# am/ted2020-1699.xml.gz
# bs/ted2020-1699.xml.gz
(src)="1"> ኬንያ ውስጥ ነው የምኖረው ከናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ አጠገብ በደቡብ በኩል
(trg)="1.1"> Ovo je gdje ja živim .
(trg)="1.2"> Živim u Keniji , u južnim dijelovima Nacionalnog parka Nairobi .
(src)="2"> ከበስተጀርባ ያሉት የአባቴ ላሞች ናቸው ከላሞቹ በስተጀርባ ... ይሄ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ ነው
(trg)="2"> Iza su krave mog oca , a iza krava , to je Nacionalni park Nairobi .
(src)="3"> የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ በኩል አጥር የለውም ያ ማለት ልክ እንደ የሜዳ አህያ ያሉ እስስሳቶች ከፓርኩ በነጻነት ወጥተው ይመላለሳሉ
(trg)="3"> Nacionalni park Nairobi nije ograđen širom jednog dijela na jugu , što znači da divlje životinje poput zebri slobodno mogu izaći iz parka .
(src)="4"> ስለዚህ እንደ አንበሳ ያሉ አዳኝ እንስሳቶች ይከተሏቸዋል እናም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት
(trg)="4"> Grabežjivci poput lavova prate ih , i evo šta rade .
(src)="5"> ከብቶቻችንን ይገድሉብናል !
(trg)="5"> Ubijaju našu stoku .
(src)="6"> ማታ ላይ ከተገደሉት ላሞች መካከል ይቺ አንዷ ናት በጠዋት ስነሳ ሞቶ አገኘሁት መጥፎ ስሜት ነበር የተሰማኝ ! ምክንያቱም ያለን ብቸኛ በሬ እሱ ነበር !
(trg)="6"> Ovo je jedna od krava koja je ubijena u noći , i kad sam se probudio ujutru i našao je mrtvu , osjećao sam se loše , jer je to bio jedini vol kojeg smo imali .
(src)="7"> በማህበረሰባችን በማሳይዎች ዘንድ የሚታመን ነገር አለ ከእንስሳቶቻችን ከመሬቱ ጋር ነው ከገነት የወረድነው እነሱን ለማገድ ነው ! ለዛም ነው ከፍ ያለ ስፍራ የምንሰጣቸው !
(trg)="7"> Moja zajednica , Maasai , mi vjerujemo da smo stigli iz raja sa svim našim životinjama i svom našom zemljom , da bi ih uzgajali , i upravo zbog toga ih jako cijenimo .
(src)="8"> አንበሶቹን እየጠላሁ ነበር ያደግኩት
(trg)="8"> Zato sam odrastao mrzeći lavove toliko .
(src)="9"> ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው ! ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር
(trg)="9"> Morani su ratnici , koji štite svoju zajednicu i stoku , i oni su također uznemireni zbog ovog problema .
(src)="10"> ስለሆነ አንበሶችን ገደሏቸው !
(trg)="10"> Zato ubijaju lavove .
(src)="11"> ይሄ ከተገደሉት ስድስት አንበሶች አንዱ ነው
(trg)="11"> Ovo je jedan od šest lavova koji su ubijeni u Nairobiju .
(src)="12"> ለዛም ይመስለኛል በናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ የአንበሶች ቁጥር ያነሰው
(trg)="12"> Mislim da zbog toga ima jako malo lavova u Nacionalnom parku Nairobi .
(src)="13"> በማህበረሰባችን ከ 6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት የኔም ስራ ይሄው ነበር !
(trg)="13"> Dječak , od šest do devet godina , u mojoj zajednici , odgovoran je za krave svog oca , i isto se desilo i meni .
(src)="14"> ችግሩን መቅረፊያ መንገድ መፈለግ ነበረብኝ
(trg)="14"> Zbog toga sam morao pronaći način da riješim ovaj problem .
(src)="15"> መጀመሪያ የታየኝ ሀሳብ እሳት መጠቀም ነበር ምክንያቱም ሳስበው አንበሶቹ እሳት ይፈራሉ
(trg)="15"> Prva ideja koju sam imao bila je da upotrijebim vatru , zato što sam mislio da se lavovi boje vatre .
