# amh/26WoG8tT97tg.xml.gz
# nb/26WoG8tT97tg.xml.gz


(src)="1"> በቻይንኛ አንድ ቃል አለ " ዢያንግ " ጥሩ ሽታ አለው እንደማለት ነው አበባ ፣ ምግብ ወይም ማንኛውም ጥሩ የሆነ ነገር ሊገልጽ ይችላል ግን ምንጊዜም ቢሆን አዎንታዊ የሆነ የነገሮች ማብራሪያ ነው ከማንዳሪን ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም ያስቸግራል
(trg)="1"> Det kinesiske ordet " Xiang " betyr noe sånn som
(trg)="3"> Det kan beskrive blomster , mat eller andre ting , men det er alltid en positiv beskrivelse .

(src)="2"> " ታላኖዋ " የሚል ቃል በፊጂ- ሂንዲ አለ የምር አርብ ምሽት ላይ በጓደኞችህ ተከብበህ ስታወራ የምታገኘው ስሜት ነው ፣ ግን ዝም ብሎ ሳይሆን ይበልጥ ሞቅ ያለና የሚያቀርብ አይነት ጨዋታ ነው ጭንቅላትህ ላይ የመጣልህ ነገር ሁሉ
(trg)="5"> På Fiji- Hindi har vi ordet " Talanoa " .
(trg)="6"> Det er den følelsen du får en sen fredagskveld , når du er sammen med venner og prater om alt og ingenting .
(trg)="7"> En slags varmere og vennligere type småprat , om tilfeldige ting som streifer deg .

(src)="3"> " ሜራኪ " የሚል የግሪክ ቃል አለ ይሄ ማለት መላው መንፈስህንና ማንነትህን በምታደርገው ነገር ውስጥ ማድረግ ማለት ነው ፣ ዝንባሌህም ሆነ ስራህን የምታደርገው ለምታደርገው ነገር ፍቅር ስላለህ ነው ግን የሆነ አንድ የባህል- ነክ ነገር ነው መቼም ቢሆን አሪፍ ትርጉም የማላገኝለት
(trg)="8"> Det greske ordet " meraki " betyr å legge sjelen i det du gjør , enten det handler om jobb eller fritid .
(trg)="9"> Du gjør det av kjærlighet til den bestemte aktiviteten .
(trg)="10"> Det er et kulturelt konsept jeg ikke har klart å finne noen god oversettelse for .

(src)="4"> " ሜራኪ " ፣ ከተመስጦ ጋር ፣ ከፍቅር ጋር ቃላትህ ፣ ያንተ ቋንቋ ፣ በየትኛውም ቦታ ከ70 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተይብ
(trg)="11"> " Meraki " - med lidenskap , med kjærlighet .

# amh/BxmR4RDROuLr.xml.gz
# nb/BxmR4RDROuLr.xml.gz


(src)="1"> የሚያደርጉት ነገር አሁን እየገደሎት ነው ከመኪና ወይም ከበየነ- መረብ በላይ ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ የይሄ ነው ፤ መቀመጫዎ ! አሁን በቀን ለ9 . 3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7 . 7 ሰዓታት ባላይ ነው መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም ሰው ሁላ ስለሚያደርገው ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ የዘመኑ ሲጋራ ሱስ በእርግጥ ጤናን ይጎዳል ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው ሁለቱም አስር በመቶ ያህል ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ ፤ አይሳካም እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ ፤ እና ምን አለ ‹ ውሾቼን ነገ ስለማዝናና ፤ የዛኔ ብንገናኝስ ? › ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ በውይይቱ ጊዜ እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ በሳምንት ከ30 እስከ 50 ኪ . ሜ በመጓዝ ህይወቴን ቀይሮታል ከዚህ በፊት የነበረው እንዲ አርጌ ነበር የማስበው ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ ፤ መስራቱ አይቀርም ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን እንደዛም ባይሆኑ እንኳን ችግር የምንቀርፍ ከሆነ እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ ምክንያቱም ይሄ የሆነው ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ ለማጠናቀቅ ያህል ንግግሮን ያንቀሳቅሱ ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ በቀንተቀን አሰራሮ ላይ ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Hva du gjør , akkurat nå , i dette øyeblikk , dreper deg .
(trg)="2"> Mer enn biler eller internett , eller selv det lille mobilapparatet vi fortsetter å snakke om , den teknologien du bruker nesten hver dag er denne , din rumpe .
(trg)="3"> Nå til dags sitter mennesker 9 . 3 timer i døgnet , som er mer enn vi sover :

