人开放的大学 。

(src)="28"> የ ድሃ ሐሳብ የሚከበርበት ኮሌጅ እንዲሆን ።
(trg)="28"> 穷人认为重要的东西 都能在这个大学里得到反映 。

(src)="29"> ለመጀመሪያ ግዜ የ ገጠር መንደር ውስጥ ሄድኩ ።
(trg)="29"> 我第一次去这个农村 。

(src)="30"> አዛውንቶች ወደኔ መተው ፤ " ከ ፖሊስ እያመለጥክ ነው ? "
(trg)="30"> 老人们走过来 问我 , " 你是在躲警察吗 ? "

(src)="31"> አሉኝ ። " አይደለም " አልኩኝ
(trg)="31"> 我说 , " 不是 。 "

(src)="32"> ( ሣቅታ ) " ፈተና ወደክ ? " ብለው ጠየቁኝ
(trg)="32"> 笑 " 你考试不及格 ? "

(src)="33"> " አይደለም " አልኩኝ
(trg)="33"> 我说 , " 不是 "

(src)="34"> " የመንግስት ስራ አጣህ ? " አሁንም ፥ አይደለም ፣ አልኩኝ
(trg)="34"> " 你没有应聘到政府的工作 ? “ 我说 , “ 也不是 。 ”

(src)="35"> " እዚህ ምንታረጋለህ ታድያ
(trg)="35"> “ 那你在这做什么 ?

(src)="36"> ለምን መጣህ ?
(trg)="36"> 到这里来干什么 ?

(src)="37"> የህንድ ሃገር ትምህርት ወደ ፓሪስ ፣ ኒው ዴሊህና ዙሪክ ነው ሊወስድህ የሚገባው እዚህ ባላገር ውስጥ ምን ትሰራለህ ?
(trg)="37"> 印度的教育系统 让你们这些人都朝巴黎 、 新德里和苏黎世看齐 ; 你在这个村落要做什么 ?

(src)="38"> የደበከን ነገር ኣለ አንዴ ? "
(trg)="38"> 你是不是有什么问题而不愿意给我们说 ? "

(src)="39"> " ኣይ ፤ ኮሌጅ መክፈት ነው ምፈልገው ለ ድሃ ብቻ የሚሆን ኮሌጅ ።
(trg)="39"> 我说 , " 不是 , 我是想办一个只为穷人 开放的大学 。

(src)="40"> የድሃ ሐሳብ የሚከበርበትና የሚገለጽበት ። "
(trg)="40"> 穷人们认为重要的东西都将在这个大学里面有所反映 。 "

(src)="41"> አዛውንቶቹም ይሄን ሰምተው ትልቅ መክር ሰጡኝ
(trg)="41"> 所以那些年迈的人给了我一些明智且有深度的建议 。

(src)="42"> አንዲህ ኣሉኝ ፥ " እባክህን ... ዲግሪና ዲፕሎማ ያለውን ሰው እንዳታመጣብን እዚህ ኮሌጅ ውስጥ ። "
(trg)="42"> 他们说 , " 请不要录取 那些有学位和证书的人 到你的大学 。 "

(src)="43"> ስለዚህ ይሄ ኮሌጅ ብቻ ነው ህንድ ውስጥ ዶክቶሬት ወይም ማስትሬት ካላቹ ማይቀበላቹ ።
(trg)="43"> 所以 , 这是印度唯一一个 如果你有博士或者硕士学位 , 你就一定不会被录用的大学 。

(src)="44"> ያልተሳካላቹ ፣ ያልተሟላላቹ ፣ ወይም ከትምህርት ቤት ያቇረጣቹ መሆን አለባቹህ ኮሌጅ ውስጥ ለመግባት ።
(trg)="44"> 必须是一个逃学 , 考试不及格 , 或者辍学的人 才能来我们大学 。

(src)="45"> የእጅ ስራ ማወቅ እለባቹ ።
(trg)="45"> 你必须要自己动手

(src)="46"> የስራ ክብር እንዲኖራች ያስፈለጋል ።
(trg)="46"> 你必须懂得尊重劳动

(src)="47"> ለማኅበረሰቡ ጥበብ እንዳላቹ ማሳየት አለባቹ አናም ለዚህ ማኅበረሰብ አገልግሎት ማሳየት ይገባቿል ።
(trg)="47"> 你必须得显现出你有能力造福社会 并为社会提供服务 。

