# am/ted2020-70.xml.gz
# arq/ted2020-70.xml.gz
(src)="1"> ይሄ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሰጠሁት ገለጻ ነው በሶስት ደቂቃ አሳጥሬው ነው
(trg)="1"> F el-ḥeqq , hadi muḥaḍara ntaɛ saɛtin nmedha l el-ṭalaba ntaɛ el-lisiyat , meqṣuṣa hnaya l telt dqayeq Kul ši bda f waḥed el-nhar fi ṭeyyara , f ṭriqi beš neḥḍer l TED ,
(src)="2"> ነገሩ የተጀመረው አንድ ቀን አውሮፕላን ላይ ሆኜ ወደ ቴድ እያመራሁ ሳለ ነበር ከሰባት አመት በፊት
(trg)="2.1"> hadi sebɛ snin fatet .
(trg)="2.2"> W f el-kursi elli quddami
(src)="3"> ከጎኔ ካለው መቀመጫ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጅ ተቀምጣ ነበር በጣም ደሀ ከሆኑ ቤተሰቦች የተገኘች ናት
(trg)="3"> kanet qaɛda waḥed el-ɛziba , teqra f el-lisi , Ɛaylatha zawaliya w meɛduma b el-bezzaf .
(src)="4"> እናም በህይወቷ የላቀ ነገር ለማድረግ ትፈልጋለች ቀላል ጥያቄ ጠየቀችኝ
(trg)="4.1"> W kanet baġya tdir keš ḥaja fi ḥyatha , w seqsatni swal ṣġir w sahel .
(trg)="4.2"> Qaletli : " Weš huwa elli yweṣṣel l el-njaḥ ? "
(src)="5"> ወደ ስኬት የሚያደርሰው ምንድ ነው ?
(trg)="5"> W ḥessit ruḥi ṣeḥḥ kelli tfukert ,
(src)="6"> አለችኝ በራሴ በጣም አዘንኩ ! ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር
(trg)="6"> laxaṭerš ma qdertš neɛṭilha jwab wafi .
(src)="7"> ስለዚህ ከአውሮፕላን ወርጄ ወደ ቴድ መጣሁ
(trg)="7"> ' Beɛdatik , nzelt m el-ṭeyyara , w jit l TED .
(src)="8"> ሳስበው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች የሞሉበት ክፍል መሀል ነው ያለሁት
(trg)="8.1"> W xemmemt temmatik : Ya el-Zeḥḥ !
(trg)="8.2"> Rani fi weṣṭ ṣala mɛemra b nas najḥin !
(src)="9"> ስለዚህ ምን ለስኬት እንዳበቃቸው ! ለምን አልጠይቃቸውም ? እና ያንን ለልጆች ለምን አላስተላልፍም ?
(trg)="9"> Ɛlah ma nseqsihumš weš elli ɛawenhum beš nejḥu , w nqerrih l el-drari ?
(src)="10"> አልኩ ይኀው ከሰባት አመታት ፣ ከ 500 ቃለ መጠይቆች በኋላ በትክክል ወደ ስኬት ምን አንደሚመራቹ እነግራቹሀለው እናም ቴድ ተናጋሪዎችን የሚነካ ነው
(trg)="10"> ' Amala , rana hna , sebɛ snin , 500 ' intervyu beɛdatik , w ġadi nqullkum šahuwala ṣeḥḥ elli yweṣṣel l el-njaḥ w yxelli nas TED yezzeġdu .
(src)="11"> የመጀመሪያው ጽኑ ፍላጎት ነው !
(trg)="11"> W el-ḥeyya el- 'ewla hiya el-welɛa ( ki el-waḥed ykun muluɛ b keš ḥaja )
(src)="12"> ፍሪማን ቶማስ እንዳለው " የሚገፋኝ ጽኑ ፍላጎቴ ነው "
(trg)="12"> Freeman Thomas yqul : " el-welɛa hiya elli tseyyerni . "
(src)="13"> ቴድ ተናጋሪዎችን ወደውት ነው የሚሰሩት ለገንዝብ ብለው አይደለም
(trg)="13"> Nas TED ydiru weš rahum ydiru laxaṭerš yebġu weš rahum ywasu ; mši ɛla jal el-drahem .
(src)="14"> ካሮል ኮሌታአ እንዳለችው " እኔ የምሰራውን ለሚሰራ ሰው እከፍላለሁ "
(trg)="14"> Carol Coletta tqul : " Madabiya nxelleṣ keš waḥed ġir beš neqder ndir weš rani nwasi . "
(src)="15"> ደስ የሚለው ነገር ! ወዳችሁት የምታደርጉት ከሆነ ገንዘቡም መምጣቱ አይቀርም
(trg)="15"> W el-ḥeyya el-muhhima hiya : lakan tdirha b sebba 't el-rešqa , el-drahem yju waḥedhum .
