# am/ted2020-1699.xml.gz
# ur/ted2020-1699.xml.gz


(src)="1"> ኬንያ ውስጥ ነው የምኖረው ከናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ አጠገብ በደቡብ በኩል
(trg)="1"> میں یہاں رہتا ہوں- میں کینیا میں ، نیروبی نیشنل پارک ' کے جنوبی حصّے میں رہتا ہوں

(src)="2"> ከበስተጀርባ ያሉት የአባቴ ላሞች ናቸው ከላሞቹ በስተጀርባ ... ይሄ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ ነው
(trg)="2"> پیچھے یہ میرے ابّا کی گائیں ہیں ، اور گائیوں کے پیچھے ، وہ ' نیروبی نیشنل پارک ' ہے -

(src)="3"> የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ በኩል አጥር የለውም ያ ማለት ልክ እንደ የሜዳ አህያ ያሉ እስስሳቶች ከፓርኩ በነጻነት ወጥተው ይመላለሳሉ
(trg)="3"> نیروبی نیشنل پارک ' کے جنوبی حصّے میں زیادہ باڑ نہیں لگی ہے ، جس کی وجہ سے زیبرا جیسے جنگلی جانور آسانی سے پارک سے باہر آجاتے ہیں -

(src)="4"> ስለዚህ እንደ አንበሳ ያሉ አዳኝ እንስሳቶች ይከተሏቸዋል እናም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት
(trg)="4"> پھر شکاری جانور جیسے شیر انکا پیچھا کرتے ہیں ، اور وہ یہ کرتے ہیں -

(src)="5"> ከብቶቻችንን ይገድሉብናል !
(trg)="5"> وہ ہمارے ریوڑ کے جانور مار دیتے ہیں -

(src)="6"> ማታ ላይ ከተገደሉት ላሞች መካከል ይቺ አንዷ ናት በጠዋት ስነሳ ሞቶ አገኘሁት መጥፎ ስሜት ነበር የተሰማኝ ! ምክንያቱም ያለን ብቸኛ በሬ እሱ ነበር !
(trg)="6"> یہ ان گائیوں میں سے ایک ہے جسے رات کو مار دیا گیا تھا ، میں صبح اٹھا اور میں نے اسے مردہ پایا ، اور مجھے بہت برا لگا ، کیونکہ یہ ہمارا واحد نر تھا -

(src)="7"> በማህበረሰባችን በማሳይዎች ዘንድ የሚታመን ነገር አለ ከእንስሳቶቻችን ከመሬቱ ጋር ነው ከገነት የወረድነው እነሱን ለማገድ ነው ! ለዛም ነው ከፍ ያለ ስፍራ የምንሰጣቸው !
(trg)="7"> میری برادری ، جو کہ مسائی ہے ، ہمارا ایمان ہے کہ ہم اپنے تمام جانوروں اور تمام زمین کے ساتھ آسمان سے آئے تھے چرانے کے لئے ، اور اسی وجہ سے ہم ان کی اتنی قدر کرتے ہیں

(src)="8"> አንበሶቹን እየጠላሁ ነበር ያደግኩት
(trg)="8"> تو میں شیروں سے نفرت کرتے ہوئے پلا بڑھا -

(src)="9"> ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው ! ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር
(trg)="9"> موران جنگجو ہیں جو ہماری برادری اور جانوروں کی حفاظت کرتے ہیں ، اور وہ اس مسئلہ سے پریشان ہیں -

(src)="10"> ስለሆነ አንበሶችን ገደሏቸው !
(trg)="10"> اور وہ شیروں کو مارتے ہیں -

(src)="11"> ይሄ ከተገደሉት ስድስት አንበሶች አንዱ ነው
(trg)="11"> یہ چھ شیروں میں سے ایک ہے جنہیں ' نیروبی ' میں مارا گیا تھا

(src)="12"> ለዛም ይመስለኛል በናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ የአንበሶች ቁጥር ያነሰው
(trg)="12"> اور میرے خیال میں اسی وجہ سے ' نیروبی نیشنل پارک ' میں شیر کم ہیں -

(src)="13"> በማህበረሰባችን ከ 6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት የኔም ስራ ይሄው ነበር !
(trg)="13"> میری برادری میں ، 6 سے 9 سال کا لڑکا اپنے باپ کی گائیوں کا ذمہ دار ہوتا ہے ، اور یہی چیز میرے ساتھ بھی ہوئی تھی -

(src)="14"> ችግሩን መቅረፊያ መንገድ መፈለግ ነበረብኝ
(trg)="14"> تو مجھے اس مسئلہ کا حل تلاش کرنا تھا -