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="32"> ( Applaus )

# amh/HbPIeKfdJtA7.xml.gz
# nb/HbPIeKfdJtA7.xml.gz


(src)="1"> ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል ? ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ ለምሳሌ ይሄን ተመልከቱ በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው ( ሳቅ ) ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ ፎቶዎች ስሰቅል ስለዚ ባርቢኪው አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ እኛስ ግን ? እውነታችንስ ? መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት ? የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ ? እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ ሌላ ምሳሌ ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ ? በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል በደሴቱ ላይ የሚገኙት በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ እንደዚ ቢሆንስ አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል ለምን አይሆንም ? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Jeg er designer og lærer .
(trg)="2"> Jeg liker å gjøre flere ting på en gang , og jeg presser mine studenter til å reise gjennom en veldig kreativ ´gjøre- flere- ting- samtidig´ designprosess .
(trg)="3"> Men hvor effektivt er det egentlig å gjøre flere ting samtidig ?

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="24"> ( Applaus )

# amh/MfI1EAH41bEq.xml.gz
# nb/MfI1EAH41bEq.xml.gz


(src)="1"> አንደምን አመሻችሁ በዚህ ምሽት ለአሜሪካና ሕዝብ አና ለዓለም በይፋ ሪፖርት ማድረግ የምችለው አሜሪካ ያካሄደችው ስኬታማ ወታደራዊ አንቅስቃሴ ኦሳማ ቢን ላደን - የአል ቃይዳውን መሪ - በመግደል መጠናቀቁን ነው :: ቢን ላደን በሺዎች ለሚቆጠሩ ንጹሃን ዜጎች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ ነው ከአስር ዓመት በፊት በታሪካችን ታይቶ የማያውቅ አጅግ አሰቃቂ የሆነውን ጥቃት በአሜሪካ ሕዝብ ላይ በመፈጸም ብሩህ የነበረውን የመስከረም ቀን ያጨለመ ነበር በመስከረም 11/ 2001 የሆነው ነገር በምናባችን ላይ ተቀርጾአል የተጠለፉ አውሮፕላኖች የመስከረሙን ደመና አልባው ሰማይ ሲሰነጥቁ ... መንትዮቹ ፎቆች ተደርምሰው መሬቱን ስያለብሱ ጥቁር ጭስ ከፔንታጎን ህንጻ ሲንቦለቦል - የበረራ ቁጥር 93 አውሮፕላን ስብርባሪ በሻንክስቪል ፔንስልቫንያ ሲታይ የጀግና ዜጎቻችን በጎ ተግባር ከብዙ ጥፋትና ውድመት አድኖናል ይህም ሆኖ ከባዱ ምናባዊ ስእል ለሌላው ዓለም ያልታየ ነው በእራት ጠረቤዛ ዙሪያ ያለው ባዶ ወንበር - ያለ ወላጅ እንዲያድጉ የተገደዱ ህጻናት የልጃቸውን እቅፍ ስሜት ያላዩ ወላጆች 3000 የሚጠጉ ዜጎቻችን ነፍስ ተነጥቀውብናል :: ይህም በልባችን ውስጥ ቁስል ጥሏል :: አመሰግናለሁ :: አግዝአብሔር ይባርካችሁ :: አግዝአብሔር አሜሪካን ይባርክ ::
(trg)="1"> God kveld .