(src)="16"> ግን ቆይቶ ስገነዘብ አዋጪ አልነበረም ለምን ? ጭራሽ ! አንበሶቹ ... ከአጥሩ አልፈው እንዲያዩ ያግዛቸዋል
(trg)="16"> Ali ubrzo sam shvatio da to neće puno pomoći , zato što je to čak pomagalo lavovima da vide kroz staje .
(src)="17"> ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ጥረት ማድረግ ቀጠልኩ !
(trg)="17.1"> Nisam odustajao .
(trg)="17.2"> Nastavio sam .
(src)="18"> ሁለተኛ የመጣልኝ ሀሳብ ... ማስፈራሪያ ማቆም ነበር
(trg)="18"> Sljedeća ideja koju sam imao jeste da upotrijebim strašilo .
(src)="19"> አንበሶቹን ለመሸወድ ነበር ጥረቴ ከከብቶቹ አጥር አጠገብ የቆምኩ እንዲመስላቸው
(trg)="19"> Pokušao sam da prevarim lavove kao da ja stojim blizu staje .
(src)="20"> ግን አንበሶቹ ብልጥ ነበሩ ! ( ሳቅ ) በመጀመሪያው ቀን ማስፈራሪያውን አይተው ተመለሱ በሁለተኛው ቀን መተው ... " ይሄ ነገር አይንቀሳቀስም ሁሌ እንደቆመነው " ይባባላሉ ( ሳቅ ) ስለዚህ ይዘሉና ከብቶቹን ይድላሉ
(trg)="20.1"> Ali lavovi su vrlo pametni . ( smijeh ) Doći će prvog dana i vidjet će strašilo , i otići će , ali drugog dana , vratit će se opet i reći će da se ova stvar ne miče odavde , uvijek je tu .
(trg)="20.2"> ( Smijeh ) Tada skoči i ubije životinje .
(src)="21"> አንድ ምሽት ላይ በከብቶቹ አጥር ዙሪያ ባትሪ ይዤ እየተራመድኩ ነበር በእለቱ አንበሶቹ ሳይመጡ ቀሩ
(trg)="21"> Jedne noći , šetao sam oko staje s bakljom , i tog dana , lavovi nisu došli .
(src)="22"> እናም አንበሶች የሚንቀሳቀስ ብርሀን እንደሚፈሩ ተገለጸልኝ
(trg)="22"> Otkrio sam da se lavovi plaše pokretnog svjetla .
(src)="23"> እንድ ሀሳብ መጣልኝ !
(trg)="23"> I nadošao sam na ideju .
(src)="24"> ከልጅነቴ ጀምሮ ... ቀኑን ሙሉ ክፍሌ ውስጥ ሆኜ እሰራ ነበር ከእናቴ አዲስ ሬድዮ ላይ ሳይቀር እቃ እወስድ ነበር ! ያን ቀን ልትገለኝ ነበር ! ግን ያው ስለ ኤሌክትሮኒክስ ብዙ ነገር ተማርኩ ( ሳቅ ) ያረጀ የመኪና ባትሪ አገኘው ጠቋሚ ሳጥን ፣ ሞተር ሳይክል ላይ የሚገኝ ትንሽ መሳሪያ ነው ሞተር ነጂው ወደ ቀኝና ወደ ግራ መታጠፍ ሲፈልግ የሚረዳው ነው ብልጭ ድርግም ይላል
(trg)="24.1"> S obzirom da sam bio mali dječak , imao sam običaj da radim u svojoj sobi po cio dan , i jednom sam čak razmontirao mamin novi radio , i tog dana samo što me nije ubila , ali sam mnogo naučio o elektronici .
(trg)="24.2"> ( Smijeh ) Nabavio sam staru automobilsku bateriju , indikatorsku kutiju .
(trg)="24.3"> To je malena naprava koja se može naći u motorciklima , i pomaže motoristima ukoliko žele da se vrate unazad desno ili lijevo .
