# af/ted2020-248.xml.gz
# am/ted2020-248.xml.gz
(src)="1"> Hoe vorm die nuus hoe ons die wêreld sien ?
(trg)="1"> ዜና ርዕዮተ-ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው ?
(src)="2"> Só lyk die wêreld gebaseer op landmassa .
(trg)="2"> ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል
(src)="3"> En hier 's hoe nuus vorm wat Amerikaners sien .
(trg)="3"> ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል
(src)="4"> Dié kaart -- ( Applous ) -- wys hoeveel sekondes die Amerikaanse netwerk- en kabelnuus aan nuusstories toegewy het , volgens land , in Februarie 2007 -- net een jaar gelede .
(trg)="4"> ይሄ ካርታ -- ( ጭብጨባ ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው በሀገር ሲከፋፈል በ 2007 እ .ኤ .አ ፤ ከአንድ ዓመት በፊት
(src)="5"> Noord-Korea het in dieselfde maand ingestem om hulle kernfasiliteite af te breek .
(trg)="5"> ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር
(src)="6"> Daar was enorme vloede in Indonesië .
(trg)="6"> በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር
(src)="7"> En in Parys publiseer die IPCC ' n verslag wat ons impak op aardverwarming bevestig .
(trg)="7"> በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ
(src)="8"> Die VSA geniet 79 persent van die nuusdekking .
(trg)="8"> አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች
(src)="9"> En wanneer ons die VSA uithaal , en na die oorblywende 21 persent kyk , sien ons baie Irak -- die groot groen ding -- en min andersins .
(trg)="9"> አሜሪካን ብናወጣት ፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው ኢራቅን በብዛት እናያታለን ፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ
(src)="10"> Dekking van Rusland , China en Indië saam maak slegs een persent uit .
(trg)="10"> የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ
(src)="11"> Toe ons al die nuus stories ontleed en slegs een storie verwyder het ,
(trg)="11"> የሁሉንም ዜናዎች ብናጤናቸው እና አንድ ዜናን ብናወጣ ዓለም ይህን ትመስላለች
(src)="12.1"> het die wêreld so gelyk .
(src)="12.2"> Wat was die storie ?
(src)="12.3"> Die afsterwe van Anna Nicole Smith .
(trg)="12"> ያዜና ምንድን ነው ? የአና ኒኮል ህልፈተ ህይወት
(src)="13"> Dié storie oorskadu elke land behalwe Irak , en het 10 keer meer dekking as die IPCC-verslag ontvang .
(trg)="13"> ይህ ዜና ከኢራቅ በቀር ሁሉንም አገር አዳርሷል ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት ጥናት በአስር እጥፍ ሽፋን አግኝቷል
(src)="14"> En die siklus gaan voort ; soos ons almal weet is Britney groot nuus .
(trg)="14"> እናም ሁኔታው እየቀጠለ ነው እንደምናውቀው ብሪትኒ በጣም እየጨመረች መታለች
(src)="15"> So hoekom hoor ons nie meer oor die wêreld nie ?
(trg)="15"> ታድያ ስለዓለም በብዛት ለምን አንሰማም ?
(src)="16"> Een rede : Die nuusnetwerke het die hoeveelheid oorsese buro 's halveer .
(trg)="16"> አንደኛው ምክንያት የዜና ድርጅቶች በሌላ አገር ያሏቸውን ቢሮዎች በግማሽ ቀንሰዋል
(src)="17"> Behalwe vir een-persoon ABC mini-buro 's in Nairobi , Nieu-Delhi en Mumbai , is daar geen ander nuusnetwerkburo 's in die hele Afrika , Indië of Suid-Amerika nie -- plekke met meer as twee miljard mense .
(trg)="17"> በአንድ ግለሰብ ከሚመራው በናይሮቢ ፣ ኒው ዴልሂ እና ሙምባይ ከሚገኘው የኤ .ቢ .ሲ አነስተኛ ቢሮ በስተቀር በአፍሪካ ፣ ህንድ እና ደቡብ አሜሪካ ምንም ዓይነት የዜና ቢሮዎች አይገኙም ምንም እነኳን ቦታዎቹ ከሁለት ቢልዮን ህዝብ በላይ ቢገኝባቸውም
(src)="18"> Die realiteit is dat dit goedkoper is om Britney te dek .
