# amh/HbPIeKfdJtA7.xml.gz
# mk/HbPIeKfdJtA7.xml.gz


(src)="1"> ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል ? ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ ለምሳሌ ይሄን ተመልከቱ በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው ( ሳቅ ) ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ ፎቶዎች ስሰቅል ስለዚ ባርቢኪው አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ እኛስ ግን ? እውነታችንስ ? መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት ? የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ ? እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ ሌላ ምሳሌ ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ ? በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል በደሴቱ ላይ የሚገኙት በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ እንደዚ ቢሆንስ አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል ለምን አይሆንም ? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Јас сум дизајнер и професор .
(trg)="2"> Јас сум мултитаскер и ги терам студентите да поминат низ еден многу креативен , мултитаскен процес на дизајнирање .
(trg)="3"> Но , колку е навистина ефикасен мултитаскингот ?

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="23"> ( аплауз )

# amh/NZtDD7zb2Ejp.xml.gz
# mk/NZtDD7zb2Ejp.xml.gz


(src)="1"> እኔ እወዳለው አዳኝን ፣ ስራውን የጨረሰውን ። እና ኅጢአቴን ያጠፋ ። ማንም ሰው ኅጢአት ቢሰራ ፣ ማስታወስ አለበን ፣ ጠበቃ እንዳለን ፣ አትጨነቁ ስለ የሰራችሁት እና ያልሰራችሁት ። ወደ አዳኛአችሁ መመልከት አለባችሁ ። አላችሁ ጠበቃ ። ያለ እሱ ፣ ሁሉም አይነቶች ችግሮች ውስጥ ነን ከሚኖረው ሕያው እግዚአብሔር በፊት ። ከሁሉም የተሻለ ጠበቃ አለን ። ተሸንፎ አያቅም ። መቼም አይሸነፍም ። የጸደቀው እየሱሲ ክርስቶስ ። በፍጹም ፣ እኛ ከሰራነው ስራ ጋር ግንኙነት የለውም ፣ አትችሩም ሄዳጭሁ ወደ የአፍሪካ ጫካ ከሰዎች ጋር የአሳማ እና የዶሮ መሠዋት ለኅጢአታችሁ ማቅረብ ፤ ምንም አይጠቅማችሁም ። ሄዳጭሁ ወደ አንዲስ ተራራ እና ድንግል የሆኑ የሴቶች መሠዋት ለኅጢአታችሁ ብታቀርቡ ፣ ምንም አይጠቅምም ። የዘዪት በሃር እና የብዙ ሺህ እንስሶች መሠዋቶች ለኅጢአታችሁ ብታቀርቡ ፣ ምንም አይጠቅምም ይላል ትንቢተ ሚክያስ ። ሄዳችሁ አንድ ሺ ነፍሶች ለእየሱስ ቢታሸንፉ ምንም አይጠቅማችሁም ፣ የእግዚአብሔርን ውለታ ለማግኘት ፣ ከእግዚአብሔርጋ የዕረፍት ጊዜ ለማግኘት ፣ ምነም የለም ፣ ምንም ! ስለዚ መምጣት አለብን ወደ እየሱስ ፣ በእጄ ምንም ይዤ እመጣለው ፤ ጌታዬ ምንም ይዤ ! ምንም ተስፋ የለኝም ከሕያው እግዚአብሔር በፊት ለመቆም ፤ በፍርድ ቀን ፣ ያለ ሰራዎት ስራ እና ያለ ከሆንኩት ራሴ ሰው ። ክርስቶስ እና የሱ መሰቀል ፣ ይህ ነው የሚገርመው ወንገል ። ሰው ከሰራዉ ስራ ጋር ጉዳይ የለዉም ፣ ጉዳዩ ከአንድ ሰው ጋር ነው ፣ ስለዚ ተስፋችን በእየሱስ ክርስቶስ ነው ። ይሄ ሰው እና የሰራው ስራ መስከል ላይ ፣ ቅዱስ እየሱስ ችርስቶስ ። የህ ነው የኛ እርግጠኛነት ። አው ፡ በጣም ጥሩ ጠበቃ አለን ፣ ቅዱስ እየሱስ ችርስቶስን አለን ። ኀጢያትን ያላወቅ ፣ ኀጢያትን ያልሰራ ፤ ኀጢያት ያልነበረው ፣ በዉስጡ ኀጢያት አልነበረም ! የበትክክል ሕይወት ኖረ ፣ የበትክክል ሞት ሞተ ፣ በፍፁም ኀይል ደግሞ ተነሳ ። እየሱስ እንደዚ አለ " ተፈጸመ ። " ( የዮሐንስ ወንገል 19፡ 30 ) እግዚአብሔርም " መልካም እና በጎ " ብሎ ከሬሳ አስነስቶታል ። አስቀምጦታል በሰማያት በግርማው ዙፋን በስተ ቀኝ ፣ ሁሉም ሥልጣንም ሰጦታል ፣ ሁሉንም ነገር በእጁ ውስት አድርጎታል ። ሰው እሱ ነው ፤ የናዝሬቱ እየሱስ ፤ ሥልጣን ተሰጦታል በሁሉም ሥጋ ላይ በላይ የዘላለም ሒይወት ለምስጠት ለሁሉም ሰዎች አብ የሰጠዉ ። እና የምለው እንደዚ ነው " ገታ እየሱስ ፣ አምንሃለሁ ፣ አምናለው ፣ አምናለው እንደ ሞትክልኝ ። "
(trg)="1"> Ми се допаѓа Спасителот навистина Ја заврши цела работа он договори за мојте гревови . ако некој од нас греши , треба да се потсетиме на нашиот адвокат . не се преокупирај со тоа што си направил или не си направил
(trg)="2"> Мораш да гледаш на Спасителот . имаш Адвокат .
(trg)="3"> Без Него , Сме во озбилни проблеми со Живиот Бог