(src)="15"> መጀመሪያ የታየኝ ሀሳብ እሳት መጠቀም ነበር ምክንያቱም ሳስበው አንበሶቹ እሳት ይፈራሉ
(trg)="15"> اور مجھے سب سے پہلا خیال آگ استعمال کرنے کا آیا ، کیونکہ مجھے لگا کہ شیر آگ سے ڈرتے ہیں -

(src)="16"> ግን ቆይቶ ስገነዘብ አዋጪ አልነበረም ለምን ? ጭራሽ ! አንበሶቹ ... ከአጥሩ አልፈው እንዲያዩ ያግዛቸዋል
(trg)="16"> پھر مجھے احساس ہوا کہ یہ مفید نہیں ہے ، کیونکہ اس سے شیروں کو گاۓ کا باڑہ نظر آجاتا تھا -

(src)="17"> ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ጥረት ማድረግ ቀጠልኩ !
(trg)="17"> تو میں نے ہار نہیں مانی - میں سوچتا رہا -

(src)="18"> ሁለተኛ የመጣልኝ ሀሳብ ... ማስፈራሪያ ማቆም ነበር
(trg)="18"> اور دوسرا خیال جو مجھے آیا وہ آدم نما پتلا استعمال کرنے کا تھا -

(src)="19"> አንበሶቹን ለመሸወድ ነበር ጥረቴ ከከብቶቹ አጥር አጠገብ የቆምኩ እንዲመስላቸው
(trg)="19"> میں شیروں کو دھوکہ دینا چاہتا تھا- کہ وہ سوچیں کہ میں گاۓ کے باڑے کے قریب کھڑا ہوں

(src)="20"> ግን አንበሶቹ ብልጥ ነበሩ ! ( ሳቅ ) በመጀመሪያው ቀን ማስፈራሪያውን አይተው ተመለሱ በሁለተኛው ቀን መተው ... " ይሄ ነገር አይንቀሳቀስም ሁሌ እንደቆመነው " ይባባላሉ ( ሳቅ ) ስለዚህ ይዘሉና ከብቶቹን ይድላሉ
(trg)="20"> مگر شیر بہت چالاک ہوتے ہیں- ( ہنسی ) وہ پہلے دن آکر اور آدم نما پتلا دیکھ کر ، واپس چلے جاینگے مگر دوسرے دن آکر وہ سوچیں گے کہ یہ ہلتا نہیں ہے ، یہ ہمیشہ یہاں رہتا ہے- ( ہنسی ) وہ اندر چھلانگ مار تا ہے اور جانوروں کو ماردیتا ہے -

(src)="21"> አንድ ምሽት ላይ በከብቶቹ አጥር ዙሪያ ባትሪ ይዤ እየተራመድኩ ነበር በእለቱ አንበሶቹ ሳይመጡ ቀሩ
(trg)="21"> تو ایک دن ، میں ٹارچ لے کر گاۓ کے باڑے میں چہل قدمی کر رہا تھا ، اور اس دن ، شیر نہیں آۓ -

(src)="22"> እናም አንበሶች የሚንቀሳቀስ ብርሀን እንደሚፈሩ ተገለጸልኝ
(trg)="22"> اور مجھے پتا چلا کہ شیر ہلتی ہوئی روشنی سے ڈرتے ہیں -

(src)="23"> እንድ ሀሳብ መጣልኝ !
(trg)="23"> تو مجھے ایک خیال آیا -

(src)="24"> ከልጅነቴ ጀምሮ ... ቀኑን ሙሉ ክፍሌ ውስጥ ሆኜ እሰራ ነበር ከእናቴ አዲስ ሬድዮ ላይ ሳይቀር እቃ እወስድ ነበር ! ያን ቀን ልትገለኝ ነበር ! ግን ያው ስለ ኤሌክትሮኒክስ ብዙ ነገር ተማርኩ ( ሳቅ ) ያረጀ የመኪና ባትሪ አገኘው ጠቋሚ ሳጥን ፣ ሞተር ሳይክል ላይ የሚገኝ ትንሽ መሳሪያ ነው ሞተር ነጂው ወደ ቀኝና ወደ ግራ መታጠፍ ሲፈልግ የሚረዳው ነው ብልጭ ድርግም ይላል
(trg)="24"> جب میں ایک چھوٹا لڑکا تھا ، میں سارا دن اپنے کمرے میں کام کرتا رہتا تھا ، اور اپنی ماں کے ریڈیو کو بھی کھول کر دیکھا ، اور اس دن اس نے مجھے تقریباً مار ہی دیا تھا ، مگر میں نے برقیات کے بارے میں بہت کچھ سیکھا- ( ہنسی ) پھر میں نے ایک پرانی گاڑی کی بیٹری لی ، اور ایک انڈیکٹر باکس لیا - یہ موٹرسائکل میں ملنے والا ایک آلہ ہے ، اور موٹر سائیکل سواروں کی مدد کرتا ہے جب وہ دائیں یا بائیں مڑنا چاہیں- یہ جلتا بجھتا ہے -

