# amh/HbPIeKfdJtA7.xml.gz
# srp/HbPIeKfdJtA7.xml.gz


(src)="1"> ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል ? ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ ለምሳሌ ይሄን ተመልከቱ በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው ( ሳቅ ) ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ ፎቶዎች ስሰቅል ስለዚ ባርቢኪው አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ እኛስ ግን ? እውነታችንስ ? መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት ? የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ ? እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ ሌላ ምሳሌ ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ ? በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል በደሴቱ ላይ የሚገኙት በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ እንደዚ ቢሆንስ አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል ለምን አይሆንም ? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Ja sam dizajner i predavač .
(trg)="2"> Radim mnogo stvari istovremeno , i tjeram svoje studente da prođu kroz veoma kreativan proces multitasking dizajna
(trg)="3"> Ali koliko je , ustvari , efikasan ovaj multitasking ?

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="24"> ( Aplauz )

# amh/OpwgB77Ev4JM.xml.gz
# srp/OpwgB77Ev4JM.xml.gz


(src)="1"> ኬንያ ውስጥ ነው የምኖረው ከናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ አጠገብ በደቡብ በኩል ከበስተጀርባ ያሉት የአባቴ ላሞች ናቸው ከላሞቹ በስተጀርባ ... ይሄ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ ነው የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ በኩል አጥር የለውም ያ ማለት ልክ እንደ የሜዳ አህያ ያሉ እስስሳቶች ከፓርኩ በነጻነት ወጥተው ይመላለሳሉ ስለዚህ እንደ አንበሳ ያሉ አዳኝ እንስሳቶች ይከተሏቸዋል እናም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት ከብቶቻችንን ይገድሉብናል ! ማታ ላይ ከተገደሉት ላሞች መካከል ይቺ አንዷ ናት በጠዋት ስነሳ ሞቶ አገኘሁት መጥፎ ስሜት ነበር የተሰማኝ ! ምክንያቱም ያለን ብቸኛ በሬ እሱ ነበር ! በማህበረሰባችን በማሳይዎች ዘንድ የሚታመን ነገር አለ ከእንስሳቶቻችን ከመሬቱ ጋር ነው ከገነት የወረድነው እነሱን ለማገድ ነው ! ለዛም ነው ከፍ ያለ ስፍራ የምንሰጣቸው ! አንበሶቹን እየጠላሁ ነበር ያደግኩት ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው ! ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር ስለሆነ አንበሶችን ገደሏቸው ! ይሄ ከተገደሉት ስድስት አንበሶች አንዱ ነው ለዛም ይመስለኛል በናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ የአንበሶች ቁጥር ያነሰው በማህበረሰባችን ከ6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት የኔም ስራ ይሄው ነበር ! ችግሩን መቅረፊያ መንገድ መፈለግ ነበረብኝ መጀመሪያ የታየኝ ሀሳብ እሳት መጠቀም ነበር ምክንያቱም ሳስበው አንበሶቹ እሳት ይፈራሉ ግን ቆይቶ ስገነዘብ አዋጪ አልነበረም ለምን ? ጭራሽ ! አንበሶቹ ... ከአጥሩ አልፈው እንዲያዩ ያግዛቸዋል ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ጥረት ማድረግ ቀጠልኩ ! ሁለተኛ የመጣልኝ ሀሳብ ... ማስፈራሪያ ማቆም ነበር አንበሶቹን ለመሸወድ ነበር ጥረቴ ከከብቶቹ አጥር አጠገብ የቆምኩ እንዲመስላቸው ግን አንበሶቹ ብልጥ ነበሩ !
(trg)="1"> Ovo je mjesto gdje živim .
(trg)="2"> Ja živim u Keniji , u južnom dijelu Nacionalnog parka Najrobi .
(trg)="3"> Ovo u pozadini su krave moga oca , a iza krava , to je Nacionalni park Najrobi .

(src)="2"> ( ሳቅ ) በመጀመሪያው ቀን ማስፈራሪያውን አይተው ተመለሱ በሁለተኛው ቀን መተው ...
(trg)="22"> Ali lavovi su veoma pametni .
(trg)="23"> ( Smijeh )
(trg)="24"> Prvi dan bi došli , vidjeli strašilo , i vratili se , ali sljedeći dan , oni bi došli i rekli , ona stvar se ne mrda , uvjek je ovdje .