(src)="2"> " የእውነት የእግዚአብሔርን ቁጣ ገፍፎ ዎሰደው እና ማስተስረያ አድርጓል ! "
(trg)="20"> " Господи Исус , верувам, верувам, верувам дека ти умре за мене . " " Ти навистина беше погоден и го тргна гневот на Бог ! "

(src)="3"> " ደፍረ ነው ያን ቀን የምቆመው በዛ ታላቅ ቀን ፣ በእየሱስ ምክኒያት ። "
(trg)="21"> " И во оној ден ке останам верувајќи , за тоа што Христос направи . "

(src)="4"> " ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ። " ይህ ከሁሉም በላይ ይገልፃል የእግዚአሔርን ፍቅርን ለአንተ ለአማኝ ።
(trg)="22"> Никој нема поголема љубов од оваа , да го даде својот живот за неговиот пријател . тоа е најголемата манифестација на љубовта на Бог кон Верникот .

(src)="5"> " በጣም የሚገርም ፍቅር ፣ መለኮታዊ ፣ ይጠይቃል ሕይወቴን ፣ ነፍሰን ፤ እኔን በተለይ ! " ታቃላችግኑ ፣ ለእኔ ብቻ እንደሚሞት ፣ ለእኔ ብቻ ! አ/ ቶ ሲ ቲ ስታድ አሉ እንደዚ " ክርስቶስ እግዚአብሔር ከሆነ እና ለኔ ከሞተ ፣ ምንም የሚተልቅ መሥዋዕት የለም እኔ ለሱ ልሰራው የምችለው ። " ከሚመጣው ቁጣ መሸሽ አለባችሁ ! በሉ እንደዚ " አምላኬ እየሱሴ ፣ አምናለው ፣ ለልክ ለእንደኔ አይነቶች ኀጢያተኞች እንደሞትክ አምናለው ፣ ወደ ገሀነም እየሄድኩኝ ነው ፤ ምንም ምክኒያት የለም ወደ መንግሥተ ሰማይ እንድትወስደኝ ፣ ነገር ግን አምናለው እንደሞትክ እና የኀጢያትን እዳ እንደከፈልክ ። " ይህ ነው ወንጌሉ ። ጥሩ ዜናው እንዲህ ነው ፣ ገሀነም የሚገባኝ ኀጢአተኛ ብሆንም ፣ ልክ አሁን ትክክለኛ ሆኜ መቆም እችላለው በእግዚአብሔር በፊት ጸጋ ኖሮኝ ! ይህ ነው ጥሩ ዜናው ። በእየሱስ ስራ ምክኒያት ። ክብር ለእግዚአብሔር ! ለሱ ክብርና ግርማ ፣ ኃይልም ፣ ቅድሚያም ከዘላለምም እስከ ዘላለምም ድረስ ይሁን ፤ ይህም በሥራዎቹ ምክኒያት ።
(trg)="23"> " Оваа љубов е прекрасна , толку Боженствена го бара мојот живо, душа, се мое ! " Замисли , дека Исус лично умре за тебе , Лично ! "
(trg)="24"> C . T . Studd рекол : " Ако Исус Христос е Бог и умре за мене, нема поголема жртва , толку голема што може да се понуди . "
(trg)="25"> Треба да бегаш од гневот што доаѓа и велиш :

