# amh/26WoG8tT97tg.xml.gz
# sl/26WoG8tT97tg.xml.gz


(src)="1"> በቻይንኛ አንድ ቃል አለ " ዢያንግ " ጥሩ ሽታ አለው እንደማለት ነው አበባ ፣ ምግብ ወይም ማንኛውም ጥሩ የሆነ ነገር ሊገልጽ ይችላል ግን ምንጊዜም ቢሆን አዎንታዊ የሆነ የነገሮች ማብራሪያ ነው ከማንዳሪን ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም ያስቸግራል
(trg)="1"> V kitajščini beseda " xiang " pomeni nekaj , kar lepo diši .
(trg)="2"> Z njo lahko opišeš rožo , hrano , kar koli .
(trg)="3"> Njen pomen je vedno pozitiven in ga je težko prevesti v druge jezike .

(src)="2"> " ታላኖዋ " የሚል ቃል በፊጂ- ሂንዲ አለ የምር አርብ ምሽት ላይ በጓደኞችህ ተከብበህ ስታወራ የምታገኘው ስሜት ነው ፣ ግን ዝም ብሎ ሳይሆን ይበልጥ ሞቅ ያለና የሚያቀርብ አይነት ጨዋታ ነው ጭንቅላትህ ላይ የመጣልህ ነገር ሁሉ
(trg)="4"> V fidžijski hindustanščini je beseda " talanoa " , ki izraža poseben občutek , na primer v petek zvečer , ko si zunaj s prijatelji in kramljaš z njimi .
(trg)="5"> Ampak ni čisto to .
(trg)="6"> Gre za prijetnejšo obliko klepeta , pravzaprav vse , kar ti pade na pamet .

(src)="3"> " ሜራኪ " የሚል የግሪክ ቃል አለ ይሄ ማለት መላው መንፈስህንና ማንነትህን በምታደርገው ነገር ውስጥ ማድረግ ማለት ነው ፣ ዝንባሌህም ሆነ ስራህን የምታደርገው ለምታደርገው ነገር ፍቅር ስላለህ ነው ግን የሆነ አንድ የባህል- ነክ ነገር ነው መቼም ቢሆን አሪፍ ትርጉም የማላገኝለት
(trg)="7"> Grška beseda " meraki " pomeni , da v svoje delo vložiš vso svojo energijo , naj gre za konjička ali službo , ker to počneš z ljubeznijo .
(trg)="8"> Vendar je to specifično za našo kulturo in še nisem našel ustreznega prevoda .

(src)="4"> " ሜራኪ " ፣ ከተመስጦ ጋር ፣ ከፍቅር ጋር ቃላትህ ፣ ያንተ ቋንቋ ፣ በየትኛውም ቦታ ከ70 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተይብ
(trg)="9"> " Meraki " , s strastjo , z ljubeznijo

# amh/BxmR4RDROuLr.xml.gz
# sl/BxmR4RDROuLr.xml.gz


(src)="1"> የሚያደርጉት ነገር አሁን እየገደሎት ነው ከመኪና ወይም ከበየነ- መረብ በላይ ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ የይሄ ነው ፤ መቀመጫዎ ! አሁን በቀን ለ9 . 3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7 . 7 ሰዓታት ባላይ ነው መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም ሰው ሁላ ስለሚያደርገው ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ የዘመኑ ሲጋራ ሱስ በእርግጥ ጤናን ይጎዳል ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው ሁለቱም አስር በመቶ ያህል ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ ፤ አይሳካም እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ ፤ እና ምን አለ ‹ ውሾቼን ነገ ስለማዝናና ፤ የዛኔ ብንገናኝስ ? › ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ በውይይቱ ጊዜ እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ በሳምንት ከ30 እስከ 50 ኪ . ሜ በመጓዝ ህይወቴን ቀይሮታል ከዚህ በፊት የነበረው እንዲ አርጌ ነበር የማስበው ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ ፤ መስራቱ አይቀርም ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን እንደዛም ባይሆኑ እንኳን ችግር የምንቀርፍ ከሆነ እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ ምክንያቱም ይሄ የሆነው ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ ለማጠናቀቅ ያህል ንግግሮን ያንቀሳቅሱ ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ በቀንተቀን አሰራሮ ላይ ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> To , kar delate zdaj , v prav tem trenutku vas ubija .
(trg)="2"> Ubija vas bolj kot avtomobili ali internet , bolj od mobilne napravice o kateri ves čas govorimo .
(trg)="3"> Tehnologija , ki jo vsak dan največ uporabljate je tole , vaša zadnjica .