(trg)="18"> እውነታው ግን ለብሪትኒ ሽፋን መስጠት ወጪ አይጠይቅም
(src)="19"> Die tekort aan globale dekking is nog meer onrusbarend as ons kyk waarheen mense gaan vir nuus .
(trg)="19"> ይህ የዓለም ሽፋን ደሞ የባሰ የሚረብሸው ሰዎች ለዜና ብለው የሚሄዱበትን ቦታ ስናይ ነው
(src)="20"> Plaaslike TV-nuus is groot , en slegs 12 persent van hulle dekking word aan internasionale nuus gewy .
(trg)="20"> የአገር ውስጥ ዜና ሰፊ ነው በሚያሳዝን መልኩ ለዓለም ዜና የሚሰጠው ሽፋን 12 በመቶ ብቻ ነው
(src)="21.1"> En wat van die web ?
(src)="21.2"> Die gewildste nuustuistes vaar nie veel beter nie .
(trg)="22"> ዝነኛ የተባሉት የዜና ድረ-ገጾች ምንም የተሻሉ አይደሉም
(src)="22"> Laas jaar het Pew en die Colombia J-School 14 000 stories ontleed wat op Google News se voorblad verskyn het .
(trg)="23"> ባለፈው ዓመት ፒው እና የኮሎምቢያ ጄ ት / ቤት 14000 ዜናዎችን አጥንተዋል የተገኙትም ከጉግል ዜና የፊት ገጽ ነበር
(src)="23"> En hulle het almal dieselfde 24 nuusgebeure gedek .
(trg)="24"> እነሱም ሽፋን የሰጡት ለነዛው 24 ዜናዎች ነበር
(src)="24"> Net so het ' n studie van e-inhoud gewys dat baie globale nuus van Amerikaanse nuusverskaffers hergesirkuleerde stories van die AP nuusagentskappe en Reuters is , sonder dat die nuus in konteks geplaas word vir mense om hulle verband daarmee te verstaan .
(trg)="25"> በተመሳሳይ መልኩ በድረ-ገጾች ይዘት ላይ የተካሄደ ጥናት እንዳሳይው ፤ በአሜሪካውያን ዘጋቢዎች ስለዓለም የሚሰሩት ዜናዎች ከአጃንስ ፕሬስ እና ከሮይተርስ የሚለቀሙ ናቸው እናም ሰዉ ሊረዳው በሚችል መንገድ እንኳን አያስቀምጡትም
(src)="25"> As ons alles saamvoeg kan dit verduidelik waarom universiteitverlaters sowel as minder opgeleide Amerikaners minder weet oor die wêreld as hulle eweknieë van 20 jaar gelede .
(trg)="26"> እና ሁሉንም ስታገናኙት ፤ ለምን የኮሌጅ ተመራቂዎች ብዙ ትምህርት ያላገኙ አሜሪካውያንን ጨምሮ ከሌሎች ተመሳሳይ ሀገራት ከ 20 ዓመታት በፊት ሊያቁ የቻሉትን እነሱ ማወቅ የተሳናቸው
(src)="26"> As jy dink dis omdat ons nie belangstel nie , sou jy verkeerd wees .
(trg)="27"> ፍላጎት ሳይኖረን ቀርቶ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል
(src)="27"> Amerikaners wat sê dat hulle wêreldnuus meeste van die tyd volg het die laaste paar jaar gegroei tot meer as 50 persent .
(trg)="28"> ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም ዜና እንከታተላለን የሚሉ አሜሪካውያን ቁጥር 50 በመቶ ደርሷል
(src)="28"> Die werklike vraag : Is hierdie verwronge wêreldbeeld wat ons wil hê vir Amerikaners in ons toenemend verbinde wêreld ?
(trg)="29"> ዋናው ጥያቄ ግን ይሄን የተሳሳተ ርዕዮተ-ዓለም ለአሜሪካውያን እንመኛለን የዓለም አቀፍ ትስስር እየጨመረ በመጣበት ዘመን ?