(src)="48"> ስለዚህ ቤርፉት ኮሌጅን ከፈትን ሞያን ኣዲስ ስም ሰጠነው ።
(trg)="48"> 所以我们创办了赤脚大学 , 我们重新定义了 ” 专业 “ 这个词

(src)="49"> ማነው ባለሞያ ?
(trg)="49"> 谁算得上是专业人才

(src)="50"> ባለሞያ ሰው ማለት ችሎታ ያለውና በራሱ የሚተማን ነው ።
(trg)="50"> 一个专业人才是一个 具能力 、 信心和信仰于一身的人

(src)="51"> ውሃ ኣስገኚ ( water diviner ) ባለሞያ ነው ።
(trg)="51"> 一个用探矿杖探水源的人应该属于专业人才

(src)="52"> ባህላዊ አዋላጅ ፤ ባለሞያ ናት ።
(trg)="52"> 一个传统的接生婆 属于专业人才

(src)="53"> ባህላዊ ወጌሻ ባለሞያ ነው ።
(trg)="53"> 一个传统的反射罩安装者也属于专业人才

(src)="54"> እነዚህ ዓለም ውስጥ ባጠቃላይ ባለሞያ ናቸው ።
(trg)="54"> 专业人才存在于世界各地 。

(src)="55"> የትም ገጠር ውስጥ ልታገኟቸው ትችላላቹ ።
(trg)="55"> 你可以在世界任何一个偏远的农村发现他们 。

(src)="56"> ስለዚህ አነዚህ ሰዎች ወደ መደበኛ ሂወት መምጣት ይገባቿል ብለን አሰብን ያላቸው እውቀትና ሞያ አቀፋዊ ነው ።
(trg)="56"> 我们认为这些人应该加入到主流当中 , 并证明他们的知识和能力 是具有通用性的

(src)="57"> መጠቀም አለበት ፣ ተግባር ላይ መዋል አለበት ። ዓለም ሁሉ ማወቅ አለበት እነዚህ እውቀቶችና ሞያዎች አግባብ እንዳላቸው ዛሬ ።
(trg)="57"> 这些知识和技能需要被运用起来 , 需要展示给外面的世界的人看 -- 这些知识和技能 也甚至与现代社会息息相关 。

(src)="58"> ስለዚህ ኮሌጁ የ ማሕትማ ጋንዲን አኗኗርና አሰራርን የሚከተል ነው ።
(trg)="58"> 所以这个大学是根据 圣雄甘地的生活和工作方式来运作的 。

(src)="59"> መሬት ላይ ትበላለህ ፣ መሬት ላይ ትተኛለህ ፣ መሬት ላይ ትሰራለህ ።
(trg)="59"> 学生在地板上吃饭 、 睡觉和工作 。

(src)="60"> ውል ( contract ) ኣይጻፍም ።
(trg)="60"> 我们没有合同 , 没有书面合同 。

(src)="61"> ለ 20 ዓመት መቅረት ትችላልለህ ውይም ነገ መሄድ ትችላልለህ ።
(trg)="61"> 你可以跟我在一起呆 20 年 , 然后明天就走 。

(src)="62"> ደሞም ፣ ማንም ከ 100 ዶላር በላይ አያገኝም በውር ።
(trg)="62"> 没有人能得到超过 100 美元一个月 。

(src)="63"> ለገንዘብ ከመጣህ ቤርፉት ኮሌጅ ላንተ አይደለም ።
(trg)="63"> 如果你是为了钱 , 那么你就别来赤脚大学 。

(src)="64"> ለስራና ለፍልምያ ነው ምትመጠው ያኔ ቤርፉት ኮሌጅ ላንት ነው ።
(trg)="64"> 如果你是为了工作和挑战 , 那你就会自然的来我们这里 。

(src)="65"> ታድያ የፈለጋቹትን ሐሳብ ማቅረብ ትችላላቹ እዚህ ።
(trg)="65"> 这里是我们让学生尝试和创造新想法的地方

(src)="66"> ማንኛውም ሐሳብ ሲኖራቹ መታቹ ሞክሩት ።
(trg)="66"> 无论你有什么想法 , 都可以过来试一试 。

(src)="67"> ባይሳካ ምንም ኣይደለም ።
(trg)="67"> 就算你失败了也没关系 。

(src)="68"> ወድቃቹ ፣ ቆስላቹ ፣ ድጋሚ መሞከር ነው ።
(trg)="68"> 受到打击 、 创伤之后 , 你可以重来 。

(src)="69"> አስተማሪ ተማሪ የሆነበትና ተማሪ አስተማሪ የሆነበት ኮሌጅ ይሄ ብቻ ነው ።
(trg)="69"> 这是唯一一所老师是学生 , 而学生是老师的大学 。