(src)="25"> ሌላ ማብሪና ማጥፊያ ነበረኝ
(trg)="25"> اور میں نے ایک ' سوئچ ' حاصل کیا ، جس کے ذریعہ میں بتیاں جلا اور بجھا سکتا تھا -

(src)="26"> ይሀ ደግሞ ከተሰበረ የእጅ ባትሪ የተገኘ ትንሽ አንፖል ነው
(trg)="26"> اور یہ ایک ٹوٹی ہوئی ٹارچ سے بنائی ہوئی ایک چھوٹی ٹارچ ہے -

(src)="27"> ስለዚህ ሁሉን ነገር አስተካከልኩ
(trg)="27"> پھر میں نے ہر چیز کو جوڑا -

(src)="28"> እንደምታዩት የጸሀይ ብርሀን መሰብሰቢያው ባትሪውን ሀይል ይሞላዋል ባትሪው ደግሞ ለሳጥኗ ሀይል ይሰጣል ትራንስፎርመር ብዬ ነው ምጠራው
(trg)="28"> جیسے کہ آپ دیکھ سکتے ہیں ، سولر پینل ، بیٹری کو چارج کرتا ہے ، اور بیٹری طاقت فراہم کرتی ہے ایک چھوٹے انڈیکیٹر باکس کو- میں اسے ٹرانسفارمر کہتا ہوں -

(src)="29"> ጠቋሚዋ ሳጥን ደግሞ መብራቱ ብልጭ ድርግም እንዲል ያደርጋል
(trg)="29"> اور انڈیکیٹر باکس بتیوں کو چلاتا ہے -

(src)="30"> እንደምታዩት አንፖሎቹ ወደ ውጪ ነው የተሰቀሉት ምክንቱም አንበሶቹ በዛ በኩል ነው የሚመጡት
(trg)="30"> جیسے کہ آپ دیکھ سکتے ہیں ، بلب باہر کی طرف ہیں ، کیونکہ وہاں سے شیر آتے ہیں -

(src)="31"> በምሽት አንበሶቹ ሲመጡ የሚታያቸው እንደዚህ ነው
(trg)="31"> اور اس طرح سے شیروں کو یہ نظر آتا ہے جب وہ رات کو آتے ہیں -

(src)="32"> መብራቱ ብልጭ ድርግም እያለ ይሸውዳቸዋል አንበሶቹ የሚያስቡት በላሞቹ አጥር ዙሪያ እየተራመድኩ እንደሆነ ነው እኔ ግን አልጋዬ ላይ ተኝቻለሁ !
(trg)="32"> باتیں جلتی ہیں اور دھوکہ دیتی ہیں شیروں کو کہ میں گاۓ کے باڑے میں چل رہا ہوں ، مگر میں اپنے بستر پر سورہا تھا -

(src)="33"> ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) አመሰግናለሁ
(trg)="33"> ( ہنسی ) ( تالیاں ) شکریہ -

(src)="34"> ይሄን የሰራሁት ከሁለት አመት በፊት ነበር ከዛን ጊዜ አንስቶ ከአንበሶቹ ጥቃት ደርሶብን አያውቅም
(trg)="34"> پھر میں نے اس کو دو سال پہلے اپنے گھر میں لگایا ، اور اس دن سے ہم نے آج تک کبھی شیروں کی وجہ سے کوئی مسئلہ نہیں ہوا -

(src)="35"> ጎረቤቶቼ ስለ ሀሳቡ ሰምተው ነበር
(trg)="35"> اور پھر میرے پڑوسیوں کو اس کے بارے میں پتا چلا -

(src)="36"> አንዷ አያታችን ነበረች
(trg)="36"> ان میں سے ایک یہ دادی اماں تھیں -

(src)="37"> አንበሶቹ ብዙ ከብቶች ገለውባት ነበር መብራቶቹን እንድ ገጥምላት ጠየቀችን
(trg)="37"> اس کے بہت سارے مویشی شیروں کی وجہ سے مارے گئے تھے ، اور اس نے مجھ سے پوچھا کہ کیا میں اس کے لئے بتیاں لگا سکتا ہوں -

(src)="38"> እሺ አልኳት
(trg)="38"> اور میں نے کہا " ہاں " -

(src)="39"> መብራቱን ሰቀልኩላት ! እነዛ ከጀርባ የምታዩት የአንበሶቹ ብራት ነው
(trg)="39"> تو میں نے بتیاں لگادیں - آپ پیچھے ان شیروں والی بتیوں کو دیکھ سکتے ہیں -

