# amh/cS20a1NwdyeJ.xml.gz
# is/cS20a1NwdyeJ.xml.gz
(src)="1"> ህዝቦችን ወደ እነሱ የሚወዱትን እና የቀመሱትን ለሚያጋሩ ሰዎችን ለማገናኘት Fancy ጀምረናል ። በሚገርሙ ሰዎች የተፈጠረውን የሚያምሩ ነገሮችን ለማግኘት የሚያስችልዎት ልምድን ለመፍጠር ፈልገናል ። ሁሉም በአንድ ቦታ ይገኛል ።
(trg)="1"> Við stofnuðum Fancy til að tengja fólk við hluti sem það elskar og fólk sem hefur sama smekk .
(trg)="2"> Við vildum skapa vettvang þar sem þú finnur flotta hluti valda af áhugaverðu fólki , alla á sama staðnum .
(src)="2"> Google Plus መግቢያ ወደ ድረ ገጻችን ለማገናኘት የተሻለ እና በደንብ ደህንነቱየተጠበቀ ነው ። የGoogle መለያ አልዎት አዲስ ሙሉየተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል መፍጠር አይጠበቅብዎትም ። አዝራሩን ጠቅ በማድረግ ለመሄድ ዝግጁ ንዎት ። የሚወዱትን ነገሮች ከሚያምኗቸው ሰዎች ማግኘት ። ግላዊነት ለተጠቃሚዎች በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ። አንዳንድ ጊዜ ግን ከጓደኞችዎ ጋር ብቻ ለማጋራት ይፈልጋሉ ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከቤተሰብዎችዎ ጋር ብቻ ለማጋራት ይፈልጋሉ ። በGoogle መለያ መግባትዎ ከማን ጋር እንደሚያጋሩ ሙሉ ቁጥጥር እንዲኖርዎት ያደርግዎታል ። ማጋራት መመልከት ብቻ አይደለም አንዳንድ ድርጊቶችን ማከናወንን ይጨምራል ። ስለዚህ ጓድኞችዎን ወደ መተግበሪያው ብቻ እየላኩ አይደለም ። እንዲገዙ ፤ እንዲከተሉ፤ ወይም እዚያው ልጥፉ ላይ አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ እየጋበዟቸው ነው ። እውነት ነው ፤ ተንቀሳቃሽ ስልክን መቀላቀል በጣም ትልቅ ነገር ነው ። ድረ ገጻችን ላይ በአንዲት ጠቅታ ብቻ ፤ ወደ የትኛውም Android መሳሪያ ላይ መተግበሪያ ማውረድ እና በሂደት ላይ ያልዎትን ልምድ ሊቀጥሉ ይችላሉ ።
(trg)="3"> Það er öruggara og betra að nota Google+ innskráningu til að tengjast við vefinn okkar .
(trg)="4"> Þú ert þegar með Google reikning og þarft því ekki að búa til nýtt notandanafn og aðgangsorð .
(trg)="5"> Þú smellir bara á hnappinn og þá er allt til reiðu til að finna hluti sem þú elskar frá fólki sem þú treystir .
(src)="3"> Google Plus መግቢያ ማለት ቀላል እና ደህንነቱየተጠበቀ ማለትነው ። እንዲሁም ወደ ድረ ገጻችን ቀላል በሆነ መልክ ፤ መታመን በሚቻል መልኩ ልናገናኝዎት እንፈልጋለን ። ይህም የሚወዱትን ነገር ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ያስችልዎታል ።
(trg)="16"> Innskráning með Google+ býður upp á einfaldleika og öryggi .
(trg)="17"> Við viljum að þú getir tengst við vefinn okkar á sem auðveldastan og öruggastan hátt , til að þú getir einbeitt þér að því að finna hluti sem þú elskar .
# amh/clJ55L1JQ031.xml.gz
# is/clJ55L1JQ031.xml.gz
(src)="1"> ገቢ ሳጥኖች አሰልቺ ሊሆኑ ይችላሉ ። አዲሱ Gmail ገቢ ሳጥን ከሌልዎት በቀር ። ለማህበራዊ ጣቢያዎች አንድ ትር ። ለማስታወቂያዎች እና ማስተዋወቂያ ስጦታዎች ሌላ ትር ። ለዝማኔዎች ፣ የክፍያ መጠየቂያዎች ፣ ደረሰኞች ሌላ ትር በጣም በጣም ለሚፈልጉት መልዕክት ትር ገቢ ሳጥኑ ወደ Google ሄድዋል ። እንደገና ።
(trg)="1"> Tölvupósthólf geta verið yfirþyrmandi .
(trg)="2"> En ekki ef þú ert með nýja Gmail pósthólfið .
(trg)="3"> Einn flipi fyrir samfélagsvefi .
# amh/mJdrn8O78Mzk.xml.gz
# is/mJdrn8O78Mzk.xml.gz
(src)="1"> ከ1 ዓመት በፊት ቤት ያለእርስዎ ያው አይደለም እሺ አባዬ ፣ አፓርታማው ጋር ደርሼያለሁ ። ማውራት ትችላለህ ? አዎ እችላለሁ አባዬ እንዴ አባዬ ፣ አልጌ ነገር ነው እንዴ ? ስለእርዳታህ አመሰግናለሁ አባዬ መልካም ልደት እህት ! አለህ የኔ ማር ? ናፈቅኸንኮ ። ነገ አንዳንድ ነገሮች ለማግኘት ወደ ገበያ እንሄዳለን ... ማነው እሱ ? ዴቪድ ይባላል ደስ አላለኝም መጀመሪያ ብናገኘው አይሻልም እሺ ። ትንሽ አስፈርቶኛል ... ሠላም እንደተፈራው አልነበረም ለካ ! ኧረ ፣ የላችሁም እንዴ ... ኧረ አለን የኔ ማር ! እኔም ያ ... ነው በቃ መጣን ጆን ዴቪስ ዴቪድ ስቶንስን ወደ Hangout አክሎታል ። ስለዛሬ አመሰግናችኋለሁ ። በጣም አሪፍ ነበር ! ዘላቂ ውይይቶች ፣ ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር
(trg)="1"> Fyrir einu ári síðan
(trg)="2"> Heimilið er ekki samt án þín
(trg)="3"> Hæ , pabbi .
# amh/ySj1yaujAyTV.xml.gz
# is/ySj1yaujAyTV.xml.gz
(src)="1"> በGmail ውስጥ Hangouts ማድረግ እንደ ቪዲዮ ውይይት ነው ፣ ነገር ግን ከእዛ በላይ ብዙ ነው አስከ 9 ጓደኛዎችዎ ድረስ የቪዲዮ ውይይት ማድረግ ይችላሉ
(trg)="1"> Hangouts í Gmail eru eins og myndspjall á sterum
(trg)="2"> Þú getur myndspjallað við allt að níu vini í eini
(src)="2"> YouTube በጋራ ማየት ይችላሉ ማሳያዎን ያጋሩ ወይም በተጨማሪ በአስፈላጊ ሁኔታ ፣ እንደ የመርከብ ጠላፊ ይልበሱ የምትስማሙ ሁሉ ፣ " አርር " በሉ
(trg)="3"> Þið getið horft á YouTube saman
(trg)="4"> Þú getur deilt skjánum eða , það sem er mikilvægara , klætt þig upp sem sjóræningja
(trg)="5"> Allir sammála segi " Arrrrr ! "