(src)="25"> ሌላ ማብሪና ማጥፊያ ነበረኝ
(trg)="25.1"> Svjetluca .
(trg)="25.2"> Dobio sam prekidač na kojem svijetlo mogu paliti i gasiti .
(src)="26"> ይሀ ደግሞ ከተሰበረ የእጅ ባትሪ የተገኘ ትንሽ አንፖል ነው
(trg)="26"> I to je malena baklja iz razbijene svjetiljke .
(src)="27"> ስለዚህ ሁሉን ነገር አስተካከልኩ
(trg)="27"> Tako sam namjestio sve .
(src)="28"> እንደምታዩት የጸሀይ ብርሀን መሰብሰቢያው ባትሪውን ሀይል ይሞላዋል ባትሪው ደግሞ ለሳጥኗ ሀይል ይሰጣል ትራንስፎርመር ብዬ ነው ምጠራው
(trg)="28.1"> Kao što vidite , solarni panel puni bateriju , i baterija isporučuje energiju u malu indikatorsku kutiju .
(trg)="28.2"> Ja to zovem transformator .
(src)="29"> ጠቋሚዋ ሳጥን ደግሞ መብራቱ ብልጭ ድርግም እንዲል ያደርጋል
(trg)="29"> Indikatorska kutija čini da svijetlo bljeska .
(src)="30"> እንደምታዩት አንፖሎቹ ወደ ውጪ ነው የተሰቀሉት ምክንቱም አንበሶቹ በዛ በኩል ነው የሚመጡት
(trg)="30"> Kao što vidite , žarulja su okrenute prema van , zato što odatle dolaze lavovi .
(src)="31"> በምሽት አንበሶቹ ሲመጡ የሚታያቸው እንደዚህ ነው
(trg)="31"> I tako to izgleda lavovima kada dolaze u noći .
(src)="32"> መብራቱ ብልጭ ድርግም እያለ ይሸውዳቸዋል አንበሶቹ የሚያስቡት በላሞቹ አጥር ዙሪያ እየተራመድኩ እንደሆነ ነው እኔ ግን አልጋዬ ላይ ተኝቻለሁ !
(trg)="32"> Svijetlo treperi i vara lavove da misle kako se krećem oko staje , ali ja spavam u svom krevetu .
(src)="33"> ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) አመሰግናለሁ
(trg)="33"> ( Smijeh ) ( Aplauz ) Hvala .
(src)="34"> ይሄን የሰራሁት ከሁለት አመት በፊት ነበር ከዛን ጊዜ አንስቶ ከአንበሶቹ ጥቃት ደርሶብን አያውቅም
(trg)="34"> Namjestio sam to u svom domu prije dvije godine , i od tada , nismo imali nikakvih problema s lavovima .
(src)="35"> ጎረቤቶቼ ስለ ሀሳቡ ሰምተው ነበር
(trg)="35"> I moje komšije su čule za ovu ideju .
(src)="36"> አንዷ አያታችን ነበረች
(trg)="36"> Jedna od njih bila je ova baka .
(src)="37"> አንበሶቹ ብዙ ከብቶች ገለውባት ነበር መብራቶቹን እንድ ገጥምላት ጠየቀችን
(trg)="37"> Veliki broj njenih životinja pobili su lavovi , i pitala me da li mogu za nju da postavim svijetla .
(src)="38"> እሺ አልኳት
(trg)="38"> Rekao sam : " Da " .
(src)="39"> መብራቱን ሰቀልኩላት ! እነዛ ከጀርባ የምታዩት የአንበሶቹ ብራት ነው
(trg)="39.1"> Postavio sam svijetla .
(trg)="39.2"> Kao što vidite u pozadini , to su svijetla za lavove .
(src)="40"> እስካሁን ድረስ በአካባቢዬ ላሉ ሰባት ቤቶች ሰርቼላቸዋለሁ እናም በደንብ እየሰሩ ነው
(trg)="40"> Do sada , postavio sam ih na sedam kuća unutar moje zajednice , i zaista rade .