(src)="40"> እስካሁን ድረስ በአካባቢዬ ላሉ ሰባት ቤቶች ሰርቼላቸዋለሁ እናም በደንብ እየሰሩ ነው
(trg)="40"> اب تک میں ، اپنی برادری کے سات گھروں میں بتیاں لگا چکا ہوں ، اور وہ واقعی کام کر رہی ہیں -

(src)="41"> አሁን በመላው ኬንያ ሀሳቤን እየተጠቀሙበት ነው ሌሎችንም እንደ ጅብ አቦሸማኔ ለመሰሉ አውሬዎች ማስፈራሪያነት እየዋለ ነው በተጨማሪ ዝሆኖችን ከእርሻ ለማራቅ እየተጠቀሙበት ነው
(trg)="41"> اور میری ایجاد کو پورے کینیا میں استعمال کیا جا رہا ہے دوسرے شکاری جانوروں کو ڈرانے کے لئے ، جیسے کہ گیدڑ اور تیندوے اور اس کو استعمال کیا جا رہا ہے لوگوں کے کھیتوں سے ہاتھیوں کو بھگانے کے لئے -

(src)="42"> በዚህ ፈጠራ ምክንያት ነጻ የትምህርት እድል ለማግኘት ችያለሁ በኬንያ ምርጥ ከሚባሉት ትምህርት ቤቶች አንዱ ብሩክሀውስ አለማቀፍ ትምህርት ቤት በዚህ በጣም ከፍተኛ ጉጉት አድሮብኛል
(trg)="42"> اس ایجاد کی وجہ سے ، میں خوش قسمت رہا اور مجھے کینیا کے ایک بہترین اسکول میں اسکالرشپ مل گئی ، بروک ہاؤس انٹرنیشنل اسکول ، اور اس سے میں بہت خوش ہوں -

(src)="43"> በአዲሱ ትምህርት ቤቴ በኩል እርዳታ እያደረጉ ነው ገቢ በማሰባሰብና ግንዛቤ በመፍጠር
(trg)="43"> میرا نیا اسکول چندہ جمع کرنے اور آگاہی پیدا کرنے میں مدد کر رہا ہے -

(src)="44"> ጓደኞቼን ሳይቀር ወደ ቤት ይዣቸው መጣሁ በየቤቱ መብራቱን እየተከልን ነው እንዴት እንደሚሰራ እያስተማርኳቸው ነው
(trg)="44"> میں اپنے دوستوں کو بھی اپنے ساتھ اپنی برادری میں لے گیا ، اور ہم بتیوں کو ان گھروں میں لگا رہے ہیں جن میں نہیں ہیں ، اور میں انہیں سکھا رہا ہوں کہ کس طرح لگائیں -

(src)="45"> እንግዲህ ከአመት በፊት በሳቫና ግራስ ላንድ የሚኖር ተራ ልጅ ነበርኩ የአባቴን ላሞች እያገድኩ ያኔ አውሮፕላን ሲያልፍ አይነበር እናም ለራሴ አንድ ነገር እል ነበር አንድ ቀን ውስጡ ገባለሁ
(trg)="45"> تو ایک سال پہلے ، میں سوانا کے میدانوں میں صرف ایک لڑکا تھا جو اپنے ابّا کی گائیوں کو چرا رہا تھا ، اور میں جہازوں کو اوپر اڑتا ہوا دیکھتا تھا ، اور میں اپنے آپ سے کہتا تھا کہ ایک دن میں ان میں ہوں گا -

(src)="46"> ይሄው ዛሬ
(trg)="46"> اور اب میں یہاں ہوں -

(src)="47"> ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ቴድ በአውሮፕላን መጣሁ
(trg)="47"> مجھے جہاز کے ذریعے TED آنے کا موقع ملا -

(src)="48"> አሁን ትልቁ ህልሜ ሳድግ የበረራ ኢንጅነርና ፓይለት መሆን ነው
(trg)="48"> میرا بڑا خواب ہے کہ میں جب بڑا ہوں تو میں جہاز کا انجنیئر اور پائلٹ بنوں -

(src)="49"> አንበሶቹን እጠላቸው ነበር ግን አሁን በፈጠራዬ ሰበብ የአባቶቼ ላሞችና አንበሶቹን ማትረፍ ችያለሁ ያለምንም ችግር ከአንበሶቹ ጋር መኖር ችለናል
(trg)="49"> مجھے شیروں سے نفرت تھی ، مگر اب میری ایجاد کی وجہ سے میرے ابّا کی گائیں اور شیر محفوظ ہیں ، اور ہم بغیر جھگڑے کے شیروں کے ساتھ رہ سکتے ہیں -

