# amh/pLZ6Y7RwUpIT.xml.gz
# ky/pLZ6Y7RwUpIT.xml.gz


(src)="1"> ወደ ሌላ ዓለም ልወስዳቹ እፈልጋለው ። ማካፈል መፈለገው ነገርም አለ ። እሱም የ45 ዓመት የ ፍቅር ታሪክነው ። ከድህነት ጋር ያለ ፍቅር በ ቀን ከ 1 ዶላር በታች መኖር ። የተማርኩት ከዲታ ጋር ነው የህንድ ሀገር ሃብታም ትመሀርት ቤት ነገር ገን ያ ሊገለኝ ነበር ። ሁሉ ነገር ተዘጋጅቶልኝ ነበር ። ዲፕሎማት ፣ መምህር፣ ሐኪም ለመሆን ። ሁሉ ነገር ተስተካክሎልኝ ነበር ። ከሱም ጭምር ፤ አይመስልም አንጂ የ ህንድ ሃገር ናሽናል ቻምፒዮን ነበርኩኝ ለ 3 ዓመት ። ( ሣቅታ ) ዓለም ባጠቃላይ ተሰታኝ ነብር ። ሁሉ ነገር በእጄ ውስጥ ነበር ። ምንምን ቢሆን ልበላሽ ኣልችልም ። ነገር ግን የሆነ ጉጉት ያዘኝ አስቲ ሄጄ ገጠር መስራት ልሞክር አዛ መኖር ምን አንደሚመስል እስቲ ሊየው ። ስለዚህ በ 1965 ( አ/ አ ) ህንድ ውስጥ የነበረው ሃይለኛው የቢሀርን ቸነፈር ለማይት ሄድኩኝ ። ረሀብና ሞትን አየው ። ለመጀመሪያ ግዜ ሰው በረሀብ ሲሞት አየው ። ሂወቴን ቀየረው ። ቤት ተመልሼ አናቴን ገጠር ኖሬ መስራት ፈልጋለው ኣልኳት ። አናቴ ኮማ ውስጥ ገባች ። ( ሣቅታ ) ምን ማለት ነው ይሄ ? ዓለም ሁሉ በእጅህ ነው ያለው ፣ የፈለከውን ስራ መስራት ትችላለህ ፣ ያ ሁሉ አያለህ ገጠር ልስራ ትላለህ አንዴ ? ትንሽ አሞሃል አንዴ ? አንዲ ብዬ መለስኩላት ፥ " ኣይ ፦ ምርጥ ትመህርት አለኝ አሳሰበኝና የደረሰኝን እድል መመለስ ፈልጋለው በራሴ መንገድ ። "
(trg)="1"> Мен сиздерди башка бир дүйнөгө алып барууну каалап турам .
(trg)="2"> Жана дагы сиздерге 45 жылга созулган махабат окуясын бөлүшкүм келип турат .
(trg)="3"> Окуя күнүмдүк жашоосуна 1 доллардан кем акча сарптап жашаган кедейлер менен болгон .

(src)="2"> " ገጠር ምን ልታረግ ነው ? ስራ የለ ፣ ገንዘብ የለ ... ማረጋገጫ የለ ፣ ፍንኦት የለ ። " አኔም አንዲህ አልኳት ፥ " መኖር ፈልጋለው ለ 5 ዓመት መቆፈር ፈልጋለው ። "
(trg)="25"> " Сен айылда эмне кылууну каалайсың ?
(trg)="26"> Жумуш жок , акча жок , кооптуу , келечексиз жашоо " .
(trg)="27"> " Айылда жаашагым келет жана беш жыл аралыгында кудук казгым келет " деп айткам .

(src)="3"> " ለ 5 ዓመት መቆፈር ፈልጋለው ? " አለች :: " ህንድ ውስጥ ካሉት ውድ ትምሀርት ቤትና ኮሌጅ ተመረሀ ለ 5 ዓመት መቆፈር ፈልጋለው ትላለህ ? " ለ ብዙ ጊዜ ኣላናገረቺኝም :: ምክንያቱም ቤተሰቤን ቅር ያሰኘው ነው የመሰላት ::
(trg)="28"> " Беш жыл кудук казасыңбы ?
(trg)="29"> Сен Индиянын эң кымбат мектеби жана колледжине барып , беш жыл кудук казгың келип турабы ? "
(trg)="30"> Апам мени менен көпкө сүйлөшпөй жүрдү , анткени ал мени үй- бүлөнүн аброюна шек келтирип жатат деп ойлогон .