(src)="29.1"> Ek weet ons kan beter doen .
(src)="29.2"> Kan ons die alternatief bekostig ?
(src)="29.3"> Dankie .
(src)="29.4"> ( Applous )
(trg)="31"> አለማድረጉስ ያዋጣናል ? አመሰግናለሁ !
# af/ted2020-70.xml.gz
# am/ted2020-70.xml.gz
(src)="1"> Hierdie is eintlik ’ n twee-uur aanbieding vir hoërskoolleerders , kortgeknip na drie minute .
(trg)="1"> ይሄ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሰጠሁት ገለጻ ነው በሶስት ደቂቃ አሳጥሬው ነው
(src)="2"> Dit begin op ’ n vliegtuig , op pad TED toe , sewe jaar gelede .
(trg)="2"> ነገሩ የተጀመረው አንድ ቀን አውሮፕላን ላይ ሆኜ ወደ ቴድ እያመራሁ ሳለ ነበር ከሰባት አመት በፊት
(src)="3"> In die sitplek langs my was ’ n hoërskoolleerder , ’ n tiener , van ’ n baie arm gesin .
(trg)="3"> ከጎኔ ካለው መቀመጫ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጅ ተቀምጣ ነበር በጣም ደሀ ከሆኑ ቤተሰቦች የተገኘች ናት
(src)="4.1"> Sy wou iets van haar lewe maak .
(src)="4.2"> Sy 't my ’ n eenvoudige vraag gevra :
(trg)="4"> እናም በህይወቷ የላቀ ነገር ለማድረግ ትፈልጋለች ቀላል ጥያቄ ጠየቀችኝ
(src)="5"> " Wat lei tot sukses ? "
(trg)="5"> ወደ ስኬት የሚያደርሰው ምንድ ነው ?
(src)="6"> Ek 't rêrig sleg gevoel , want ek kon haar nie ’ n goeie antwoord gee nie .
(trg)="6"> አለችኝ በራሴ በጣም አዘንኩ ! ምክንያቱም ጥሩ የሆነ መልስ ልሰጣት ስላልቻልኩ ነበር
(src)="7"> So ek klim van die vliegtuig af , en ek kom TED toe .
(trg)="7"> ስለዚህ ከአውሮፕላን ወርጄ ወደ ቴድ መጣሁ
(src)="8"> Ek dink toe , jissie , ek 's in ’ n kamer vól suksesvolle mense !
(trg)="8"> ሳስበው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች የሞሉበት ክፍል መሀል ነው ያለሁት
(src)="9"> So hoekom vra ek hulle nie uit oor hulle sukses en dra dit dan oor aan kinders nie ?
(trg)="9"> ስለዚህ ምን ለስኬት እንዳበቃቸው ! ለምን አልጠይቃቸውም ? እና ያንን ለልጆች ለምን አላስተላልፍም ?
(src)="10"> So hier is ons , sewe jaar en 500 onderhoude later en ek gaan vir julle vertel wat rêrig tot sukses lei en hoe TEDsters se koppe werk .
(trg)="10"> አልኩ ይኀው ከሰባት አመታት ፣ ከ 500 ቃለ መጠይቆች በኋላ በትክክል ወደ ስኬት ምን አንደሚመራቹ እነግራቹሀለው እናም ቴድ ተናጋሪዎችን የሚነካ ነው
(src)="11"> Die eerste ding is passie .
(trg)="11"> የመጀመሪያው ጽኑ ፍላጎት ነው !
(src)="12"> Freeman Thomas sê : " My passie dryf my . "
(trg)="12"> ፍሪማን ቶማስ እንዳለው " የሚገፋኝ ጽኑ ፍላጎቴ ነው "
(src)="13"> TEDsters doen dit vir die liefde ; nie vir geld nie .
(trg)="13"> ቴድ ተናጋሪዎችን ወደውት ነው የሚሰሩት ለገንዝብ ብለው አይደለም
(src)="14"> Carol Coletta sê : " Ek sou iemand betaal om te mag doen wat ek doen . "
(trg)="14"> ካሮል ኮሌታአ እንዳለችው " እኔ የምሰራውን ለሚሰራ ሰው እከፍላለሁ "
(src)="15"> Interessant : as jy dit doen vir die liefde , kom die geld in elk geval .