(src)="50"> አሼዎ ኦሌኦን ! በቋንቋዬ አመሰግናለሁ ማለት ነው
(trg)="50"> آشے اولن - میری زبان میں اس کا مطلب ہے آپ کا بہت بہت شکریہ -

(src)="51"> ( ጭብጨባ ) " ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነብን አታውቀውም ያንተን መሰል ታሪክ መስማት ' ' ክሪስ አንደርሰን
(trg)="51"> ( تالیاں ) کرس اینڈرسن : آپ کو اندازہ نہیں ہے کہ آپ کی کہانی سن کر ہمیں کتنی خوشی ہورہی ہے -

(src)="52"> የትምህርት እድል አገኘሀ ?
(trg)="52"> تو آپ کو یہ اسکالرشپ ملی - ریچرڈ تریرے : جی ہاں -

(src)="53"> ታዲያ ! ሌላ የኤሌክተሪካል ፈጠራዎች እየሰራህ ነው
(trg)="53"> کرس : آپ دوسری برقی چیزوں پر کام کر رہے ہیں -

(src)="54"> ቀጣይ ነገር ምንድነው ?
(trg)="54"> آپ کی فہرست میں اگلی ایجاد کیا ہے ؟

(src)="55"> ቀጣዩ ፈጠራዬ የኤሌክትሪክ አጥር መስራት ነው
(trg)="55"> ریچرڈ : میری اگلی ایجاد ، میں ایک برقی باڑ بنانا چاہتا ہوں- کرس : برقی باڑ ؟

(src)="56"> የኤሌክትሪክ አጥር ? የኤሌክትሪክ አጥር እንደ ተፈጠረ አውቃለሁ የራሴን የተለየ መፍጠር ነው ምፈልገው
(trg)="56"> رچرڈ : مجھے پتا ہے کہ برقی باڑ ایجاد ہوچکی ہے ، مگر میں اپنی بنانا چاہتا ہوں -

(src)="57"> ( ሳቅ ) እስካሁን መቼም አንዴ ሞክረኀል አይደል ! በፊት ሞክሬ ነበር ግን ስለነዘረኝ ተውኩት ( ሳቅ ) ሪቻርድ ቱሬሬ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ ነገር ነህ
(trg)="57"> ( ہنسی ) کرس : آپ نے پہلے بھی کوشش کی تھی اور آپ -- ریچرڈ : میں نے پہلے بھی کوشش کی تھی ، مگر مجھے رکنا پڑا کیونکہ مجھے اس سے جھٹکا لگا تھا- ( ہنسی ) کرس : زبردست ! رچرڈ تریرے ، آپ بہت ہی خاص ہیں -

(src)="58"> በያንዳንዱ እርምጃህ ጎንህ ሆነን እናበረታታሀለን ጎደኛዬ
(trg)="58"> میرے دوست ، ہم آپ کی حوصلہ افزائی ہر قدم پر کرینگے -

(src)="59"> በጣም አመሰግናለሁ ! አመሰግናለሁ ( ጭብጨባ )
(trg)="59"> بہت بہت شکریہ- رچرڈ تریرے : شکریہ- ( تالیاں )

# am/ted2020-2050.xml.gz
# ur/ted2020-2050.xml.gz


(src)="1"> አንድ ነገር ላካፍለችሁ እፈልጋለሁ አዲስ አይነት የከፍተኛ ትምህርት አሰጣጥ መስፋት ከቻለ በአንድ ጊዜ የጋራ እውቀት በማዳበር ሚሊወኖች የፈጠራ ሰዎች እንዲበረታቱ የሚያደርግ ካልሰራንበት ግን ወደ ኋላ የሚያስቀር
(trg)="1"> میں آپکو بتانا چاہوں گا اعلی تعلیم ایک کا نیا ماڈل ، یہ ماڈل ، اگر اس میں اگر توسیع کی جائے ، تو یہ اجتمائی ذہانت بڑھا سکتا یے لاکھوں تخلیقی اور پرجوش افراد کی جو عام حالات میں پیچھے رہ جاتے ہیں ۔

(src)="2"> አለማችንን ተመልከቷ
(trg)="2"> دنیا پر نظر دوڑائیں ۔

(src)="3"> አንድ ቦታ ውሰዱና ትኩረት አድርጉበት
(trg)="3"> ایک جگہ منتخب کریں اور اس پر غور کریں ۔

(src)="4"> የከፍተኛ የትምህርት እድል ፈላጊዎች ታገኛላቹ
(trg)="4"> آپکو لوگ اعلیٰ تعلیم کے پیچھے بھاگتے نظر آئیں گے ۔