# amh/OpwgB77Ev4JM.xml.gz
# mk/OpwgB77Ev4JM.xml.gz


(src)="1"> ኬንያ ውስጥ ነው የምኖረው ከናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ አጠገብ በደቡብ በኩል ከበስተጀርባ ያሉት የአባቴ ላሞች ናቸው ከላሞቹ በስተጀርባ ... ይሄ የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ ነው የናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ በኩል አጥር የለውም ያ ማለት ልክ እንደ የሜዳ አህያ ያሉ እስስሳቶች ከፓርኩ በነጻነት ወጥተው ይመላለሳሉ ስለዚህ እንደ አንበሳ ያሉ አዳኝ እንስሳቶች ይከተሏቸዋል እናም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት ከብቶቻችንን ይገድሉብናል ! ማታ ላይ ከተገደሉት ላሞች መካከል ይቺ አንዷ ናት በጠዋት ስነሳ ሞቶ አገኘሁት መጥፎ ስሜት ነበር የተሰማኝ ! ምክንያቱም ያለን ብቸኛ በሬ እሱ ነበር ! በማህበረሰባችን በማሳይዎች ዘንድ የሚታመን ነገር አለ ከእንስሳቶቻችን ከመሬቱ ጋር ነው ከገነት የወረድነው እነሱን ለማገድ ነው ! ለዛም ነው ከፍ ያለ ስፍራ የምንሰጣቸው ! አንበሶቹን እየጠላሁ ነበር ያደግኩት ሞራንኖች ጦረኞች ናቸው ! ማህበረሰባችንንና ከብቶቻችንን የሚጠብቁ እነሱ ናቸው ይሄ ችግር እነሱንም አበሳጭቷቸው ነበር ስለሆነ አንበሶችን ገደሏቸው ! ይሄ ከተገደሉት ስድስት አንበሶች አንዱ ነው ለዛም ይመስለኛል በናይሮቢ ብሄራዊ ፓርክ የአንበሶች ቁጥር ያነሰው በማህበረሰባችን ከ6 እስከ 9 አመት የሆነ ልጅ የቤተሰቡን ከብቶች የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት የኔም ስራ ይሄው ነበር ! ችግሩን መቅረፊያ መንገድ መፈለግ ነበረብኝ መጀመሪያ የታየኝ ሀሳብ እሳት መጠቀም ነበር ምክንያቱም ሳስበው አንበሶቹ እሳት ይፈራሉ ግን ቆይቶ ስገነዘብ አዋጪ አልነበረም ለምን ? ጭራሽ ! አንበሶቹ ... ከአጥሩ አልፈው እንዲያዩ ያግዛቸዋል ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ጥረት ማድረግ ቀጠልኩ ! ሁለተኛ የመጣልኝ ሀሳብ ... ማስፈራሪያ ማቆም ነበር አንበሶቹን ለመሸወድ ነበር ጥረቴ ከከብቶቹ አጥር አጠገብ የቆምኩ እንዲመስላቸው ግን አንበሶቹ ብልጥ ነበሩ !
(trg)="1"> Ова е местото каде живеам .
(trg)="2"> Живеам во Кенија , во јужните делови на " Националниот Парк Најроби . "
(trg)="3"> Во позадина ги гледате кравите на татко ми , а позади кравите , тоа е " Националниот Парк Најроби . "

(src)="2"> ( ሳቅ ) በመጀመሪያው ቀን ማስፈራሪያውን አይተው ተመለሱ በሁለተኛው ቀን መተው ...
(trg)="22"> Но лавовите се многу паметни .
(trg)="23"> ( Смеа )
(trg)="24"> Дојдоа првиот ден , го видоа страшилото , па се вратија назад , но вториот ден , дојдоа и си рекоа , ова чудо не се движи , секогаш е тука .

