# amh/Z2dAW7pnRSsl.xml.gz
# ht/Z2dAW7pnRSsl.xml.gz


(src)="10"> - ለምሳሌ በጭንቅላት ውስጥ ። ሌሎችን ነገሮች በማነሳሳት ስለሚራዱ እንነጋገራለን መንገር ከሆነ ። ምናልባትም በቀጣይ ጥቂት ጊዜ ። ርዝማኔ በአክሰኑ ዙሪያ የምናየው ፤ ይህ ሶማ ማለት ( የሰውነት ) አካል ማለት ነው ። በራሱ የሚያጓጓ ስለሆነ አይደለም ። በስነሕይወት ( biology ) ምንም ነገር የለም ። አክሰን ( axon ) ተብሎ ይጠራል ። እንደ የነርቭ ኅዋሱ ጅራት ልታዩት ትችላላችሁ ። እንደሚመስል ማሳየትና ፤ ከሌሎች ዴንድራይትስ ( dendrites ) ወይም ጡንቻወች ጋር ተያይዞ ሊሆን ይችላል የሆነ አይነት ስሜት ተቀባይ ሊሆን ይችላል ። የመገናኛ ምልክቶች ( signals ) ታገኛላችሁ ። የመገናኛ ምልክቶችን ( signals ) የሚቀበለው ። የሚጓዝበት ስፍራ ነው ። የተሻለ ከለር ልምረጥ ጫፍ ( መዳረሻ ) ( axon terminal ) አለላችሁ ። በሰው ሰውነት ከሁሉም ይበልጥ ማራኪ የሆነው ኅዋስ ( ሴል ) የቱ ነው በሚል መከራከር እንችላለን ። ሆኖም እኔ እንደማስበው የነርብ ኅዋስ በቀላሉ ከላይ ከአንደኛ እስከአምስተኛ ከሚመደቡት አንዱ ይሆናል ፤ ይህም ኅዋሱ ( ሴሉ ) ከመሠረቱ አዕምሮአችን ( ጭንቅላታችን ) እና አጠቃላይ የሰውነታችን የነርቭ አውታር ( ነርቨስ ሲስተም ) የተሰሩበት ኅዋስ የመሆኑ እውነታና ለእሳቤና ለስሜቶቻችን ምናልባትም ለመላው ግንዛቤያችን በጠቅላላ ድርሻውን የሚወስደው እሱ ነው ፣ ። እንደማስበው ፣ በቀላሉ በደረጃ ከምርጦቹ አንደኛ ወይም ሁለተኛ ኅዋሳት አንዱ ይሆናል ። የሆነው ሆኖ ማድረግ የፈለኩት በመጀመሪያ የነርቭ ኅዋስ ( neuron ) ማለት ምን በርግጥ ይህ የተዋጣለት ምሳሌ ሊሆን የሚችል አይነት ነው ። ሆኖም ይህ በጠቅላላ ሁሉም የነርቭ ኅዋሳት የሚመስሉትን አያሳይም ። ክዚያም በመሠረቱ የመገናኛ አይነት ( communication ) የሆነውን ሥራውን እንዴት እንደሚያከናውን ፤ ሥራው በመሠረቱ የመገናኛ ምልክቶችን ( signals ) በመላ ቁመቱ ማስተላለፍ ነው ። እንደተቀበላቸው መገናኛ ምልክቶች አይነት ማለት ነው ። የነርቭ ኅዋስን መሳል ይገባኝ እንደሆነ -- እስቲ እና የነርቭ ኅዋስ አለ እንበል ይህንንም የመስላል ። እና ከመካከል ያለው ሶማ ( soma ) ይባላል ። ከዚያም ከሶማው ኒውክሊየስን ( nucleus ) ልሳለው ። ይህ ኒውክሊየስ ነው ፣ እንደማንኛውም ሌላ የሰውነት ኅዋስ ኒውክሊየስ ሁሉ ማለት ነው ። እናም ሶማ ለነርቭ ኅዋሱ ዋና የሰውነት አካሉ ( body ) ሆኖ ነው የሚቆጥረው ። ከዚያም የነርቭ ኅዋስ እኒዚህ ጥቃቅን ወደውጭ የተቀሰሩ ፤ ከሱ እንደቅርንጫፍ እየበዙ የሚሄዱ ነገሮች አሉ ። ምናልባት እንደዚህ ይመስላሉ ። የነርቭ ኅዋስን በመሳል ብዙ ጊዜ ማጥፋት አልፈልግም ። ሆኖም እንዲህ አይነት ስእል ምናልባትም ከዚህ በፊት ተመልክታችኋል ። እነዚህ የነርቭ ኅዋሱ የሰውነት አካል ከሆነው ሶማ ( soma ) የሚገነጠሉ ቅርንጫፎች ዴንድራይትስ ( dendrites ) ይባላሉ ። እንደዚያ እየተከፋፈሉ ( እየተገነጣጠሉ ) ሊቀጥሉ ይችላሉ ። በአግባቡ ምክንያታዊ የሆነ ስእል መሳል እፈልጋለሁ ። እናም ያንን በማድረግ ትንሽ ጊዜ እወስዳለሁ ።
(trg)="22"> Se konsa m´ ap pase yon ti tan sa yo ap fè .