(src)="5"> እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት
(trg)="5"> ان میں سے کچھ سے ملاقات کرتے ہیں ۔

(src)="6"> ፓትሪክ
(trg)="6"> پیٹرک ۔

(src)="7"> ፓትሪክ የተወለደው በላይቤሪያ ነው 20 ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ
(trg)="7"> پٹریک لائبیریا میں پیدا ہوا تھا اسکے خاندان میں 20 بچے تھے ۔

(src)="8"> በእርስበርስ ጦርነቱ ወቅት እሱና ቤተሰቦቹ ወደ ናይጀሪያ ለመሰደድ ተገደው ነበር
(trg)="8"> خانہ جنگی کے دوران اسکو اپنے خاندان سمیت نائجیریا بھاگنا پڑا ۔

(src)="9"> የነበረበት አስቸጋሪ ሁኔታ እንዳለ ሆኖ የሁለተኛ ደረጀ ትምህርቱን በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቅ ችሏል
(trg)="9"> وہاں اپنے حالات کے باوجود ، اس نے بہترین نمبروں سے اسکول پاس کیا ۔

(src)="10"> ከፍተኛ ትምህርት መቀጠል ይፈልግ ነበር ነገር ግን በቤተሰቦቹ ባሉበት የድህነት ህይወት ምክንያት ብዙም ሳይቆይ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዲሄድ ተደረገ ስራ ሰርቶ ገንዘብ ወደ ቤት በመላክ ቤተሰቦቹን እንዲመግባቸው ነበር
(trg)="10"> وہ آگے پڑھنا چاہتا تھا ، لیکن چونکہ اسکا خاندان غربت کی زندگی گزار رہا تھا ، اس لیے اسے جنوبی افریقہ بھیج دیا گیا تاکہ وہ پیسے کما کر اپنے گھر والوں کو بھیج سکے ۔

(src)="11"> ፓትሪክ ከፍተኛ ትምህርት ለመማር ያለውን ህልም አልተወም ነበር
(trg)="11"> پیٹرک نے کبھی اپنا آگے پڑھنے کا خواب نہیں چھوڑا ۔

(src)="12"> አንድ ቀን ማታ ከስራ መልስ መማር የሚቻልበትን አማራጭ ለማየት ድረ ገጽ ማሰስ ያዘ
(trg)="12"> کام کے بعد ، رات گئے ، وہ انٹرنیٹ پہ پڑھائی کے ذرائع ڈھونڈتا تھا ۔

(src)="13"> ዲቤን ተዋወቋት
(trg)="13"> ڈیبی سے ملیں .

(src)="14"> ዲቤ ፍሎሪዳ ነው የምትኖረው
(trg)="14"> ڈیبی فلوریڈا سے تعلق رکھتی یے ۔

(src)="15"> ቤተሰቦቹ የኮሌጅ ትምህርት አልተማሩም ዘመዶቿም ቢሆኑ
(trg)="15"> اس کے والدین کالج نہیں گئے ، اور نہ ہی اس کے بہن بھائی ۔

(src)="16"> ዲቤ ህይወቷን በሙሉ በስራ ነው ያሳለፈችው ግብር እየከፈለች ፣ ከወር እስከ ወር እራስዋን ታስተዳድራለች በአሜሪካዊነት ህልም ኩራት እየተሰማት መቼም ሊሟላ የማይችል ህልም ነበር የከፍተኛ ትምህርት እስልተማረች ድረስ
(trg)="16"> ڈیبی نے اپنی ساری زندگی کام کیا ہے ، ٹیکس دیتی ہے ، ماہانہ خرچہ خود اٹھاتی ہے ، ' امریکن ڈریم ' پہ ناز کرتی ہے ، ایک خواب جو مکمل نہیں ہو گا جب تک وہ اعلیٰ تعلیم حاصل نہ کر لے ۔

(src)="17"> ነገር ግን ዲቤ ተቀማጭ ገንዘብ የላትም
(trg)="17"> لیکن ڈیبی کے پاس بچت نہیں ہے

(src)="18"> ለከፍተኛ ትምህርት የሚሆን ከፍላ ለመማር አትችልም
(trg)="18"> اعلیٰ تعلیم کے لیے ۔ وہ ٹیوشن ادا نہیں کر سکتی .

(src)="19"> ስራዋንም ማቋረት አትችልም
(trg)="19"> نہ وہ کام چھوڑ سکتی یے .