(src)="70"> ደሞም ፣ ይሄ ኮሌጅ ብቻ ነው ሰርቲፊኬት የማይሰጥበት ።
(trg)="70"> 这也是唯一一所不授予证书的大学 。

(src)="71"> ባገለገልከው መሐበር ውስጥ ነው ምስጋና የሚደርስህ ።
(trg)="71"> 你所服务的社区会来评定你 。

(src)="72"> መሃንዲስ መሆንህን የሚያሳውቅ ግድግዳ ላይ ወረቀት መስቀል አያስፈለግህም ።
(trg)="72"> 你不需要挂一张荣誉证书在墙上 以证明你是一个工程师 。

(src)="73"> አንደዛ ስላቸው " እንደሱ ከሆነ አስቲ ኣሳየን እንደሚቻል ?
(trg)="73"> 所以当我说 , 有人说 , " 给我们展示一你的成果和你的工作 , 如何 ? "

(src)="74"> በለው ጠየቁኝ ። ወሬ ብቻ ምን ያረጋል ተግባር ካልታየ ? "
(trg)="74"> 如果你不能拿出实际成果 , 你做的事都是无意义的 。 "

(src)="75"> አሉኝ ። ስለዚህ የመጀመሪያውን ቤርፉት ኮሌጅን ገነባን ። በ 1986 ( አ / አ )
(trg)="75"> 所以我们在 1986 年创办了第一个 赤脚大学

(src)="76"> ሁለት ባዶ እግራቸው የሆኑ የህንፃ ነዳፊዎች ናቸው የገነቡት ማንበብና መጻፍ የማይችሉ በ ሜትር ካሬ 0.13 ሳንቲም ብቻ ( ዶላር )
(trg)="76"> 那是由 12 个赤脚建筑师建成的 , 那些人都不会读书写字 , 学校是建在以 1.5 美元一英尺出售的土地上的 。

(src)="77"> 150 ሰዎች እዛ ይኖሩ ነበር ፤ ይሰሩ ነበር ።
(trg)="77"> 有 150 人居住和生活在那里

(src)="78"> በ 2002 ( አ / አ ) የ ህንፃ ነዳፊ ኣጋ ካን ( Aga Khan ) ሽልማትን ተሸለሙ ።
(trg)="78"> 他们获得了 2002 年的Aga Khan建筑奖 。

(src)="79"> ነገር ግን ሌላ የእውነተኛ የህንፃ ነዳፊ ነው የሰራው ብለው ጠረጠሩ ።
(trg)="79"> 但之后评委便开始怀疑 , 他们认为有一位建筑师在背后支持我们 。

(src)="80"> " አዎ ፕላኑን ሰርተዋል " ፤ አልኳቸው " ግን ፤ የቤርፉት ህንፃ ነዳፊዎች ናቸው ኮሌጁን የገነቡት ። "
(trg)="80"> 我说 , " 是的 , 有人设计了蓝图 , 但是是赤脚建筑师亲手建造了这个大学 。 "

(src)="81"> የ 50 000 ዶላር ሽልማቱን አስመለሱን ፣ ለመጀመሪያ ግዜ በአጋካን ታሪክ ስላላመኑን ይሄ ታድያ በ ቲሎኒያ የህንፃ ነዳፊዎች ጎጂ ትችት የደረሰባቸው መስሎን ነበር ።
(trg)="81"> 我们最终成了唯一退还了 5 万美元奖金的获奖人 , 因为他们不相信我们 我们认为他们这种做法是对Tilonia地区的 赤脚t建筑师的诽谤

(src)="82"> የ ጫቃ ኣዋቂ ጠየኩኝ ታዋቂ ዲፕሎማ ያለውና ባለሙያ የተባለው እንዲህ ኣልኩት ፥ " እዚህ መሬት ላይ መን መገንባት ትችላለህ ? "
(trg)="82"> 我问过一个森林管理员- 一个有权的 、 有实际证书的专家 -- 我说 , " 你能在这片土地上建什么 ? "