(src)="41"> አሁን በመላው ኬንያ ሀሳቤን እየተጠቀሙበት ነው ሌሎችንም እንደ ጅብ አቦሸማኔ ለመሰሉ አውሬዎች ማስፈራሪያነት እየዋለ ነው በተጨማሪ ዝሆኖችን ከእርሻ ለማራቅ እየተጠቀሙበት ነው
(trg)="41"> Moja ideja sada se koristi u cijeloj Keniji kako bi se otjerali drugi grabljivci poput hijena , leoparda , i također se koristi kako bi se otjerali slonovi što dalje od farmi .
(src)="42"> በዚህ ፈጠራ ምክንያት ነጻ የትምህርት እድል ለማግኘት ችያለሁ በኬንያ ምርጥ ከሚባሉት ትምህርት ቤቶች አንዱ ብሩክሀውስ አለማቀፍ ትምህርት ቤት በዚህ በጣም ከፍተኛ ጉጉት አድሮብኛል
(trg)="42"> Zahvaljujući ovom izumu , imao sam sreću da dobijem stipendiju u jednoj od najboljih škola u Keniji , Međunarodnoj školi Brookhouse i zaista sam uzbuđen zbog toga .
(src)="43"> በአዲሱ ትምህርት ቤቴ በኩል እርዳታ እያደረጉ ነው ገቢ በማሰባሰብና ግንዛቤ በመፍጠር
(trg)="43"> Moja nova škola sada pomaže pri prikupljanju sredstava i stvaranju svijesti .
(src)="44"> ጓደኞቼን ሳይቀር ወደ ቤት ይዣቸው መጣሁ በየቤቱ መብራቱን እየተከልን ነው እንዴት እንደሚሰራ እያስተማርኳቸው ነው
(trg)="44"> Čak sam odveo svoje prijatelje u svoju zajednicu , i postavljamo svijetla na kuće koje ga nemaju nikako , i učim ih kako da ga postave .
(src)="45"> እንግዲህ ከአመት በፊት በሳቫና ግራስ ላንድ የሚኖር ተራ ልጅ ነበርኩ የአባቴን ላሞች እያገድኩ ያኔ አውሮፕላን ሲያልፍ አይነበር እናም ለራሴ አንድ ነገር እል ነበር አንድ ቀን ውስጡ ገባለሁ
(trg)="45"> Prije godinu dana , bio sam tek dječak iz savane koji je uzgajao očeve krave , i obično sam posmatrao kako avioni lete preko , i rekao sam samome sebi da ću jednog dana ja biti u njemu ,
(src)="46"> ይሄው ዛሬ
(trg)="46"> i evo me danas .
(src)="47"> ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ቴድ በአውሮፕላን መጣሁ
(trg)="47"> Dobio sam priliku da stignem avionom po prvi put na TED .
(src)="48"> አሁን ትልቁ ህልሜ ሳድግ የበረራ ኢንጅነርና ፓይለት መሆን ነው
(trg)="48"> Moj veliki san kad odrastem jeste da postanem inženjer zrakoplovstva i pilot .
(src)="49"> አንበሶቹን እጠላቸው ነበር ግን አሁን በፈጠራዬ ሰበብ የአባቶቼ ላሞችና አንበሶቹን ማትረፍ ችያለሁ ያለምንም ችግር ከአንበሶቹ ጋር መኖር ችለናል
(trg)="49"> Imao sam običaj da mrzim lavove , ali danas zato što moj izum spašava očeve krave i lavove , u stanju smo biti pokraj lavova bez ikakvih sukoba .
(src)="50"> አሼዎ ኦሌኦን ! በቋንቋዬ አመሰግናለሁ ማለት ነው
(trg)="50.1"> Ashe olen .
(trg)="50.2"> Na mom jeziku to znači hvala vam mnogo .
(src)="51"> ( ጭብጨባ ) " ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነብን አታውቀውም ያንተን መሰል ታሪክ መስማት ' ' ክሪስ አንደርሰን
(trg)="51"> ( Aplauz ) Chris Anderson : " Nemaš pojma kako je uzbudljivo čuti priču poput tvoje .
