# amh/26WoG8tT97tg.xml.gz
# si/26WoG8tT97tg.xml.gz


(src)="1"> በቻይንኛ አንድ ቃል አለ " ዢያንግ " ጥሩ ሽታ አለው እንደማለት ነው አበባ ፣ ምግብ ወይም ማንኛውም ጥሩ የሆነ ነገር ሊገልጽ ይችላል ግን ምንጊዜም ቢሆን አዎንታዊ የሆነ የነገሮች ማብራሪያ ነው ከማንዳሪን ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም ያስቸግራል
(trg)="1"> මෙම වචනය චීන භාෂාවේ තිබේ" Xiang " එහි අදහස වනුයේ
(trg)="2"> හොඳ සුවඳක් එයින් මලක් , ආහාරයක් , ඇත්තෙන්ම ඕනෑම දෙයක් විස්තර කළ හැකිය
(trg)="3"> නමුත් එය එක් එක් දේ සඳහා ධනාත්මක විස්තරයකි

(src)="2"> " ታላኖዋ " የሚል ቃል በፊጂ- ሂንዲ አለ የምር አርብ ምሽት ላይ በጓደኞችህ ተከብበህ ስታወራ የምታገኘው ስሜት ነው ፣ ግን ዝም ብሎ ሳይሆን ይበልጥ ሞቅ ያለና የሚያቀርብ አይነት ጨዋታ ነው ጭንቅላትህ ላይ የመጣልህ ነገር ሁሉ
(trg)="5"> " Talanoa " යනුවෙන් හැඳින්වෙන ෆීජි- හින්දි තුළ අපට මෙම වචනය තිබේ
(trg)="6"> ඇත්තෙන්ම සිකුරාදා රාත්‍රියේ ප්‍රමාද වෙමින් පවතින බව ඇත්තෙන්ම පෙනෙන්නට තිබේ ,
(trg)="7"> ඔබේ මිතුරන් විසින් වට කරන ලද මඳ සුළඟ හමයි ,

(src)="3"> " ሜራኪ " የሚል የግሪክ ቃል አለ ይሄ ማለት መላው መንፈስህንና ማንነትህን በምታደርገው ነገር ውስጥ ማድረግ ማለት ነው ፣ ዝንባሌህም ሆነ ስራህን የምታደርገው ለምታደርገው ነገር ፍቅር ስላለህ ነው ግን የሆነ አንድ የባህል- ነክ ነገር ነው መቼም ቢሆን አሪፍ ትርጉም የማላገኝለት
(trg)="11"> මෙම " meraki " ග්‍රීක් වචනය තිබේ , එහි අදහස ඔබේ ආත්මය , ඇත්තෙන්ම
(trg)="12"> සමස්ත ජීවිතය ඔබ කරන්නේ කුමක්ද , එය ඔබේ
(trg)="13"> විනෝදාංශය වුවත් එසේ නැතහොත් රැකියාව වුවත් ඔබ එය ඔබ කරන දෙයට කැමැත්තෙන්

(src)="4"> " ሜራኪ " ፣ ከተመስጦ ጋር ፣ ከፍቅር ጋር ቃላትህ ፣ ያንተ ቋንቋ ፣ በየትኛውም ቦታ ከ70 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተይብ
(trg)="16"> " Meraki , " ආශාවෙන් , ආදරයෙන්