(src)="83"> አየት አረገውና ፥ " ባክህ ተስፋ የለውም ፣ ምንም ኣይሰራም አዚህ ላይ
(trg)="83"> 他叫人看了那的土壤 , 然后说 , " 放弃吧 , 什么也不行 。

(src)="84"> መሞከርም አያስፈልግም " ብሎ መለሰልኝ ።
(trg)="84"> 根本不值得尝试

(src)="85"> " ውሃ የለው ፤ መሬቱ ድንጋያማ "
(trg)="85"> 没有水 , 土层里有很多岩石 。 "

(src)="86"> እንዲህ ሲለኝ ገረመኝ ።
(trg)="86"> 这答案让我有点难堪 。

(src)="87"> እሺ ፣ እንግዲያውስ ገጠር ሄጄ አንዱን ሽማግሌ ልጠይቀው ፥ " እዚህ መሬት ላይ መን ምን ልዝራ ? " ፀጥ ብሎ ኣየኝና እንዲህ አለኝ ፥ " ይሄንን ፤ ያንን ፤ ይሄንን ፤ ስራና ሁሉም ይሳካል ። "
(trg)="87"> 于是我说 , " 那好吧 , 我再去问问村里的一个老年人 我问 , ' 我可以在这个地方种什么 ? ' " 他静静的看着我 , 说 , " 你可以建这个 , 再建这个 , 你安装这些 , 就行了 。 "

(src)="88"> ዛሬ ይሄንን ይመስላል ።
(trg)="88"> 这就是它现在的样子 。

(src)="89"> ጣራ ላይ ስወጣ ሴቶቹ ፥ " ዞር በል ! "
(trg)="89"> 走到屋顶上去 , 所有的女人都会说 , " 离开这里 。

(src)="90"> አሉኝ ። " ወንዶ ሁሉ ይሂዱልን ከዚህ ፣ ይሄን ሙያ ማሳየት አንፈልግም ።
(trg)="90"> 男人必须离开这里 , 因为我们不想让你们学到这项技术 。

(src)="91"> ይሄ ጣራዉ ውስጥ ውሃ እንዳይገ የሚደረግ ስልት ነው ።
(trg)="91"> 这是防水的屋顶 。 "

(src)="92"> ( ሣቅታ ) የሆነ ስኳር መሳይ ማጣበቂያ ፤ የሆነ ዕንጨት ... ምናምን ሌላም ነገሮች ነበሪት ... ብቻ እኔጃ ።
(trg)="92"> 笑 那是由一些棕榈 , 荨麻 和其他我不知道的东西制成的 。

(src)="93"> ግን ምንም ውሃ አያሳልፍም ።
(trg)="93"> 但是那真东西的不漏水 。

(src)="94"> ከ 1986 ( አ / አ ) አስካሁን ድርስ አንድም ውሃ ጠብ አላለም ።
(trg)="94"> 1986 年以来 , 它都没漏过 。

(src)="95"> ይሄንን ሙያ ሴቶቹ ከወንዶቹ ጋር ማካፈል አልፈለጉም ።
(trg)="95"> 这项科技 , 那些女人还是不会给男人分享 。

(src)="96"> ( ሣቅታ ) በዓለም ላይ ያኛ ኮሌጅ ብቻ ነው በ ፀሐይ ኀይል ኤሌክትሪኩ የሚሰራው ።
(trg)="96"> 笑 这是唯一一所 全由太阳能供电的学校

(src)="97"> ሁልም ሃይሉ ከ ፀሐይ ነው የሚመጣው ።
(trg)="97"> 所有的能量都是来自于太阳 。

(src)="98"> 45 ኪሎዋት አለ ጣራው ላይ ።
(trg)="98"> 屋顶上有 45 千瓦的光板 。

(src)="99"> ሁሉ ነገር በደንብ ነው የሰራው ለ 25 ዓመት ።
(trg)="99"> 这里所有东西在没有太阳条件下 , 都能再工作 25 年 。

(src)="100"> ፀሐይ እስካለች ምንም የኤሌክትሪት ችግር ኣይኖረንም ።
(trg)="100"> 这些光板寿命和太阳发光时间一样长 , 所以我们的供电是没问题的 。