(src)="52"> የትምህርት እድል አገኘሀ ?
(trg)="52.1"> Znači dobio si stipendiju . "
(trg)="52.2"> Richard Turere : " Da . "
(src)="53"> ታዲያ ! ሌላ የኤሌክተሪካል ፈጠራዎች እየሰራህ ነው
(trg)="53"> CA : " Radiš na nekim drugim elektronskim izumima .
(src)="54"> ቀጣይ ነገር ምንድነው ?
(trg)="54"> Šta je sljedeće na tvojoj listi ? "
(src)="55"> ቀጣዩ ፈጠራዬ የኤሌክትሪክ አጥር መስራት ነው
(trg)="55.1"> RT : " Moj sljedeći izum je ... želim da napravim električnu ogradu . "
(trg)="55.2"> CA : " Električnu ogradu ? "
(src)="56"> የኤሌክትሪክ አጥር ? የኤሌክትሪክ አጥር እንደ ተፈጠረ አውቃለሁ የራሴን የተለየ መፍጠር ነው ምፈልገው
(trg)="56"> RT : " Ali znam da su električne ograde već izumljene , ali ja želim da napravim svoju . "
(src)="57"> ( ሳቅ ) እስካሁን መቼም አንዴ ሞክረኀል አይደል ! በፊት ሞክሬ ነበር ግን ስለነዘረኝ ተውኩት ( ሳቅ ) ሪቻርድ ቱሬሬ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ ነገር ነህ
(trg)="57.1"> ( Smijeh ) CA : " Već si pokušao jednom , zar ne , i ti ... "
(trg)="57.2"> RT : " Pokušao sam već ranije , ali sam prekinuo jer me udarila struja . "
(trg)="57.3"> ( Smijeh ) CA : " U rovovima .
(trg)="57.4"> Richard Turere , ti si zaista nešto .
(src)="58"> በያንዳንዱ እርምጃህ ጎንህ ሆነን እናበረታታሀለን ጎደኛዬ
(trg)="58"> Bodrit ćemo te na svakom koraku , moj prijatelju .
(src)="59"> በጣም አመሰግናለሁ ! አመሰግናለሁ ( ጭብጨባ )
(trg)="59.1"> Hvala ti puno . "
(trg)="59.2"> RT : " Hvala . "
(trg)="59.3"> ( Aplauz )
# am/ted2020-1726.xml.gz
# bs/ted2020-1726.xml.gz
(src)="1"> የሚያደርጉት ነገር አሁን እየገደሎት ነው
(trg)="1"> Ono što radite , sada , upravo u ovom trenutku , ubija vas .
(src)="2"> ከመኪና ወይም ከበየነ-መረብ በላይ ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ የይሄ ነው ፤ መቀመጫዎ !
(trg)="2"> Više od auta ili interneta ili čak tog malog mobilnog uređaja o kojem stalno pričamo , tehnologija koju koristite najviše skoro svaki dan je ovo , vaša guza .
(src)="3"> አሁን በቀን ለ 9.3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7.7 ሰዓታት ባላይ ነው
(trg)="3"> Danas ljudi sjede 9,3 sati dnevno , više nego što spavaju , a to je 7,7 sati .
(src)="4"> መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም ሰው ሁላ ስለሚያደርገው ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም
(trg)="4"> Sjedenje toliko preovladava da se čak ne pitamo ni koliko to radimo , a budući da svi to rade , ni na pamet nam ne pada da to zapravo nije u redu .
(src)="5"> በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ የዘመኑ ሲጋራ ሱስ
(trg)="5"> Tako je sjedenje postalo pušenje naše generacije .
(src)="6"> በእርግጥ ጤናን ይጎዳል ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ
(trg)="6"> Naravno da ovo donosi posljedice po zdravlje , one ozbiljne , pored struka .
(src)="7"> የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው ሁለቱም አስር በመቶ ያህል
(trg)="7"> Rak dojke i rak debelog crijeva su direktno povezani sa nedostatkom naše fizičke aktivnosti , Zapravo , 10 posto ide na oboje .