(src)="20"> ዌልን ተመለከቱት
(trg)="20"> وایل سے ملیں ۔

(src)="21"> ዌል በሶርያ ነው ሚኖረው
(trg)="21"> وایل کا تعلق شام سے ہے ۔

(src)="22"> ከመነሻው አንስቶ የተለማመደው ስቃይን ፣ ፍርሀትን እና ውድቀትን .. በሀገሩ ላይ የወረደውን ችግር ነበር
(trg)="22"> وہ خود اس کا سامنا کر رہا ہے مصائب ، خوف اور ناکامی کا جو اسکے ملک پر مسلط ہے ۔

(src)="23"> በትምህርት ያምናል
(trg)="23"> وہ تعلیم پر پختہ یقین رکھتا ہے ۔

(src)="24"> ይረዳ የነበረው እድሉን ማግኘት ከፍተኛ ትምህርት ለመማር ማለት የወደፊት እጣፈንታውን ለመኖርም ህልውናውን የሚቀይር እንደሚሆን ነበር ችግር በበዛበት በሱ አለም
(trg)="24"> اسے معلوم تھا کہ اگر اسے موقع ملا اعلیٰ تعلیم حاصل کرنے کا ، ایک موقع باقیوں سے آگے بڑھنے کا ، تب وہ ایک بہتر زندگی گزار سکتا ہے ایک ایسی دنیا میں جو الٹ پلٹ ہو چکی ہے ۔

(src)="25"> የከፍተኛ ትምህርት ለፓትሪክ ፣ ለዲቤና ለዌል አልተቻላቸወም በተመሳሳይ ሁኔታ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ችሎታው ያላቸውን ተማሪዎች በሚሊየን ለሚቆጠሩ የሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ ሚለየኖችን ለከፍተኛ ትምህርት ብቃቱ ላላቸው መማር ለሚፈልጉ ሚለየኖች ነገር ግን በተለያየ ምክንያቶች የመማር እድል ሊያገኙ አልቻሉም
(trg)="25"> اعلیٰ تعلیم کا نظام پیٹرک ، ڈیبی اور وایل کے لیے ناکام رہا ، بلکل ایسے جیسے یہ ناکام ہے لاکھوں متوقع طالب علموں کے لیے ، لاکھوں بچے جو سکول کی تعلیم مکمل کرتے ہیں ، لاکھوں جو اعلیٰ تعلیم کے قابل ہیں ، لاکھوں جو پڑھنا چاھتے ہیں لیکن وہ مختلف وجوہات کی وجہ سے ایسا نہں کر سکتے ۔

(src)="26"> የመጀመሪያው የገንዘብ ችግር ነው
(trg)="26"> پہلی مالی وجہ یے ۔

(src)="27"> ሁላችም እንደምናውቀው የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ውድ ነው
(trg)="27"> یونیورسٹییاں مہنگی ہیں . ہم سب جانتے ہیں .

(src)="28"> በብዙ የአለማችን ክፍሎች ከፍተኛ ትምህርት የሚቀመስ አይደለም በተለይ የመካከለኛ ገቢ ላላቸውም ዜጎች
(trg)="28"> دنیا کے بڑے حصوں میں ، اعلی تعلیم حاصل کرنا ناممکن ہے ایک عام شہری کے لیے ۔

(src)="29"> ሞናልባትም ይህ ከሁሉም የባሰው ችግር ሳሆን አይቀርም ማህበረሰባችን የሚያጋጥመው
(trg)="29"> شاید یہ سب سے بڑا مسئلہ ہے جس کا ہمارے معاشرے کو سامنا ہے ۔

(src)="30"> የከፍተኛ ትምህርት የሁሉም መብት መሆኑ አብቅቷል እናም ጥቂቶች ብቻ የሚታደሉት ሆኖአል
(trg)="30"> اعلی تعلیم اب سب کا حق نہیں رہا اور کچھ کے لئے ایک استحقاق بن گیا ہے .

(src)="31"> በሁለተኛው ባህል ነው
(trg)="31"> دوسری وجہ ثقافتی ہے ۔

(src)="32"> ለከፍተኛ ትምህርት ብቃቱ ያላቸው ተማሪዎች መክፈል እየቻሉ ፣ መማርም እየፈለጉ ፣ አይማሩም ምክንያቱም የተገባ አይደለም ለሴቶች የሚሆን ቦታም አይደለም ስለሚባል
(trg)="32"> طلبا جو اعلیٰ تعلیم حصل کرنا چاہتے ہیں جو اسکا خرچ برداشت کر سکتے ہیں اور پڑھنا بھی چاہتے ہیں ، ایسا نہں کر سکتے کیونکہ یہ نامناسب ہے ، ایک عورت کو یہ زیب نہں دیتا ۔

(src)="33"> ይህ የብዙ አፍሪካዊያን ሴቶች ታሪክ ነው ለምሳሌ የከፍተኛ ትምህርት የሚከለከሉበት ምክንያት የባህል ተድፅኖ መኖር ነው
(trg)="33"> یہ ان گنت خواتین کی کہانی ہے جیسے افریقہ میں انہیں اعلیٰ تعلیم سے روکا جاتا ہے ثقافتی رکاوٹوں کی وجہ سے .