(src)="16"> መስራት ! ሩፐርት ሙትዶች ያለኝ " ተግቶ መስራት ነው ፣
(trg)="16.1"> Xedma !
(trg)="16.2"> Rupert Murdoch qalli : " Kulši yji b el-thenbir . "
(src)="17"> ምንም ነገር በቀላሉ አይገኝም ፣ ግን በመስራት ብዙ ደስታ አገኛለሁ "
(trg)="17.1"> Ḥetta ḥaja ma tji sahla .
(trg)="17.2"> Beṣṣaḥ , netsella b el-bezzaf . "
(src)="18"> ደስታ ነው ያለው ? ሩፐርት ! ?
(trg)="18.1"> Qal tselya ?
(trg)="18.2"> Rupert ?
(src)="19"> አዎ ! ( ሳቅ ) ቴድ ተናጋሪዎችን በስራቸው ደስታ ያገኛሉ እናም ተግተው ይሰራሉ
(trg)="19.1"> Wah !
(trg)="19.2"> Nas TED yetsellaw w huwa yexxedmu .
(trg)="19.3"> W yhenbru .
(src)="20"> ሲገባኝ ! የስራ ሱስኞች አይደሉም !
(trg)="20"> Fhemt belli huma mši henbriyin .
(src)="21"> ስራ ወዳድ ናቸው ! ( ሳቅ ) ጥሩ !
(trg)="21.1"> Huma meḍrubin ɛla el-xedma .
(trg)="21.2"> Mliḥ - Mxeyyer !
(trg)="21.3"> Alex Garden yqul : " Beš tkun najeḥ , dexxel rasek fi keš ḥaja
(src)="22"> ( ጭብጨባ ) አሌክስ ጋርደን እንዳለው " ስኬታማ ለመሆን አንድ ነገር ውስጥ አነፍንፉና በነገሩ የተዋጣላቹ ሁኑ !
(trg)="22.1"> w redd ruḥek el-mxeyyer fiha . "
(trg)="22.2"> Ma fiha ḥetta sḥur ; tmerren , tmerren , tmerren .
(src)="24"> ሌላው ትኩረት ነው !
(trg)="23"> W hiya gana Terkaz .
(src)="25"> ኖርማን ጄዊሰን እንዳለኝ ሳስበው ! ራስን በአንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ነው
(trg)="24"> Norman Jewison qalli : " Fi mizi , kul ši merbuṭ b el-terkaz ntaɛek ɛla ḥaja weḥda . "
(src)="26"> እና መግፋት !
(trg)="25.1"> W zeyyer !
(trg)="25.2"> David Gallo yqul , " Zeyyer ruḥek .
(src)="28"> በአካል ፣ በአምሮ ፣ እራስህ መግፋት አለብህ ! መግፋት !
(trg)="26"> F el-kor ntaɛek w fi ɛeqlek , yliqlek tzeyyer , tzeyyer w tzeyyer . "
(src)="29"> መግፋት ! መግፋት ! " ማፈርህን ፣ በራስ መጠራጠርን መግፋት አለብህ !
(trg)="27"> Lazemlek tzeyyer ruḥek beš tbeɛɛed el-ḥešma w el-šekk fi datek .
(src)="30"> ጎልዲ ሃውን አንዳለው " ሁሌም በራሴ ላይ ጥርጣሬ ነበረኝ
(trg)="28"> Goldie Hawn tqul : " Dima šekkit fi dati .
(src)="31"> ብቁ አይደለሁም ፣ ጎበዝ አይደለሁም ፣
(trg)="29"> Ma kuntš mliḥa kima yelzem ; ma kuntš faṭna kima yelzem .
(src)="32"> የሚሳካልኝ አይመስለኝም ነበር "
(trg)="30"> Ma ḥsebtš bellli ndirha . "
(src)="33"> እራስን መግፋት ሁሌም ቀላል አይሆንም ! ለዛም ነው እናቶች የተፈጠሩት !
(trg)="31"> Ḍerwek , mši dima sahla beš tzeyyer ruḥek , ɛla biha xtarɛu el-yemmayen .
(src)="34"> ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) ፍሬንክ ጌሪይ ምን አለኝ እናቴነች ስትገፋኝ የነበረው
(trg)="32"> ( Ḍeḥk ) Frank Gehry -- Frank Gehry qalli : " ' Ana , yemma zeyretni . "
(src)="35"> ( ሳቅ ) ማገልገል !
(trg)="33.1"> Xdem w Dir mziyat !