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="34"> ( Aplavz )

# amh/HbPIeKfdJtA7.xml.gz
# sl/HbPIeKfdJtA7.xml.gz


(src)="1"> ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል ? ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ ለምሳሌ ይሄን ተመልከቱ በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው ( ሳቅ ) ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ ፎቶዎች ስሰቅል ስለዚ ባርቢኪው አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ እኛስ ግን ? እውነታችንስ ? መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት ? የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ ? እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ ሌላ ምሳሌ ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ ? በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል በደሴቱ ላይ የሚገኙት በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ እንደዚ ቢሆንስ አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል ለምን አይሆንም ? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Sem oblikovalec in učitelj .
(trg)="2"> Sem oseba , ki dela več stvari hkrati in svoje študente vzpodbujam , da letijo skozi zelo kreativen , večopravilen proces oblikovanja .
(trg)="3"> A kako učinkovita je , zares , ta večopravilnost ?

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="24"> ( Aplavz )

# amh/MixNgzjx7Qye.xml.gz
# sl/MixNgzjx7Qye.xml.gz


(src)="1"> Google በአለም ላይ ይበልጥ የተጠናቀረ አካባቢያዊ መረጃንማቅረብ አሁን ጀምሯል 1, 000 ምርጫዎችን ለማግኘት 1, 000 ግምገማዎችን ማንበብ አይጠበቅብዎትም
(trg)="1"> Najboljše pregledne lokalne informacije so zdaj na voljo v Googlu
(trg)="2"> Zdaj vam ni treba prebrati 1000 različnih mnenj

(src)="2"> Zagat እርስዎን የመሳሰሉ ህዝቦች የሰጡትን በብዙሺህ የሚቆጠሩ ደረጃዎች እና ግምገማዎች በአጭሩ ያጠቃልላል እንዲሁም በ30 ነጥብ መለኪያ እና በ ነጠላ የአጭር ማጠቃለያ ግምገማ በመመርኮዝ ወደ አማካይ ደረጃ ይቀይረዋል ስለዚህ ወደ የት መሄድ እንደሚፈልጉ መምረጥ ሲፈልጉ ትክክለኛውን ስፍራ በZagat ለማግኘት ይሞክሩ
(trg)="3"> Storitev Zagat povzame milijone točkovanj in mnenj oseb , kot ste vi in jih pretvori v povprečja , ki temeljijo na izrazni lestvici s 30 točkami ter enim povzetkom mnenj .
(trg)="4"> Kadar se odločate , kam bi šli , najbolj ustrezno mesto najdete v storitvi Zagat .