(src)="4"> ነገር ገን ልዩ እውቀትና ሞያ ተማርኩኝ እጅግ በጣም ደሃ የሆኑ ሰዎች የሚያውቁት እድባዊ ትምህርት መቼም የማይሆን መቼም ያልተ ከበረ ፣ ስም ያለተሰጠው ውይም በትልቁ ያልታየ ። ያኔ ነው ቤርፉት ( Barefoot ) ኮሌጅን ልጀምር ያልኩት የድሃ ብቻ ኮሌጅ ። የ ድሃ ሐሳብ የሚከበርበት ኮሌጅ እንዲሆን ። ለመጀመሪያ ግዜ የ ገጠር መንደር ውስጥ ሄድኩ ። አዛውንቶች ወደኔ መተው ፤
(trg)="31"> Бирок кийин , мен , кедейлер ээ болгон сейрек кездешчү өзгөчө билим жана жөндөмдөргө туш болдум , булар эч качан маанилүү деп таанылып , өзгөчөлөнүп , урматталып , жана эч бир деңгээлде колдонулбаган .
(trg)="32"> Ошондо мен Бэафуд Жыңайлактар Колледжин ачууну ойлодум -- ал окуу жай кедейлер үчүн гана колледж .
(trg)="33"> Кедейлер маанилүү деген нерселер бул колледжде окутулмак .

(src)="5"> " ከ ፖሊስ እያመለጥክ ነው ? " አሉኝ ።
(trg)="36"> " Сен полициядан качып жүрөсүңбү ? " деп сурашты .

(src)="6"> " አይደለም " አልኩኝ ( ሣቅታ )
(trg)="37"> Мен " жок " деп жооп бердим .
(trg)="38"> ( Каткырык )

(src)="7"> " ፈተና ወደክ ? " ብለው ጠየቁኝ
(trg)="39"> " Сен экзаменден кулап калдыңбы ? "

(src)="8"> " አይደለም " አልኩኝ
(trg)="40"> Мен " жок " деп жооп бердим .

(src)="9"> " የመንግስት ስራ አጣህ ? " አሁንም ፥ አይደለም ፣ አልኩኝ
(trg)="41"> " Сен бийликтен жумуш таппадыңбы ? " Мен " жок " деп жооп бердим .