(src)="11"> እነዚህ እዚህ ጋ ፣ እነዚህ ዴንድራይትስ ( dendrites ) ናቸው ። እናም እነዚህ ናቸው --- አንድ ወጥ ሁሌም እንዲህ ነው የሚባል አንዳንዴ የተለያዩ የሴል አይነቶች የተለያዩ ክፍሎች ሌላ ሥራ ያከናውናሉ ፤ ይሁን እንጂ ከነዚህ ነው የነርቭ ሴል እና የመገናኛ ምልክትን መቀበልና ማስተላልፍ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ በተጨማሪ በዚህ ቪዲዮ እንነጋገራለን ። እና ከዚህ ነው የመገናኛ ምልክቱን የሚቀበለው ። እና ይህ ዴንድራይት ( dendrite ) ነው ። ይህ እዚህ ጋ ሶማ ( soma ) ነው ። ይህ የነርቭ ኅዋሱ ( የሰውነት ) አካል ነው ። ከዚያም የሆነ --
(trg)="23"> Se poutèt sa dwa isit la , se sa dendrites yo .
(trg)="24"> Sa yo gen tandans pou - e pa gen anyen ki toujou ka a nan Biyoloji .
(trg)="25"> Pafwa diferan pati nan diferan cellules fè fonksyon lòt ,

(src)="12"> የነርቭ ኅዋስ ባብዛኛው የተለመደ አማካኝ መጠን ( size ) ያለው ነው ፤ ሆኖም በጣም ሰፊ የልዩነት አለ ፣ ይሁን እንጂ አክሰኖች ( axons ) በጣም ረጅም ሊሆኑ ይችላሉ ። አጭር ሊሆኑ ይችላሉ ። አንዳንዴ በጭንቅላት ውስጥ እጅግ ትንሽ አክሰኖች ሊኖሯችሁ ይችላል ። ሆኖም በህብለሰረሰር ቁልቁል የሚወርዱ አክሰኖች ሊኖራችሁ ይችላል ወይም በአንዱ የእጅ ወይም የእግር አንጓ መሳ ለመሳ የሚሄድ -- ወይም የምንነጋገረው ስለ አንድ የዳይናሶር ( dinosaur ) እግርና እጅ ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ አክሰን በትክክል የበርካታ ጫማዎች ያህል ርዝማኔ የተዘረጋ ሊሆን ይችላል ። የሁሉም የነርቭ ኅዋሳት አክሰኖች በርካታ ጫማ ርዝማኔ የላቸውም ። ሆኖም ሊሆኑም ይችላሉ ። እናም ይህ በእውነቱ የመገናኛ ምልክቱ ( signal ) አብዛኛውን ርቀት አክሰንን ( axon ) ልሳለው ። እናም አክሰን ይህንን ይመስላል ። በመጨረሻው ከሌሎች ዴንድራይቶች ( dendrites ) ወይም ከሌሎች ብልቶች ( tissue ) በሚያያዝበት በአክሰኑ ጫፍ ( terminal ) ላይ ያበቃል ። ወይም በጡንቻ ላይ ፤ የነርቭ ኅዋሱ ዓላማ ጡንቻውን የሆነ ተግባር እንዲያከናውን እና በአክሰኑ መጨረሻ ላይ ፤ በዚያ የአክሰን የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ እንደዚያ አድርጌ ለመሳል ። ስም ልስጣቸው ። እና ይህ አክሰን ነው ። ይህ የአክሰን መዳረሻው ነው ። አና አንዳንዴ ይህን ቃል ትሰማላችሁ -- የነርቭ ኅዋሱ ሶማ ከአክሰኑ የሚገናኝበት ነጥብ ዘወትር የሚጠቀሰው የአክሰን ሂሏክ ( axon hillock ) በመባል ነው -- ምናልባት አንደ እበጥ ( የተቋጠረ ) ነገር ልታዩት ትችላላችሁ ። አክሰኑን