(src)="34"> ሶስተኛው ምክንያት ደግሞ ዩኔስኮ እንደሚገልፀው በ 2025 100 ሚሊየን ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ይነፈጋሉ በቂ መቀመጫ ባለመኖሩ ምክንያት ብቻ አነሱን ለማካተትና የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት
(trg)="34"> اور یہاں تیسری وجہ آتی ہے : یونیسکو نے کہا ہے کہ 2025 میں ، 10 کروڑ طالب علم اعلی تعلیم سے محروم ہوں گے کیونکہ کافی نشستیں نہیں ہو گی طالب علموں کی ضروریات کو پورا کرنے کے لئے ۔

(src)="35"> የመመደቢያ ፈተና ይፈተናሉ ያልፋሉም ያም ሆኖ የመማር እድሉ አያገኙም ምክንያቱም በቂ የመማሪያ ቦታ ስለሌለ
(trg)="35"> وہ داخلے کا امتحان دیں گے ، اسے پاس کریں گے ، لیکن وہ اب بھی رسائی حاصل نہیں کرسکتے کیونکہ نشستیں دستیاب نہں ہوں گی .

(src)="36"> እነዚህ ናቸው ምክንያቶቹ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ዘ ፒኘልን መሰረትኩት አትራፊ ያልሆነ ፣ ከከፍያ ነፃ የሆነ ዲግሪ የሚስጥ ዩኒቨርስቲ አማራጭ ለመስጠት ሌላ አማራጭ ለሌላቸው በጣም አዋጭ የሆነ አማራጭ በስፋት መተግበር የሚችል ፈንቅሎ ሊወጣ የሚችልና አማራጭ ነባሩን የትምህርት ሒደት የሚቀይር ለከፍተኛ ትምህርት በሮችን የሚከፍት ለሁሉም ብቃት ላላቸው ተማሪዎች ምን ያህል ገቢ ቢኖራቸው ፣ በየትኛውም አካባቢ ቢኖሩ የማህበረስብ ጫና ቢኖርባቸውም
(trg)="36"> ان وجوہات کی بنا پہ میں نے " لوگوں کی جامعہ " کی بنیاد رکھی ، ایک غیر منافع بخش ، مفت ٹیوشن ، سند دینے والی یونیورسٹی ایک متبادل کے طور پہ ، انکے لیے ایک متبادل جن کے پاس اور کوئی حل نہں ، ایک ایسا متبادل جو سستا ہو اور جس کو پھیلایا جا سکے ، ایک ایسا متبادل جو خلل ڈال دے موجودہ تعلیمی نظام میں ، اعلی تعلیم کے دروازے کھول دے ہر اہل طالب علم کے لئے قطع نظر وہ کہاں رہتے ہیں ، کیا کماتے ہیں ، یا معاشرہ ان کے بارے میں کیا کہتا ہے ۔

(src)="37"> ፓትሪክ ፣ ዲቤና ዌል ሶስት ብቻ ምሳሌዎች ናቸው ከ 1,700 ከተቀበልናቸው ተማሪዎች ከ 143 ሀገራት
(trg)="37"> پیٹرک ، ڈیبی اور وائل صرف تین مثالیں ہیں 1700 اہل طالب علموں میں سے جن کا تعلق 143 ملکوں سے ہے ۔ ہم — ( تالیاں ) — شکریہ ۔

(src)="39"> አዲስ ነበር መፍጠር አይጠበቅብንም
(trg)="38"> ہمیں پھر سے نظام کو بنانے کی ضرورت نہں تھی ۔

(src)="40"> አልሰራ ያለውን ነገር ነው ማየት የሚጠበቅብን በተጨማሪ አስደናቂውን የኢተርኔት አቅምን መጠቀም ትምህርት ለማግኘት
(trg)="39"> ہم نے صرف یہ دیکھا کہ کیا چیز کام نہں کر رہی اور انٹرنیٹ کی حیرت انگیز طاقت کا استعمال کیا اوراس کا حل تلاش کیا ۔

(src)="41"> ለመስራት የተነሳነው ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ሁሉምን አይነት ወጪ ሙሉ በሙሉ ሊያሶግድ የሚችል የከፍተኛ ትምህርት ክፍያን
(trg)="40"> ہم نے ایک ماڈل کی تعمیر شروع کی جو تقریبا مکمل طور پہ اعلیٰ تعلیم کی لاگت ختم کر دیگا ،

(src)="42"> የሰራነውም ይሔን ነው
(trg)="41"> اور ہم نے اسے یوں کیا ۔