(src)="10"> " እዚህ ምንታረጋለህ ታድያ ለምን መጣህ ? የህንድ ሃገር ትምህርት ወደ ፓሪስ ፣ ኒው ዴሊህና ዙሪክ ነው ሊወስድህ የሚገባው እዚህ ባላገር ውስጥ ምን ትሰራለህ ? የደበከን ነገር ኣለ አንዴ ? " " ኣይ ፤ ኮሌጅ መክፈት ነው ምፈልገው ለ ድሃ ብቻ የሚሆን ኮሌጅ ። የድሃ ሐሳብ የሚከበርበትና የሚገለጽበት ። " አዛውንቶቹም ይሄን ሰምተው ትልቅ መክር ሰጡኝ አንዲህ ኣሉኝ ፥ " እባክህን ... ዲግሪና ዲፕሎማ ያለውን ሰው እንዳታመጣብን እዚህ ኮሌጅ ውስጥ ። " ስለዚህ ይሄ ኮሌጅ ብቻ ነው ህንድ ውስጥ ዶክቶሬት ወይም ማስትሬት ካላቹ ማይቀበላቹ ። ያልተሳካላቹ ፣ ያልተሟላላቹ ፣ ወይም ከትምህርት ቤት ያቇረጣቹ መሆን አለባቹህ ኮሌጅ ውስጥ ለመግባት ። የእጅ ስራ ማወቅ እለባቹ ። የስራ ክብር እንዲኖራች ያስፈለጋል ። ለማኅበረሰቡ ጥበብ እንዳላቹ ማሳየት አለባቹ አናም ለዚህ ማኅበረሰብ አገልግሎት ማሳየት ይገባቿል ። ስለዚህ ቤርፉት ኮሌጅን ከፈትን ሞያን ኣዲስ ስም ሰጠነው ። ማነው ባለሞያ ? ባለሞያ ሰው ማለት ችሎታ ያለውና በራሱ የሚተማን ነው ። ውሃ ኣስገኚ ( water diviner ) ባለሞያ ነው ። ባህላዊ አዋላጅ ፤ ባለሞያ ናት ። ባህላዊ ወጌሻ ባለሞያ ነው ። እነዚህ ዓለም ውስጥ ባጠቃላይ ባለሞያ ናቸው ። የትም ገጠር ውስጥ ልታገኟቸው ትችላላቹ ። ስለዚህ አነዚህ ሰዎች ወደ መደበኛ ሂወት መምጣት ይገባቿል ብለን አሰብን ያላቸው እውቀትና ሞያ አቀፋዊ ነው ። መጠቀም አለበት ፣ ተግባር ላይ መዋል አለበት ። ዓለም ሁሉ ማወቅ አለበት እነዚህ እውቀቶችና ሞያዎች አግባብ እንዳላቸው ዛሬ ። ስለዚህ ኮሌጁ የ ማሕትማ ጋንዲን አኗኗርና አሰራርን የሚከተል ነው ። መሬት ላይ ትበላለህ ፣ መሬት ላይ ትተኛለህ ፣ መሬት ላይ ትሰራለህ ። ውል ( contract ) ኣይጻፍም ። ለ 20 ዓመት መቅረት ትችላልለህ ውይም ነገ መሄድ ትችላልለህ ። ደሞም ፣ ማንም ከ100 ዶላር በላይ አያገኝም በውር ። ለገንዘብ ከመጣህ ቤርፉት ኮሌጅ ላንተ አይደለም ። ለስራና ለፍልምያ ነው ምትመጠው ያኔ ቤርፉት ኮሌጅ ላንት ነው ። ታድያ የፈለጋቹትን ሐሳብ ማቅረብ ትችላላቹ እዚህ ። ማንኛውም ሐሳብ ሲኖራቹ መታቹ ሞክሩት ። ባይሳካ ምንም ኣይደለም ። ወድቃቹ ፣ ቆስላቹ ፣ ድጋሚ መሞከር ነው ። አስተማሪ ተማሪ የሆነበትና ተማሪ አስተማሪ የሆነበት ኮሌጅ ይሄ ብቻ ነው ። ደሞም ፣ ይሄ ኮሌጅ ብቻ ነው ሰርቲፊኬት የማይሰጥበት ። ባገለገልከው መሐበር ውስጥ ነው ምስጋና የሚደርስህ ። መሃንዲስ መሆንህን የሚያሳውቅ ግድግዳ ላይ ወረቀት መስቀል አያስፈለግህም ። አንደዛ ስላቸው
(trg)="42"> " Сен бул жерде эмне кылып жүрөсүң анда ?
(trg)="43"> Эмне үчүн бул жакка келдиң ?
(trg)="44"> Индиядагы билим берүү системасы

(src)="11"> " እንደሱ ከሆነ አስቲ ኣሳየን እንደሚቻል ? በለው ጠየቁኝ ። ወሬ ብቻ ምን ያረጋል ተግባር ካልታየ ? " አሉኝ ። ስለዚህ የመጀመሪያውን ቤርፉት ኮሌጅን ገነባን ። በ 1986 ( አ/ አ ) ሁለት ባዶ እግራቸው የሆኑ የህንፃ ነዳፊዎች ናቸው የገነቡት ማንበብና መጻፍ የማይችሉ በ ሜትር ካሬ 0 . 13 ሳንቲም ብቻ ( ዶላር ) 150 ሰዎች እዛ ይኖሩ ነበር ፤ ይሰሩ ነበር ። በ 2002 ( አ/ አ ) የ ህንፃ ነዳፊ ኣጋ ካን ( Aga Khan ) ሽልማትን ተሸለሙ ። ነገር ግን ሌላ የእውነተኛ የህንፃ ነዳፊ ነው የሰራው ብለው ጠረጠሩ ።
(trg)="82"> Мына мен ушуларды айтканда , алар , " Эмне мүмкүн болоорун бизге көрсөтчү кана .
(trg)="83"> Сен эмне кылып жатасың ?
(trg)="84"> Эгерде айткандарыңды тастыктай албасаң , анда ал куру сөз . "

(src)="12"> " አዎ ፕላኑን ሰርተዋል " ፤ አልኳቸው
(trg)="91"> Мен айттым , " Ооба , адистер кагаз бетинде долбоор даярдап беришти , бирок жыңайлак архитекторлор колледжди иш жүзүндө өзүлөрү курушту . "