(src)="3"> " ይሄ ነገር አይንቀሳቀስም ሁሌ እንደቆመነው " ይባባላሉ ( ሳቅ ) ስለዚህ ይዘሉና ከብቶቹን ይድላሉ አንድ ምሽት ላይ በከብቶቹ አጥር ዙሪያ ባትሪ ይዤ እየተራመድኩ ነበር በእለቱ አንበሶቹ ሳይመጡ ቀሩ እናም አንበሶች የሚንቀሳቀስ ብርሀን እንደሚፈሩ ተገለጸልኝ እንድ ሀሳብ መጣልኝ ! ከልጅነቴ ጀምሮ ... ቀኑን ሙሉ ክፍሌ ውስጥ ሆኜ እሰራ ነበር ከእናቴ አዲስ ሬድዮ ላይ ሳይቀር እቃ እወስድ ነበር ! ያን ቀን ልትገለኝ ነበር ! ግን ያው ስለ ኤሌክትሮኒክስ ብዙ ነገር ተማርኩ ( ሳቅ ) ያረጀ የመኪና ባትሪ አገኘው ጠቋሚ ሳጥን ፣ ሞተር ሳይክል ላይ የሚገኝ ትንሽ መሳሪያ ነው ሞተር ነጂው ወደ ቀኝና ወደ ግራ መታጠፍ ሲፈልግ የሚረዳው ነው ብልጭ ድርግም ይላል ሌላ ማብሪና ማጥፊያ ነበረኝ ይሀ ደግሞ ከተሰበረ የእጅ ባትሪ የተገኘ ትንሽ አንፖል ነው ስለዚህ ሁሉን ነገር አስተካከልኩ እንደምታዩት የጸሀይ ብርሀን መሰብሰቢያው ባትሪውን ሀይል ይሞላዋል ባትሪው ደግሞ ለሳጥኗ ሀይል ይሰጣል ትራንስፎርመር ብዬ ነው ምጠራው ጠቋሚዋ ሳጥን ደግሞ መብራቱ ብልጭ ድርግም እንዲል ያደርጋል እንደምታዩት አንፖሎቹ ወደ ውጪ ነው የተሰቀሉት ምክንቱም አንበሶቹ በዛ በኩል ነው የሚመጡት በምሽት አንበሶቹ ሲመጡ የሚታያቸው እንደዚህ ነው መብራቱ ብልጭ ድርግም እያለ ይሸውዳቸዋል አንበሶቹ የሚያስቡት በላሞቹ አጥር ዙሪያ እየተራመድኩ እንደሆነ ነው እኔ ግን አልጋዬ ላይ ተኝቻለሁ !
(trg)="25"> ( Смеа )
(trg)="26"> Па ќе влетаа во шталата и ги убиваа животните .
(trg)="27"> Една ноќ , се движев околу шталата со батериска ламба , тој ден , лавовите не дојдоа .

(src)="4"> ( ሳቅ ) ( ጭብጨባ ) አመሰግናለሁ ይሄን የሰራሁት ከሁለት አመት በፊት ነበር ከዛን ጊዜ አንስቶ ከአንበሶቹ ጥቃት ደርሶብን አያውቅም ጎረቤቶቼ ስለ ሀሳቡ ሰምተው ነበር አንዷ አያታችን ነበረች አንበሶቹ ብዙ ከብቶች ገለውባት ነበር መብራቶቹን እንድ ገጥምላት ጠየቀችን እሺ አልኳት መብራቱን ሰቀልኩላት ! እነዛ ከጀርባ የምታዩት የአንበሶቹ ብራት ነው እስካሁን ድረስ በአካባቢዬ ላሉ ሰባት ቤቶች ሰርቼላቸዋለሁ እናም በደንብ እየሰሩ ነው አሁን በመላው ኬንያ ሀሳቤን እየተጠቀሙበት ነው ሌሎችንም እንደ ጅብ አቦሸማኔ ለመሰሉ አውሬዎች ማስፈራሪያነት እየዋለ ነው በተጨማሪ ዝሆኖችን ከእርሻ ለማራቅ እየተጠቀሙበት ነው በዚህ ፈጠራ ምክንያት ነጻ የትምህርት እድል ለማግኘት ችያለሁ በኬንያ ምርጥ ከሚባሉት ትምህርት ቤቶች አንዱ ብሩክሀውስ አለማቀፍ ትምህርት ቤት በዚህ በጣም ከፍተኛ ጉጉት አድሮብኛል በአዲሱ ትምህርት ቤቴ በኩል እርዳታ እያደረጉ ነው ገቢ በማሰባሰብና ግንዛቤ በመፍጠር ጓደኞቼን ሳይቀር ወደ ቤት ይዣቸው መጣሁ በየቤቱ መብራቱን እየተከልን ነው እንዴት እንደሚሰራ እያስተማርኳቸው ነው እንግዲህ ከአመት በፊት በሳቫና ግራስ ላንድ የሚኖር ተራ ልጅ ነበርኩ የአባቴን ላሞች እያገድኩ ያኔ አውሮፕላን ሲያልፍ አይነበር እናም ለራሴ አንድ ነገር እል ነበር አንድ ቀን ውስጡ ገባለሁ ይሄው ዛሬ ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ቴድ በአውሮፕላን መጣሁ አሁን ትልቁ ህልሜ ሳድግ የበረራ ኢንጅነርና ፓይለት መሆን ነው አንበሶቹን እጠላቸው ነበር ግን አሁን በፈጠራዬ ሰበብ የአባቶቼ ላሞችና አንበሶቹን ማትረፍ ችያለሁ ያለምንም ችግር ከአንበሶቹ ጋር መኖር ችለናል አሼዎ ኦሌኦን ! በቋንቋዬ አመሰግናለሁ ማለት ነው ( ጭብጨባ )
(trg)="43"> Светилките треперат , и лавовите мислат дека одам околу шталата , а јас всушност си спијам во кревет .
(trg)="44"> ( Смеа ) ( Аплауз )
(trg)="45"> Ви благодарам .