(src)="8"> ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት
(trg)="8"> Šest posto na srčano oboljenje , sedam posto na dijabetes tip 2 , od čega je moj otac umro .
(src)="9"> አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ ፤ አይሳካም
(trg)="9"> Ova statistika nas treba uvjeriti da se više krećemo , ali ako ste iole kao ja , neće .
(src)="10"> እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው
(trg)="10"> Ono što me je pokrenulo zapravo je društvena interakcija .
(src)="11"> አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ ፤ እና ምን አለ ‹ ውሾቼን ነገ ስለማዝናና ፤ የዛኔ ብንገናኝስ ? ›
(trg)="11"> Neko me je pozvao na sastanak , ali nije uspio da me ubaci na uobičajen sastanak u sobi za sastanke , i rekao : " Moram prošetati svoje pse sutra .
(src)="12"> ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ በውይይቱ ጊዜ
(trg)="12.1"> Možeš li tada doći " ?
(trg)="12.2"> Bilo je nekako čudno da tako nešto uradim , na tom prvom sastanku sjećam se da sam pomislila : " Moram ja biti ta koja će postaviti iduće pitanje " , jer sam znala da ću jedva disati tokom razgovora .
(src)="13"> እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ
(trg)="13"> Ipak , uzela sam tu ideju i prisvojila je .
(src)="14"> ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ በሳምንት ከ 30 እስከ 50 ኪ .ሜ በመጓዝ
(trg)="14"> Umjesto da sastanak održim uz kafu ili u sobi za sastanke osvijetljenoj florescentnim svjetlom , pozovem ljude da sastanak održimo u šetnji od 30 do 50 kilometara sedmično .
(src)="15"> ህይወቴን ቀይሮታል
(trg)="15"> To mi je promijenilo život .
(src)="16"> ከዚህ በፊት የነበረው እንዲ አርጌ ነበር የማስበው ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር
(trg)="16"> Prije toga , ono što se zapravo desilo je da sam mislila da se možeš pobrinuti za svoje zdravlje ili za svoje obaveze , a jedno uvijek ide na uštrb drugog .
(src)="17"> ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ
(trg)="17"> Sada , nakon nekoliko stotina ovakvih sastanaka u šetnji , naučila sam par stvari .
(src)="18"> መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል
(trg)="18"> Prvo , tu je ova nevjerovatna stvar vezana za iskakanje iz zacrtanih okvira , što vodi ka kreativnom razmišljanju .
(src)="19"> ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ ፤ መስራቱ አይቀርም
(trg)="19"> Bilo da se radi o prirodi ili samom vježbanju , to sigurno djeluje .
(src)="20"> ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን እንደዛም ባይሆኑ እንኳን
(trg)="20"> Drugo , možda ono o čemu više razmišljamo , je zapravo koliko svako od nas vidi probleme drugačije nego što jesu .
(src)="21"> ችግር የምንቀርፍ ከሆነ እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ
(trg)="21"> A ako namjeravamo riješiti probleme i gledati svijet drugačije , bilo da se radi o upravljanju ili biznisu ili ekološkim problemima , stvaranju radnih mjesta , možemo razmisliti kako da te probleme redefinišemo tako da obje stvari budu istinite .
(src)="22"> ምክንያቱም ይሄ የሆነው ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ
(trg)="22"> Jer upravo se tada desilo uz ovu ideju šetanja i pričanja da su stvari postale izvodive , održive i primjenjive .
(src)="23"> እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ ለማጠናቀቅ ያህል ንግግሮን ያንቀሳቅሱ
(trg)="23"> Ovaj govor sam počela pričajući o guzi , a završit ću ga ključnom poentom , to jest , šetajte i pričajte .
(src)="24"> ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ በቀንተቀን አሰራሮ ላይ ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ
(trg)="25"> Iznenadit ćete se koliko svjež zrak potiče svježe razmišljanje , i na način kako vi to radite , doći ćete do potpuno novih ideja .
(src)="25"> አመሰግናለሁ !