(src)="13"> " ግን ፤ የቤርፉት ህንፃ ነዳፊዎች ናቸው ኮሌጁን የገነቡት ። " የ 50 000 ዶላር ሽልማቱን አስመለሱን ፣ ለመጀመሪያ ግዜ በአጋካን ታሪክ ስላላመኑን ይሄ ታድያ በ ቲሎኒያ የህንፃ ነዳፊዎች ጎጂ ትችት የደረሰባቸው መስሎን ነበር ። የ ጫቃ ኣዋቂ ጠየኩኝ ታዋቂ ዲፕሎማ ያለውና ባለሙያ የተባለው እንዲህ ኣልኩት ፥ " እዚህ መሬት ላይ መን መገንባት ትችላለህ ? " አየት አረገውና ፥ " ባክህ ተስፋ የለውም ፣ ምንም ኣይሰራም አዚህ ላይ መሞከርም አያስፈልግም " ብሎ መለሰልኝ ።
(trg)="92"> Чындыгында , биз гана жалгыз 50, 000 доллар өлчөмүндөгү сыйлыкты кайтарып бергендерденбиз , себеби алар бизге ишенген эмес , анан биз ойлонуп , алар биздин аброюбузга
(trg)="93"> Тилониянын жыңайлак архитекторлоруна шек келтирип жатат дедик .
(trg)="94"> Мен токойчуга суроо узаттым -- жогорку деңгээлдүү , күбөлүккө ээ экспертке --

(src)="14"> " ውሃ የለው ፤ መሬቱ ድንጋያማ " እንዲህ ሲለኝ ገረመኝ ። እሺ ፣ እንግዲያውስ ገጠር ሄጄ አንዱን ሽማግሌ ልጠይቀው ፥ " እዚህ መሬት ላይ መን ምን ልዝራ ? " ፀጥ ብሎ ኣየኝና እንዲህ አለኝ ፥
(trg)="99"> Суусу жок , таштак жер . "
(trg)="100"> Мен кысталган абалда болчумун .
(trg)="101"> Анан мен айттым , " Болуптур , мен айылдын аксакалына барып

(src)="15"> " ይሄንን ፤ ያንን ፤ ይሄንን ፤ ስራና ሁሉም ይሳካል ። " ዛሬ ይሄንን ይመስላል ። ጣራ ላይ ስወጣ ሴቶቹ ፥ " ዞር በል ! " አሉኝ ።
(trg)="104"> " Муну кур , тигини кур , муну кош , анан бир нерсеге жетесиң " деп .
(trg)="105"> Бүгүнкү күндөгү көрүнүш мына мындай .
(trg)="106"> Чатырга чыксам , бардык аялдар , " Бул жерден кет .