(trg)="15"> ደስ የሚለው ነገር ! ወዳችሁት የምታደርጉት ከሆነ ገንዘቡም መምጣቱ አይቀርም
(src)="16.1"> " Werk ! " sê Rupert Murdoch vir my .
(src)="16.2"> " Dis alles harde werk .
(trg)="16"> መስራት ! ሩፐርት ሙትዶች ያለኝ " ተግቶ መስራት ነው ፣
(src)="17.1"> Niks kom maklik nie .
(src)="17.2"> Maar ek 't baie pret . "
(trg)="17"> ምንም ነገር በቀላሉ አይገኝም ፣ ግን በመስራት ብዙ ደስታ አገኛለሁ "
(src)="18"> Het hy gesê pret ?
(trg)="18"> ደስታ ነው ያለው ? ሩፐርት ! ?
(src)="19.1"> Rupert ?
(src)="19.2"> Ja !
(src)="19.3"> ( Gelag ) TEDsters geniet hulle werk .
(trg)="19"> አዎ ! ( ሳቅ ) ቴድ ተናጋሪዎችን በስራቸው ደስታ ያገኛሉ እናም ተግተው ይሰራሉ
(src)="20.1"> En hulle werk hard .
(src)="20.2"> Hulle 's nie " workaholics " nie .
(trg)="20"> ሲገባኝ ! የስራ ሱስኞች አይደሉም !
(src)="21.1"> Hulle 's " workafrolics " .
(src)="21.2"> ( Gelag ) Goed !
(trg)="21"> ስራ ወዳድ ናቸው ! ( ሳቅ ) ጥሩ !
(src)="22"> ( Applous ) Alex Garden sê : " Om suksesvol te wees , klim in die ding in en raak goed , raak kundig daarin . "
(trg)="22"> ( ጭብጨባ ) አሌክስ ጋርደን እንዳለው " ስኬታማ ለመሆን አንድ ነገር ውስጥ አነፍንፉና በነገሩ የተዋጣላቹ ሁኑ !
(src)="23"> Daar 's geen toorkuns nie ; dis oefen , oefen , oefen .
(trg)="23"> ምንም ተአምር የለውም ፣ መለማመድ ፣ መለማመድ ፣ መለማመድ ነው "
(src)="24"> En dis fokus .
(trg)="24"> ሌላው ትኩረት ነው !
(src)="25"> Norman Jewison sê vir my : " Dit het alles te doen met jouself op een ding fokus . "
(trg)="25"> ኖርማን ጄዊሰን እንዳለኝ ሳስበው ! ራስን በአንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ነው
(src)="26"> En druk !
(trg)="26"> እና መግፋት !
(src)="27"> David Gallo sê : " Druk jouself .
(trg)="27"> ዴቪድ ጋሎ እንዳለው " እራስህን ግፋው !
(src)="28"> Fisies , verstandelik , jy moet druk , druk , druk . "
(trg)="28"> በአካል ፣ በአምሮ ፣ እራስህ መግፋት አለብህ ! መግፋት !
(src)="29"> Jy moet druk deur bedeesdheid en selftwyfel .
(trg)="29"> መግፋት ! መግፋት ! " ማፈርህን ፣ በራስ መጠራጠርን መግፋት አለብህ !
(src)="30"> Goldie Hawn sê : " Ek 't altyd getwyfel aan myself .
(trg)="30"> ጎልዲ ሃውን አንዳለው " ሁሌም በራሴ ላይ ጥርጣሬ ነበረኝ
(src)="31"> Ek was nie good genoeg of slim genoeg nie .
(trg)="31"> ብቁ አይደለሁም ፣ ጎበዝ አይደለሁም ፣
(src)="32"> Ek 't nie gedink ek sou dit maak nie . "
(trg)="32"> የሚሳካልኝ አይመስለኝም ነበር "
(src)="33"> Dis nie altyd maklik om jouself te druk nie , en dis hoekom ma 's gemaak is .
(trg)="33"> እራስን መግፋት ሁሌም ቀላል አይሆንም ! ለዛም ነው እናቶች የተፈጠሩት !