(src)="3"> " ይሄ ነገር አይንቀሳቀስም ሁሌ እንደቆመነው " ይባባላሉ ( ሳቅ ) ስለዚህ ይዘሉና ከብቶቹን ይድላሉ አንድ ምሽት ላይ በከብቶቹ አጥር ዙሪያ ባትሪ ይዤ እየተራመድኩ ነበር በእለቱ አንበሶቹ ሳይመጡ ቀሩ እናም አንበሶች የሚንቀሳቀስ ብርሀን እንደሚፈሩ ተገለጸልኝ እንድ ሀሳብ መጣልኝ ! ከልጅነቴ ጀምሮ ... ቀኑን ሙሉ ክፍሌ ውስጥ ሆኜ እሰራ ነበር ከእናቴ አዲስ ሬድዮ ላይ ሳይቀር እቃ እወስድ ነበር ! ያን ቀን ልትገለኝ ነበር ! ግን ያው ስለ ኤሌክትሮኒክስ ብዙ ነገር ተማርኩ ( ሳቅ ) ያረጀ የመኪና ባትሪ አገኘው ጠቋሚ ሳጥን ፣ ሞተር ሳይክል ላይ የሚገኝ ትንሽ መሳሪያ ነው ሞተር ነጂው ወደ ቀኝና ወደ ግራ መታጠፍ ሲፈልግ የሚረዳው ነው ብልጭ ድርግም ይላል ሌላ ማብሪና ማጥፊያ ነበረኝ ይሀ ደግሞ ከተሰበረ የእጅ ባትሪ የተገኘ ትንሽ አንፖል ነው ስለዚህ ሁሉን ነገር አስተካከልኩ እንደምታዩት የጸሀይ ብርሀን መሰብሰቢያው ባትሪውን ሀይል ይሞላዋል ባትሪው ደግሞ ለሳጥኗ ሀይል ይሰጣል ትራንስፎርመር ብዬ ነው ምጠራው ጠቋሚዋ ሳጥን ደግሞ መብራቱ ብልጭ ድርግም እንዲል ያደርጋል እንደምታዩት አንፖሎቹ ወደ ውጪ ነው የተሰቀሉት ምክንቱም አንበሶቹ በዛ በኩል ነው የሚመጡት በምሽት አንበሶቹ ሲመጡ የሚታያቸው እንደዚህ ነው መብራቱ ብልጭ ድርግም እያለ ይሸውዳቸዋል አንበሶቹ የሚያስቡት በላሞቹ አጥር ዙሪያ እየተራመድኩ እንደሆነ ነው እኔ ግን አልጋዬ ላይ ተኝቻለሁ !
(trg)="25"> ( Smijeh )
(trg)="26"> Onda uskoče i ubijaju životinje .
(trg)="27"> Jedne noći sam šetao oko štale sa lampom , i tog dana lavovi nisu došli .

(src)="4"> ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) አመሰግናለሁ ይሄን የሰራሁት ከሁለት አመት በፊት ነበር ከዛን ጊዜ አንስቶ ከአንበሶቹ ጥቃት ደርሶብን አያውቅም ጎረቤቶቼ ስለ ሀሳቡ ሰምተው ነበር አንዷ አያታችን ነበረች አንበሶቹ ብዙ ከብቶች ገለውባት ነበር መብራቶቹን እንድ ገጥምላት ጠየቀችን እሺ አልኳት መብራቱን ሰቀልኩላት ! እነዛ ከጀርባ የምታዩት የአንበሶቹ ብራት ነው እስካሁን ድረስ በአካባቢዬ ላሉ ሰባት ቤቶች ሰርቼላቸዋለሁ እናም በደንብ እየሰሩ ነው አሁን በመላው ኬንያ ሀሳቤን እየተጠቀሙበት ነው ሌሎችንም እንደ ጅብ አቦሸማኔ ለመሰሉ አውሬዎች ማስፈራሪያነት እየዋለ ነው በተጨማሪ ዝሆኖችን ከእርሻ ለማራቅ እየተጠቀሙበት ነው በዚህ ፈጠራ ምክንያት ነጻ የትምህርት እድል ለማግኘት ችያለሁ በኬንያ ምርጥ ከሚባሉት ትምህርት ቤቶች አንዱ ብሩክሀውስ አለማቀፍ ትምህርት ቤት በዚህ በጣም ከፍተኛ ጉጉት አድሮብኛል በአዲሱ ትምህርት ቤቴ በኩል እርዳታ እያደረጉ ነው ገቢ በማሰባሰብና ግንዛቤ በመፍጠር ጓደኞቼን ሳይቀር ወደ ቤት ይዣቸው መጣሁ በየቤቱ መብራቱን እየተከልን ነው እንዴት እንደሚሰራ እያስተማርኳቸው ነው እንግዲህ ከአመት በፊት በሳቫና ግራስ ላንድ የሚኖር ተራ ልጅ ነበርኩ የአባቴን ላሞች እያገድኩ ያኔ አውሮፕላን ሲያልፍ አይነበር እናም ለራሴ አንድ ነገር እል ነበር አንድ ቀን ውስጡ ገባለሁ ይሄው ዛሬ ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ቴድ በአውሮፕላን መጣሁ አሁን ትልቁ ህልሜ ሳድግ የበረራ ኢንጅነርና ፓይለት መሆን ነው አንበሶቹን እጠላቸው ነበር ግን አሁን በፈጠራዬ ሰበብ የአባቶቼ ላሞችና አንበሶቹን ማትረፍ ችያለሁ ያለምንም ችግር ከአንበሶቹ ጋር መኖር ችለናል አሼዎ ኦሌኦን ! በቋንቋዬ አመሰግናለሁ ማለት ነው ( ጭብጨባ )
(trg)="43"> Svijetlo trepće i prevari lavove kako bi mislili da ja šetam oko štale , ali ja spavam u svom krevetu .
(trg)="44"> ( Smijeh ) ( Aplauz )
(trg)="45"> Hvala .

(src)="5"> " ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነብን አታውቀውም ያንተን መሰል ታሪክ መስማት " ክሪስ አንደርሰን የትምህርት እድል አገኘሀ ? ታዲያ ! ሌላ የኤሌክተሪካል ፈጠራዎች እየሰራህ ነው ቀጣይ ነገር ምንድነው ? ቀጣዩ ፈጠራዬ የኤሌክትሪክ አጥር መስራት ነው የኤሌክትሪክ አጥር ? የኤሌክትሪክ አጥር እንደ ተፈጠረ አውቃለሁ የራሴን የተለየ መፍጠር ነው ምፈልገው ( ሳቅ ) እስካሁን መቼም አንዴ ሞክረኀል አይደል ! በፊት ሞክሬ ነበር ግን ስለነዘረኝ ተውኩት ( ሳቅ ) ሪቻርድ ቱሬሬ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ ነገር ነህ በያንዳንዱ እርምጃህ ጎንህ ሆነን እናበረታታሀለን ጎደኛዬ በጣም አመሰግናለሁ ! አመሰግናለሁ ( ጭብጨባ )
(trg)="69"> Nemaš predstavu koliko je uzbudljivo čuti priču kao što je tvoja .