(src)="16"> " ወንዶ ሁሉ ይሂዱልን ከዚህ ፣ ይሄን ሙያ ማሳየት አንፈልግም ። ይሄ ጣራዉ ውስጥ ውሃ እንዳይገ የሚደረግ ስልት ነው ። ( ሣቅታ ) የሆነ ስኳር መሳይ ማጣበቂያ ፤ የሆነ ዕንጨት ... ምናምን ሌላም ነገሮች ነበሪት ... ብቻ እኔጃ ። ግን ምንም ውሃ አያሳልፍም ። ከ1986 ( አ/ አ ) አስካሁን ድርስ አንድም ውሃ ጠብ አላለም ። ይሄንን ሙያ ሴቶቹ ከወንዶቹ ጋር ማካፈል አልፈለጉም ። ( ሣቅታ ) በዓለም ላይ ያኛ ኮሌጅ ብቻ ነው በ ፀሐይ ኀይል ኤሌክትሪኩ የሚሰራው ። ሁልም ሃይሉ ከ ፀሐይ ነው የሚመጣው ። 45 ኪሎዋት አለ ጣራው ላይ ። ሁሉ ነገር በደንብ ነው የሰራው ለ 25 ዓመት ። ፀሐይ እስካለች ምንም የኤሌክትሪት ችግር ኣይኖረንም ። ከሁሉም ደስ የሞለው ግን ይሄ የፀሐይ ሃልይ የተሰራው በ አንድ ቄስ ነው ፤ ሂንዱ ቄስ የመጀመሪያ ደረጃ ብቻ ትምህርት የተማረ ሰው ሌላም ኣልተማረም ኮሌጅም አልሄደም ። ስለ ፀሐይ ሃይል ከማውቀው ሰው ሁሉ በላይ ያውቃል ። ለምሳሌ ቤርፉት ኮሌጅ ከመጣቹ ምግብ የሚሰራው በ ፀሐይ ሃይል ነው ። ይ ሄንን የፀሐይን ማብሰያ የሰሩት ሴቶች ናቸው ያልትመሩ ሴቶች ፣ ይሄንን የረቀቀ በ ፀሐይ ሃይል የሚሰራ ማብሰያ የፈጠሩት ። የ Scheffler የፀሐይ ሥነ መላ ማብሰያ ነው ። በሚያሳዝን ሁኔታ ግማሽ ጀርመን ናቸው በጣም በትክክሉ ከመሰራታቸው የተነሳ ። ( ሣቅታ ) እንደነዚህ ያሉ ጠንቃቃ የህንድ ሴቶች የትም አታገኙም ። አስከመጨረሻው ድረስ ይሄንን ማብሰያ በትክክል አርገው የሰሩታል ። በቀን ሁለቴ 60 ምግብ እናቀርባለን በዚህ የፀሐይ ማብሰያ ። የጥርስ ሐኪም አለን ፤ አያት ናቸው ፣ ያልተማሩ ፣ የጥርስ ሐኪም ። የ 7000 ልጅ ጥርስ ያክማሉ ። የቤርፉት ሥነ መላ ፥ በ1986 ( አ/ አ ) ፥ መሐንዲስ የለ ፤ የህንፃ ነዳፊ የለ ፤ ነገር ግን ከጣራላይ የዝናብ ውሃ እያጠራቀምን ። በጣም ትንሽ ውሃ ነው የምናባክነው ። ጣራዎቻችን በሞላ መሬት ስር ካሉት የ 400 ሺህ ሊትር ታንኮች የተገናኙ ናቸው ምንም ውሃ ኣይባክንም ። የ4 ዓመት ድርቅ ቢመጣ በቂ ውሃ አለን ለዛ ሁሉ ግዜ ምክንያቱም የዝናብ ውሃ እናጠራቅማለን ። 60 % ልጆች ትምህርት ቤት ኣይሄዱም ምክንያቱም እረኛ ናቸው ፥ በግ ፣ ፍየል ይጠባሉ ። ውይም የቤት ዕለታዊ ሥራ መስራት ይኖርባችዋል ። ስለዚህ የማት ትምህርትቤት ለመስራት አቀድን ለልጆቹ ። ምክንያቱም ይሄ የማታ ቲሎንያ ( Tilonia ) ትምህርትቤት ውስጥ 75, 000 ልጆች ተምረውበታል ። ለልጆቹ ምቾት እንጂ ፤ ለ አስተማሪዎች ምቾት አይደለም ። ታድያ ምንድነው የምናስተምረው ? ዴሞክራሲ ፤ ዜግነት ፤ መሬት አንዴት እንደሚለካ ፤ በፖሊስ ከተያዙ ምን ማረግ እንዳለባቸው ፤ ከብቶቻቸው ከታመሙ ምን ማረግ እንዳለባቸው ። ይሄንን ነው ምናስተምረው ያማታ ትምህርቤታችን ውስጥ ። ትምህርትቤቶቹ ሁሉ ከፀሐይ በመጣው ሃይል የበሩ ናቸው ። በየ 5 ዓመቱ ምርጫ እናካሄዳለን ። ከ 6 አስከ 14 ዓመት ያሉ ልጆች በዴሞክራሲ በተካሄደ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስቴር ይመርጣሉ ። ያሁንዋ ጠቅላይ ሚኒስቴር 12 ዓመትዋ ነው ። ቀን ላይ 20 ፍየሎችን ትጠብቃለች ፣ ማታ ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነች ። የመንግስት ካብኔ አላት ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ፣ የ መብራት ኃይል ሚኒስቴር ፣ የጤና ሚኒስቴር ። 150 ትምህርት ቤትና 7000 ልጆችን ይቆጣጠራሉ ። የዛሬ 5 ዓመት የዓለምን የልጆች ሽልማትን ተሸለመች ። ከዛም ስዊድን ሀገር ተጋበዘች ። ለመጀመሪያ ግዜ ከመንደርው ወጣች ። ስዊድንን አይታ አታውቅም ነበር ። ነገሮች ምንም አልደነቋትም ነበር ። የስዊድን ንግስት ስትተዋወቃት እንዲህ ብላ ጠየቀችኝ ፥ " ልብዋ እንዲህ የሞላው እንዴት ሆኖ ነው ? ብለህ ጠይቅልኝ " አልቺኝ ።
(trg)="107"> Эркектер бул жерден кетиши керек , себеби биз бул технологияны эркектер менен бөлүшкүбүз келбейт .
(trg)="108"> Бул суу өтпөгөн чатыр " дешти .
(trg)="109"> ( Каткырык )