# amh/WIy88RZuKbdZ.xml.gz
# sl/WIy88RZuKbdZ.xml.gz


(src)="1"> ዜና ርዕዮተ- ዓለማችንን እንዴት አርጎ ነው ሚቀርፀው ? ይሄ የዓለምን አህጉራዊ አቀማመጥ ያሳየናል ይሄ ደሞ ዜና በአሜሪካውያን እይታ ላይ ያለውን ተጽኖ ያሳየናል ይሄ ካርታ -- ( ጭብጨባ ) -- ይህ ካርታ የሚያሳየው በየሴኮንዱ የአሜሪካውያን የዜና አውታሮች ለዜና የሚሰጡት ቦታ ነው በሀገር ሲከፋፈል በ2007 እ . ኤ . አ ፤ ከአንድ ዓመት በፊት ይህ ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር ስራዋን ለማቋረጥ የተስማማችበት ወር ነበር በኢንዶኔስያ ከባድ ጎርፍ ነበር በፓሪስ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት የሰው ልጅ በአካባቢው ላይ የሚፈጥረውን ተጽኖ የሚያሳይ ጥናት አወጣ አሜሪካ 79 በመቶ የሚሆነውን የዜና ሸፋን ትይዛለች አሜሪካን ብናወጣት ፤ የተቀሩት 21 በመቶዎቹን ስናያቸው ኢራቅን በብዛት እናያታለን ፤ ያ ትልቁ አረንጓዴ ነገር ነው እና ሌሎች ትናንሾቹ የሩስያ ፣ ቻይና እና ህንድ ጥምር ሽፋን ሊደርስ የቻለው አንደ በመቶ የሁሉንም ዜናዎች ብናጤናቸው እና አንድ ዜናን ብናወጣ ዓለም ይህን ትመስላለች ያዜና ምንድን ነው ? የአና ኒኮል ህልፈተ ህይወት ይህ ዜና ከኢራቅ በቀር ሁሉንም አገር አዳርሷል ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ድርጅት ጥናት በአስር እጥፍ ሽፋን አግኝቷል እናም ሁኔታው እየቀጠለ ነው እንደምናውቀው ብሪትኒ በጣም እየጨመረች መታለች ታድያ ስለዓለም በብዛት ለምን አንሰማም ? አንደኛው ምክንያት የዜና ድርጅቶች በሌላ አገር ያሏቸውን ቢሮዎች በግማሽ ቀንሰዋል በአንድ ግለሰብ ከሚመራው በናይሮቢ ፣ ኒው ዴልሂ እና ሙምባይ ከሚገኘው የኤ . ቢ . ሲ አነስተኛ ቢሮ በስተቀር በአፍሪካ ፣ ህንድ እና ደቡብ አሜሪካ ምንም ዓይነት የዜና ቢሮዎች አይገኙም ምንም እነኳን ቦታዎቹ ከሁለት ቢልዮን ህዝብ በላይ ቢገኝባቸውም እውነታው ግን ለብሪትኒ ሽፋን መስጠት ወጪ አይጠይቅም ይህ የዓለም ሽፋን ደሞ የባሰ የሚረብሸው ሰዎች ለዜና ብለው የሚሄዱበትን ቦታ ስናይ ነው የአገር ውስጥ ዜና ሰፊ ነው በሚያሳዝን መልኩ ለዓለም ዜና የሚሰጠው ሽፋን 12 በመቶ ብቻ ነው ድረ- ገጾችስ ? ዝነኛ የተባሉት የዜና ድረ- ገጾች ምንም የተሻሉ አይደሉም ባለፈው ዓመት ፒው እና የኮሎምቢያ ጄ ት/ ቤት 14000 ዜናዎችን አጥንተዋል የተገኙትም ከጉግል ዜና የፊት ገጽ ነበር እነሱም ሽፋን የሰጡት ለነዛው 24 ዜናዎች ነበር በተመሳሳይ መልኩ በድረ- ገጾች ይዘት ላይ የተካሄደ ጥናት እንዳሳይው ፤ በአሜሪካውያን ዘጋቢዎች ስለዓለም የሚሰሩት ዜናዎች ከአጃንስ ፕሬስ እና ከሮይተርስ የሚለቀሙ ናቸው እናም ሰዉ ሊረዳው በሚችል መንገድ እንኳን አያስቀምጡትም እና ሁሉንም ስታገናኙት ፤ ለምን የኮሌጅ ተመራቂዎች ብዙ ትምህርት ያላገኙ አሜሪካውያንን ጨምሮ ከሌሎች ተመሳሳይ ሀገራት ከ20 ዓመታት በፊት ሊያቁ የቻሉትን እነሱ ማወቅ የተሳናቸው ፍላጎት ሳይኖረን ቀርቶ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዓለም ዜና እንከታተላለን የሚሉ አሜሪካውያን ቁጥር 50 በመቶ ደርሷል ዋናው ጥያቄ ግን ይሄን የተሳሳተ ርዕዮተ- ዓለም ለአሜሪካውያን እንመኛለን የዓለም አቀፍ ትስስር እየጨመረ በመጣበት ዘመን ? የተሻለ ማድረግ እንደምንችል አቃለሁ አለማድረጉስ ያዋጣናል ? አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Kako novice vplivajo na naš pogled na svet ?
(trg)="2"> Tukaj je svet , tak kot je - glede na zemeljsko površino .
(trg)="3"> In tukaj je svet , kot ga zaradi novic vidijo Američani .

# amh/Z2dAW7pnRSsl.xml.gz
# sl/Z2dAW7pnRSsl.xml.gz