# am/ted2020-755.xml.gz
# ltg/ted2020-755.xml.gz


(src)="1"> በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ ‹ ይቅርታ ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል ›
(trg)="1"> Tai , īsadūmojat , ka stuovat nazkur Amerikā iz ūļneicys , i pi jums daīt japaņs i prosa : „ Atlaidit , kai sauc itū kvartalu ? ”

(src)="2"> እርሶ ሲመልሱ ‹ ይሄ ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል
(trg)="2.1"> Jius atsokat : „ Atlaidit .
(trg)="2.2"> Nu , itei ir Oukstrita , tei ir Elmstrita .

(src)="3"> ይሄ 26 ኛ ያ ደሞ 27 ኛ ነው ›
(trg)="3"> Tei ir 26 . sāta , tei — 27 . ”

(src)="4"> እሱም እሺ በማለት ‹ እሺ ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል ? ›
(trg)="4"> „ Lobi , ” jis atsoka , „ nu kai sauc itū kvartalu ? ”

(src)="5"> እርሶም ‹ እንግዲ ! ብሎኮች ስም የላቸውም ፡ ፡
(trg)="5"> Jius sokat : „ Nu , kvartalim nav vuordu .

(src)="6"> መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው ፤ ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው ›
(trg)="6"> Vuordi ir ūļneicom ; kvartali ir tik vītys bez vuordim ūļneicu vydā . ”

(src)="7"> እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል
(trg)="7"> Jis nūīt drupeit apjucs i veilīs .

(src)="8"> አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ ይቅርታ ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው ?
(trg)="8"> Niu īsadūmojat , ka stuovat iz ūļneicys nazkur Japanā , jius pasagrīžat pret sūpluok cylvāku i vaicojat : „ Atlaidit , kai sauc itū ūļneicu ? ”

(src)="9"> እነሱም ‹ እንግዲ ያ ብሎክ 17 ፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16 ›
(trg)="9"> Jis atsoka : „ Nu , itys ir 17 . kvartals , itys — 16 . kvartals . ”

(src)="10"> እርሶም ‹ እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው ? ›
(trg)="10"> I jius atsokat : „ Lobi , i kai sauc itū ūļneicu ? ”

(src)="11"> እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹ መንገዶች ስም የላቸውም
(trg)="11"> I jis atsoka : „ Nu , ūļneicom nav vuordu .

(src)="12"> ብሎኮች ስም አላቸው
(trg)="12"> Vuordi ir kvartalim .

(src)="13"> ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ ፡ ፡ ያሉት ብሎኮች 14 ፣ 15 ፣ 16 ፣ 17 ፣ 18 ፣ 19
(trg)="13.1"> Pasaverit Google Maps .
(trg)="13.2"> Vei , 14 .,15 . , 16 . , 17 . , 18 . , 19 . kvartals .

(src)="14"> እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው ›
(trg)="14.1"> Vysim kvartalim ir vuordi .
(trg)="14.2"> Ūļneicys ir tik vītys bez vuordu kvartalu vydā .

(src)="15"> እርሶም ምን ይላሉ ‹ እሺ ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ ? ›
(trg)="15"> I tod jius vaicojat : „ Lobi , a kai tod jius zinit sovu sātys adresu ? ”

(src)="16"> እሱም ምን ይመልሳል ‹ ቀላል ነው !
(trg)="16"> „ Vīnkuorši , ” jis atsoka , „ itys ir ostoitais kvartals .

(src)="17"> ይሄ ቀጠና ስምንት ፤ ያ ! ብሎክ 17 ፤ የቤት ቁጥር አንድ ›
(trg)="17"> Es dzeivoju 17 . kvartalā , sātā numer vīns . ”

(src)="18"> እርሶም ሲመልሱ ‹ እሺ ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት ›
(trg)="18"> „ Lobi , ” jius sokat , „ nu , īmūt pa apleicīni , es īvāruoju , ka sātu numeri nav seceigi . ”

(src)="19"> እሱም ሲመልስ ‹ በተርታ ይሄዳሉ ፡ ፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት ፡ ፡
(trg)="19.1"> Jis atsoka : „ Skaidrys , ka ir .
(trg)="19.2"> Tuos ir numerātys piec tū pastateišonys seceibys .

(src)="20"> በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው ፡ ፡
(trg)="20"> Pyrmuo kvartalā pastateituo sāta ir sāta numer vīns .

(src)="21"> ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው
(trg)="21"> Ūtrei pastateituo sāta ir sāta numer div .

(src)="22"> ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው ፡ ፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው ፡ ፡
(trg)="22"> Treša ir sāta numer treis .

(src)="23"> ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት
(trg)="23.1"> Vīgli !
(trg)="23.2"> Logiski ! ”
(trg)="23.3"> Deļtuo maņ pateik , kai myusim ir reizem juobrauc iz ūtru pasauļa molu , kab saprostu pījāmumus , kurūs mes seņuok nazynuojom i saprostu , ka ari pretejais var byut pareizs .

(src)="24"> ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ
(trg)="24"> Tai , pīvadumam , Kīnā uorsti tur , ka jū dorbs ir ryupētīs , kab tu byutu vasals .

(src)="25"> እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም
(trg)="25.1"> Deļtuo sevkuru mienesi , kurū asat vasals , jius jim moksuojot , i , kod asat navasals , jums navajag jim moksuot , deļtuo ka jī nav kuorteigi darejuši sovu dorbu .
(trg)="25.2"> Jī teik bogotuoki , kod jius asat vasali , a na navasali .

(src)="26"> ( ጭብጨባ ) በብዙ ሙዚቃ ውስጥ ፤ ‹ አንድን › እናስባለን የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት
(trg)="26"> ( Plaukšīni ) Leluokajā daļā muzykys mes skaitam „ vīns ” kai pyrmū sitīni , muzykaluos frazys suokys .

(src)="27"> ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ ፤ ‹ አንድ › የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው
(trg)="27.1"> Vīns , div , treis , četri .
(trg)="27.2"> Tok Vokoru Afrikys muzykā „ vīns ” teik skaiteits par frazys beigom , taipat kai atstarpe pyrma teikuma gola .

(src)="28"> በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት ፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ
(trg)="28.1"> Tū var dzierdēt na tik frazejumā , bet taipat i tymā , kai jī skaita ritmu .
(trg)="28.2"> Div , treis , četri , vīns .

(src)="29"> እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው
(trg)="29"> Taipat i itei karta ir preciza .

(src)="30"> ( ሳቅ ) የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ ተቃራኒውም እውነት ነው
(trg)="30"> ( Smīklys ) Ir sokamvuords , ka , vysleidz kaidu patīsu lītu jius pasaceitu par Indeju , taipat i pretejais byus taisneiba .

(src)="31"> ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል
(trg)="31"> Deļtuo naaizmierssim , vysleidza , voi TED voi vysur cytur , kur var dzierdēt kaidys genialys idejis ir jums voi cytim , taipat i preteijais var byut taisneiba .

(src)="32"> ( ጃፓንኛ ) በጣም ነው ማመሰግነው !
(trg)="32"> Lels jums paļdis !