(src)="34"> ( Gelag ) ( Applous ) Frank Gehry sê : " My ma het my gedruk . "
(trg)="34"> ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) ፍሬንክ ጌሪይ ምን አለኝ እናቴነች ስትገፋኝ የነበረው
(src)="35"> ( Gelag ) Dien !
(trg)="35"> ( ሳቅ ) ማገልገል !
(src)="36"> Sherwin Nuland sê : " Dit was ’ n voorreg om as ’ n dokter te dien . "
(trg)="36"> ሸርዋይን ኑላንድ እንዳለው " ሀኪም ሆኖ ማገልግል መታደል ነው "
(src)="37"> Baie kinders wil miljoenêrs wees .
(trg)="37"> ብዙ ልጆች ሚሊየነር መሆን እንደሚፈልጉ ይነግሩኛል
(src)="38"> Die eerste ding wat ek sê is : " OK , jy kan nie jouself dien nie ; jy moet ander iets van waarde bied .
(trg)="38"> መጀመሪያ የምላቸው ነገር " እሺ ፣ እራሳችሁን ማገልገል አትችሉም በሆነ ዋጋ ባለው ነገር ሌላውን መጥቀም አለባችሁ
(src)="39"> Want dis hoe mense rêrig ryk raak . "
(trg)="39"> ምክንያቱም ሰዎች ሀብታም የሚሆኑት በዚህ መንገድ ነው "
(src)="40"> Idees !
(trg)="40"> ሀሳብ !
(src)="41"> TEDster Bill Gates sê : " Ek 't ’ n idee gehad : om die eerste mikrorekenaar- sagtewaremaatskappy te stig . "
(trg)="41"> ቴድ ተናጋሪ ቢል ጌትስ እንዳለው " አንድ ሀሳብ ነበረኝ ፣ የመጀመሪያውን የማይክሮ ኮምፒውተር ሶፍትዌር ካምፓኒ የማቋቋም ሀሳብ
(src)="42"> Ek sou sê dit was ’ n redelike goeie idee .
(trg)="42"> በጣም ምርጥ ሀሳብ ነበር
(src)="43"> En daar 's geen toorkuns agter kreatiewe idees nie -- dis net ’ n paar eenvoudige dinge .
(trg)="43"> ሀሳብ ማፍለቅ ተአምር የለውም ቀላል ነገር እንደማድረግ ነው
(src)="44"> En ek gee baie getuienis .
(trg)="44"> ለዚህም ብዙ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ "
(src)="45"> Hou aan !
(trg)="45"> መጽናት !
(src)="46"> Joe Kraus sê : " Aanhou is die nommer een rede vir ons sukses . "
(trg)="46"> ጆይ ክራውስ እንዳለው መጽናት ለስኬታችን ቁጥር አንድ ምክንያት ነው
(src)="47.1"> Jy moet deur mislukkings aanhou .
(src)="47.2"> Jy moet deur stront ( crap ) aanhou :
(trg)="47"> በውድቀት መሀል መጽናት አለባቹ በችግር ውስጥ መጽናት አለባቹ
(src)="48"> " Kritiek , Verwerping , Poepholle en Druk .
(trg)="48"> ያ ማለት ትችት ፤ ተቃውሞ ፣ አይረቤ ሰዎችና ግፊት
(src)="49"> ( C-R-A-P ) " ( Gelag ) So , die antwoord op die vraag is eenvoudig : Betaal $ 4000 en kom TED toe .
(trg)="49"> ( ሳቅ ) የዚህ ትልቅ ጥያቄ መልስ ቀላል ነው 4 ሺ ክፍሎ ወደ ቴድ መምጣት
(src)="50"> ( Gelag ) Of , as dit nie werk nie , doen die agt dinge -- en glo my , hierdie is die groot agt dinge wat lei tot sukses .
(trg)="50"> ( ሳቅ ) ያ ካልሆነላቹ ! እነዚህን ስምንት ነገሮች አድርጉ ደግሞም እመኑኝ ! እነዚህ ስምንት ታላቅ ነገሮች ናቸው ወደ ስኬት የሚመሩት
(src)="51"> Dankie TEDsters vir al julle onderhoude !