# amh/gm0U5G2JBlgj.xml.gz
# si/gm0U5G2JBlgj.xml.gz


(src)="1"> አመሰግናለሁ ! ከሁለት አመት በፊት በአሩሻ ታንዛኒያ በቴድ መድረክ ቆሜ ነበር ስለምኮራበት የፈጠራ ስራዬ ትንሽ ተናግሬ ነበር ህይወቴን ስለቀየረ ቀላል መሳሪ ነበር ከዛ በፊት በጭራሽ ከቤቴ ርቄ አላውቅም ነበር ማላዊ ውስጥ ኮምፒውተር በጭራሽ ተጠቀሜ አላውቅም ድህረ ገጽ በጭራሽ ተመልክቼ አላውቅም በእለቱ መድረኩ ላይ በጣም ፈርቼ ነበር እንግሊዘኛ ጠፍቶብ ነበር ማስመለስ ፈልጌ ነበር ( ሳቅ ) እንደዚህ ያህል የበዙ አዙንጉዎች ተከብቤ አላውቅም ነጮች ( ሳቅ ) በጊዜው መናግር ያልቻልኩት ታሪክ ነበር ግን አሁን ጥሩ ስሜት ላይ ስለሆንኩ ያንን ታሪክ ዛሬ ላጋራቹ እፈልጋለሁ ቤት ውስጥ ሰባት ልጆች ነበርን ከኔ በስተቀር ሁሉም ሴቶች ናቸው ይሄ እኔ ነኝ ትንሽ ልጅ እያለሁ ከአባቴ ጋር የሳይንስን እውቀት ከማግኘቴ በፊት ተራ አርሶ አደር ነበርኩ ደሀ አርሷደሮች ባሉበት አገር ልክ እንደሌላው ሁሉ በቆሎ ነበር የምናበቅለው አንድ አመት ላይ እድላችን መጥፎ ሆኖ ነበር በ2001 በጣም ዘግናኝ ረሀብ አጋጠመን በአምስት ወር ውስጥ መላው ማላዊ እስኪ ሞት ተርቦ ነበር ቤተሰቤ በቀን አንዴ ነበር የሚመገበው ማታ ላይ ለእያንዳንዳችን ሶስት ጉርሻ ኒሲማ ይደርሰን ነበር ምግቡ ሰውነታችን ውስጥ ገብቶ ምንም አልጠቀመንም በማላዊ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መክፈል ይጠበቅብናል በረሀቡ ምክያንት ትምህረቴን ለማቋረጥ ተገደድኩ አባቴን ስመለከት የደረቀውን ማሳ ሳይ ልቀበለው የምችለው የወደፊት እጣ አልነበረም ትምህርት ቤት መገኘት ያስደስተኝ ነበር ስለዚህ የሚቻለውን ለማድረግ ቆርጬ ነበር ትምህርት ለማግኘት ስለዚህ ወደ ቤተመጽሀፍት ሄድኩ መጽሀፍቶች አነበብኩ የሳይንስ መጻህፍት በተለይ የፊዚክስ እንግሊዘኛ ያን ያህል ማንበብ አልችልም ነበር የምስል ገለጻዎችንና ፎቶዎችን እጠቀም ነበር በነሱ ዙሪያ ያሉ ቃላት ለመረዳት አንድ መጽሀፍ እውቀትን በእጄ አስጨበጠኝ የንፋስ ተርባይን ውሀ ማፍለቅና ኤሌክተሪክ ማመንጨት ይችላል ይላል ውሀ ማፍለቅ መስኖ ማለት ነው ረሀብን መቋቋሚ ዘዴ በጊዜው ያ ነበር የኛ ችግር ስለዚህ ለራሴ አንድ የንፋስ ተርባይን ለመስራት ወሰንኩ ግን መስሪያ ቁሳቁሶች አልነበረኝም ስለዚህ ቁሻሻ መጣያ ቦታ ሄድኩ ቁሳቁሶችን ከዛ አገኘው ብዙ ሰዎች እናቴን ጨምሮ አብደሀል ሲሉኝ ነበር ( ሳቅ ) የትራክተር ንፋስ መስጫ ፣ ንዘረት ተከላካይ ፣ የፒቪሲ ቱቦ አገኘሁ የባይስክል ቸርኬና ያረጀ የባይስክል ዳይናሞ በመጠቀም መሳሪያዬን ገነባሁ መጀመሪያ ለአንድ መብራት ቀጥሎ አራት መብራቶች አራት መብራቶች ከነ ማብሪያ ማጥፊያ ሀይል ማገጃ ሳይቀር ከኤሌክትሪክ ደወል ጋር የሚመሳሰል ሌላኛው መሳሪያ ውሀ ያፈልቃል ለመስኖ የሚሆን የተወሰኑ ሰዎች ቤቴ ደጃፍ መሰለፍ ጀመሩ ( ሳቅ ) የሞባይል ስልካቸውን ሀይል ለመሙላት ( ጭብጨባ ) ላባርራቸው አልቻልኩም !
(trg)="1"> ස්තුතියි
(trg)="2"> අවුරුදු දෙකකට කලින් මා ටැන්සානියාවේ අරුෂා නගරේදී ටෙඩ් වේදිකාවට ගොඩ වුණා
(trg)="3"> එතැනදී මම ඉතා කෙටියෙන් කථා කළා මගේ භාණ්ඩ නිෂ්පාදනයෙන් එකක් ගැන

(src)="2"> ( ሳቅ ) ቀጥሎ ሪፖርተሮች መጡ ቀጥሎ ጦማሪያን ቀጥሎ ቴድ ከሚባል ነገር የስልክ ጥሪ መጣ በጭራሽ አውሮብላን አይቼ አላውቅም ነበር ሆቴል ውስጥ በጭራሽ አድሬ አላውቅም የዛን ቀን በአሩሻ መድረኩ ላይ እንግሊዘኛ ጠፋኝ እንደዚህ የመሰለ ነገር ነበር ያልኩት
(trg)="81"> ( ප්‍රේක්ෂක සිනහා )
(trg)="82"> පත්තර වාර්තා කරුවනුත් ආවා
(trg)="83"> තවදුරටත් යත්දී බ්ලොග්කරුවනුත් ආවා

(src)="3"> " ሞከርኩ እናም ተሳካልኝ " አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ በውጭ ላሉ እኔን ለሚመስሉ ሁሉ ለአፍሪካኖች እና ለድሆች ህልማችሁን ለማሳካት ትግል ላይ ላላቹ አምላክ ይባርካቹ ! ምናልባት አንድ ቀን በድህረ ገጽ ይሄን ታዩ ይሆናል እምላችሁ በራሳችሁ ተማመኑ እናም እመኑ ምንም ነገር ቢከሰት ተስፋ እንዳትቆርጡ አመሰግናለሁ !
(trg)="90"> මම උත්සාහ කළා . මම හැදුවා
(trg)="91"> ඉතිං මම මෙහි ඉන්න හැම කෙනෙකුටම දෙයක් කියන්න කැමතියි
(trg)="92"> මං වගේ අප්‍රිකානුවන්ට සහ දුප්පතුන්ට