(trg)="26"> Hvala .
(src)="26"> ( ጭብጨባ )
(trg)="27"> ( Aplauz )
# am/ted2020-70.xml.gz
# bs/ted2020-70.xml.gz
(src)="1"> ይሄ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሰጠሁት ገለጻ ነው በሶስት ደቂቃ አሳጥሬው ነው
(trg)="1"> Ovo je u stvari moja dvosatna prezentacija za učenike srednje škole , sažeta u tri minute .
(src)="2"> ነገሩ የተጀመረው አንድ ቀን አውሮፕላን ላይ ሆኜ ወደ ቴድ እያመራሁ ሳለ ነበር ከሰባት አመት በፊት
(trg)="2"> A sve je počelo jednog dana u avionu , na putu ka TED-u , prije sedam godina .
(src)="3"> ከጎኔ ካለው መቀመጫ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጅ ተቀምጣ ነበር በጣም ደሀ ከሆኑ ቤተሰቦች የተገኘች ናት
(trg)="3"> Do mene je sjedila učenica srednje škole , tinejdžerka , a poticala je iz jako siromašne porodice .
(src)="4"> እናም በህይወቷ የላቀ ነገር ለማድረግ ትፈልጋለች ቀላል ጥያቄ ጠየቀችኝ
(trg)="4"> Željela je da napravi nešto od svog života , i postavila mi je jednostavno pitanje .
(src)="5"> ወደ ስኬት የሚያደርሰው ምንድ ነው ?
(trg)="5"> Rekla je : " Šta vodi ka uspjehu " ?
(src)="6"> አለችኝ በራሴ በጣም አዘንኩ ! ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር
(trg)="6"> I zaista sam se osjećao loše , jer nisam imao dobar odgovor .
(src)="7"> ስለዚህ ከአውሮፕላን ወርጄ ወደ ቴድ መጣሁ
(trg)="7"> Nakon leta sam otišao na TED .
(src)="8"> ሳስበው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች የሞሉበት ክፍል መሀል ነው ያለሁት
(trg)="8"> Zaboga , pomislih , nalazim se usred sobe prepune uspješnim ljudima !
(src)="9"> ስለዚህ ምን ለስኬት እንዳበቃቸው ! ለምን አልጠይቃቸውም ? እና ያንን ለልጆች ለምን አላስተላልፍም ?
(trg)="9"> Zašto da ih ne pitam šta im je pomoglo da uspiju , i onda to proslijedim djeci ?
(src)="10"> አልኩ ይኀው ከሰባት አመታት ፣ ከ 500 ቃለ መጠይቆች በኋላ በትክክል ወደ ስኬት ምን አንደሚመራቹ እነግራቹሀለው እናም ቴድ ተናጋሪዎችን የሚነካ ነው
(trg)="10"> I sad , nakon sedam godina i 500 intervjua , reći ću vam šta zaista vodi do uspjeha i šta pokreće TED-ovce .
(src)="11"> የመጀመሪያው ጽኑ ፍላጎት ነው !
(trg)="11"> Prva stvar je strast .
(src)="12"> ፍሪማን ቶማስ እንዳለው " የሚገፋኝ ጽኑ ፍላጎቴ ነው "
(trg)="12"> Freeman Thomas kaže : " Mene vodi moja strast " .
(src)="13"> ቴድ ተናጋሪዎችን ወደውት ነው የሚሰሩት ለገንዝብ ብለው አይደለም
(trg)="13"> TED-ovci rade to iz ljubavi , a ne zbog novca .
(src)="14"> ካሮል ኮሌታአ እንዳለችው " እኔ የምሰራውን ለሚሰራ ሰው እከፍላለሁ "
(trg)="14"> Carol Coletta kaže : " Platila bih nekome da radi ovo što ja radim " .
(src)="15"> ደስ የሚለው ነገር ! ወዳችሁት የምታደርጉት ከሆነ ገንዘቡም መምጣቱ አይቀርም
(trg)="15"> A ono što je zanimljivo : ako radite to iz ljubavi , novac će ionako doći .