(trg)="51"> ቴድ ተናጋሪዎችን ለሰጣችሁን ቃለመጠይቅ ሁሉ አመሰግናለሁ !
(src)="52"> ( Applous )
(trg)="52"> ( ጭብጨባ )
# af/ted2020-755.xml.gz
# am/ted2020-755.xml.gz
(src)="1"> Verbeel jou jy staan op ’ n straat in Amerika en ’ n Japanese persoon kom vra jou : " Verskoon my , wat is die naam van hierdie blok ? "
(trg)="1"> በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ ‹ ይቅርታ ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል ›
(src)="2"> En jy antwoord : " Jammer , maar hierdie is Oak- en dis Elmstraat daar .
(trg)="2"> እርሶ ሲመልሱ ‹ ይሄ ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል
(src)="3"> Hierdie is 26ste , en daai 27ste . "
(trg)="3"> ይሄ 26 ኛ ያ ደሞ 27 ኛ ነው ›
(src)="4.1"> En hy sê : " Wel , dankie .
(src)="4.2"> Wat is die naam van die blok ? "
(trg)="4"> እሱም እሺ በማለት ‹ እሺ ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል ? ›
(src)="5"> Jy sê : " Wel , blokke het nie name nie .
(trg)="5"> እርሶም ‹ እንግዲ ! ብሎኮች ስም የላቸውም ፡ ፡
(src)="6"> Strate het name ; blokke is net die onbenoemde spasies tussen strate . "
(trg)="6"> መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው ፤ ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው ›
(src)="7"> Hy vertrek , effens verward en teleurgesteld .
(trg)="7"> እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል
(src)="8"> Verbeel jou nou dat jy op ’ n straat staan , enige plek in Japan , jy draai na die persoon langs jou en vra : " Verskoon my , wat is die naam van hierdie straat ? "
(trg)="8"> አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ ይቅርታ ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው ?
(src)="9"> Hulle antwoord : " Wel , daardie is blok 17 en hierdie is blok 16 . "
(trg)="9"> እነሱም ‹ እንግዲ ያ ብሎክ 17 ፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16 ›
(src)="10"> En jy sê : " Goed so , maar wat is die naam van hierdie straat ? "
(trg)="10"> እርሶም ‹ እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው ? ›
(src)="11"> En hulle antwoord : " Wel , strate het nie name nie .
(trg)="11"> እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹ መንገዶች ስም የላቸውም
(src)="12"> Blokke het name .
(trg)="12"> ብሎኮች ስም አላቸው
(src)="13.1"> Kyk gerus na Google Maps hier .
(src)="13.2"> Daar is blok 14 , 15 , 16 , 17 , 18 , 19 .
(trg)="13"> ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ ፡ ፡ ያሉት ብሎኮች 14 ፣ 15 ፣ 16 ፣ 17 ፣ 18 ፣ 19
(src)="14.1"> Al hierdie blokke het name .
(src)="14.2"> Strate is slegs die onbenoemde spasie tussen blokke . "
(trg)="14"> እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው ›
(src)="15"> En jy vra dan : " Goed , hoe weet jy dan wat jou huisadres is ? "
(trg)="15"> እርሶም ምን ይላሉ ‹ እሺ ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ ? ›
(src)="16"> Hy antwoord : " Dis maklik , hierdie is Distrik Agt .
(trg)="16"> እሱም ምን ይመልሳል ‹ ቀላል ነው !
(src)="17"> Daar is blok 17 , huis nommer Een . "
(trg)="17"> ይሄ ቀጠና ስምንት ፤ ያ ! ብሎክ 17 ፤ የቤት ቁጥር አንድ ›
(src)="18"> Jy sê : " Goed , maar ek het opgemerk dat die huisnommers nie op mekaar volg nie . "
(trg)="18"> እርሶም ሲመልሱ ‹ እሺ ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት ›
(src)="19.1"> Hy sê : " Natuurlik volg hulle !
(src)="19.2"> Dis in die volgorde wat die huise gebou is .
(trg)="19"> እሱም ሲመልስ ‹ በተርታ ይሄዳሉ ፡ ፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት ፡ ፡