(trg)="33.2"> Sherwin Nuland yqul : " Kunt mezhar ki xdemt ṭbib . "
(src)="37"> ብዙ ልጆች ሚሊየነር መሆን እንደሚፈልጉ ይነግሩኛል
(trg)="34"> Ḍerwek , bezzaf bzuza yqululi belli rahum ḥabin ywellu málin mlayen .
(src)="38"> መጀመሪያ የምላቸው ነገር " እሺ ፣ እራሳችሁን ማገልገል አትችሉም በሆነ ዋጋ ባለው ነገር ሌላውን መጥቀም አለባችሁ
(trg)="35"> W el-ḥaja el- 'ewla elli nqulhalhum hiya : " Ṣeḥḥa , ma teqderš texdem ruḥek ; lazelmek texdem ( w tdir mziya fi ) ġirek b ḥaja fiha qima ( fayda )
(src)="39"> ምክንያቱም ሰዎች ሀብታም የሚሆኑት በዚህ መንገድ ነው "
(trg)="36"> Laxaṭerš hadi hiya el-sira elli el-nas twelli biha mrefḥa . "
(src)="40"> ሀሳብ !
(trg)="37.1"> Fkar !
(trg)="37.2"> Men nas TED , yqul Bill Gates : " Kanet ɛendi fekra :
(src)="41"> ቴድ ተናጋሪ ቢል ጌትስ እንዳለው " አንድ ሀሳብ ነበረኝ ፣ የመጀመሪያውን የማይክሮ ኮምፒውተር ሶፍትዌር ካምፓኒ የማቋቋም ሀሳብ
(trg)="38"> nṭelleɛ el-šarika el- 'ewla ntaɛ el-baramej dyal el-ḥasub el-ṣġir
(src)="42"> በጣም ምርጥ ሀሳብ ነበር
(trg)="39"> Neqder nqul kanet fekra mxeyra .
(src)="43"> ሀሳብ ማፍለቅ ተአምር የለውም ቀላል ነገር እንደማድረግ ነው
(trg)="40.1"> W ma fiha ḥetta sḥur f el-bdaɛ ( kreyativite ) ki el-waḥed yjib fkar -- hiya , ġir , ki ydir el-waḥed ṣwaleḥ sahlin .
(trg)="40.2"> [ Smeɛ , Šuf , Kunek qerɛaji , Seqsi , Ḥell el-mašakil , Rbeṭ bin el-ṣwaleḥ ]
(src)="44"> ለዚህም ብዙ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ "
(trg)="41"> W nmedd šḥal men bayan .
(src)="45"> መጽናት !
(trg)="42.1"> Ɛeṣṣeṣ !
(trg)="42.2"> Joe Kraus yqul :
(src)="46"> ጆይ ክራውስ እንዳለው መጽናት ለስኬታችን ቁጥር አንድ ምክንያት ነው
(trg)="43"> " el-teɛṣaṣ huwa el-sebba el- 'ewla elli txelli el-waḥed yenjeḥ . "
(src)="47"> በውድቀት መሀል መጽናት አለባቹ በችግር ውስጥ መጽናት አለባቹ
(trg)="44.1"> Yliqlek tɛeṣṣeṣ mɛa kul xsara .
(trg)="44.2"> Yliqlek tɛeṣṣeṣ mɛa el-CRAP ( xra , ḥbuba )
(src)="48"> ያ ማለት ትችት ፤ ተቃውሞ ፣ አይረቤ ሰዎችና ግፊት
(trg)="45"> elli bayen meɛnatu : " neqd , refḍ , bhalil w ḍeġṭ . "
(src)="49"> ( ሳቅ ) የዚህ ትልቅ ጥያቄ መልስ ቀላል ነው 4 ሺ ክፍሎ ወደ ቴድ መምጣት
(trg)="46"> ( Ḍeḥk ) ' Amala el-jwab -- el-kbir , ntaɛ had el-swal ... sahel : Xelleṣ 4.000 ḥebba ( dollars ) and rwaḥ l TED .
(src)="50"> ( ሳቅ ) ያ ካልሆነላቹ ! እነዚህን ስምንት ነገሮች አድርጉ ደግሞም እመኑኝ ! እነዚህ ስምንት ታላቅ ነገሮች ናቸው ወደ ስኬት የሚመሩት
(trg)="47"> W ' ida ma nejjemtš , dir el-temn ṣwaleḥ -- w ṣeddeqni , hadu huma el-temn ṣwaleḥ el-kbar elli ywweṣlu l el-njaḥ .
(src)="51"> ቴድ ተናጋሪዎችን ለሰጣችሁን ቃለመጠይቅ ሁሉ አመሰግናለሁ !
(trg)="48"> Ṣeḥḥitu ya nas TED ɛla jal gaɛ el-intervyu ntaweɛkum !