በመሥራት ይጀምራል ። ከዚያም የኮረንቲ ንዝረቶች ( impulses ) እንዴት እንደሚጓጓዙ እንነጋገራለን ። እናም የተዋጣለት ጉዞ እንዲያደርጉ የሚፈቅድላቸው ዋናው ክፍል እነኝህ ዙሪያቸውን የተከለሉባቸው ኅዋሳት ( insulating cells ) ናቸው ። ስለዚህና እንዴት ሥራቸውን እንደሚያከናውኑ በዝርዝር እንነጋገራለን ። ሆኖም በመጀመሪያ የአካል ክፍሎችን ማዎቅ ጥሩ ነው ። እናም እነዚህ ሽዋን ኅዋሳት ( Schwann cells ) ይባላሉ ። እና ይሸፍናሉ -- ማይሊን ሽፋን ( myelin sheath ) የተባለውን ይሰራሉ ። እና ይህ ሽፋን ፣ ይህ ከለላ ፤ በተለያየ የማይሊን ሽፋን ( myelin sheath ) ይባላል ። ስለዚህ የሽዋን ኅዋሳት የማይሊን ሽፋንን ይሰራሉ ። ልክ እንደዚያ አንድ ሌላ አደርጋለሁ ።
(trg)="35"> Ewonn yon ka yon fason kòrèk nòmal selil moyennes , malgre ke se yon gwo ranje , men axons yo kapab byen lontan .
(trg)="36"> Yo te kapab gen anpil jou .
(trg)="37"> Pafwa nan sèvo an ou te ka jwenn yon ti axons ,

(src)="13"> ከዚያም በየማይሊን ሽፋኑ መካከል የሚታዩት እነዚህ ትናንሽ ክፍተቶች የሁሉም መጠሪያ እንዲኖረን -- መላውን የነርቭ ኅዋስ ክፍሎች እንድናውቅ -- እነዚህ ኖድስ ኦፍ ራንቪር ( nodes of Ranvier ) ይባላሉ ። እንደምገምተው ራንቪር በሚባል ሰው ስም ነው የተሰየሙት ። ምናልባት ይህ ሰው ይሆናል የተመለከተውና የማይሊን ሽፋን በሌለበት እነዚህ ትናንሽ ክፍተቶች እንዳሉ ያየው እና እነዚህ ኖድስ ኦፍ ራንቪር ናቸው ። እናም አጠቃላይ ሃሳቡ ፣ ጠቀስ እንዳደረኩት ፣ እዚህ ጋ ይህ የመገናኛ ምልክት ( signal ) ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተጨማሪ እንነጋገራለን -- ከዚያም ያ የመገናኛ ምልክት -- በእውነቱ የመገናኛ ምልክቶች ሊደመሩ ይችላሉ ፤ እናም እዚያ ጋ አንድ ትንሽ የመገናኛ ምልክት ሊኖራችሁ ይችላል ሌላ የመገናኛ ምልክት ደግሞ እዚያ ጋ ። ከዚያም ምናልባት ትልቅ የመገናኛ ምልክት እዚያና እዚያ -- እና የእነዚህ የመገናኛ ምልክቶች የመቀላቀል ውጤቶች ይደመሩና ወደሂሏኩ ( hillock ) ተጉዘው በበቂ ሁኔታ ግዙፍ ከሆኑ ፤ በአክሰኑ ላይ አክሽን ፐቴንሸል ( action potential ) እንዲጀመር ቃታ ይስባሉ ። ይህ የመገናኛ ምልክቱ ቁልቁል በአክሰኑ ሚዛን እንዲጓዝ ፣ ከዚያም እዚህ ጋ በሲናፕስስ ( synapses ) አማካኝነት እና ስለ ሲናፕሶች ( synapses ) እና በተጨማሪ ስለነዚያ እና እንዲህ ልትሉ ትችላላችሁ ፣ እነዚህን ነገሮች እዚህ ጋ የሚያስጀምረው ( የሚያነሳሳው ) ማነው ? ደህና ፤ ይህ የሌሎች የነርቭ ኅዋሳት አክሰኖች ( axons ) መዳረሻ ጫፍ ሊሆን ይችላል የሆነ አይነት ስሜት ተቀባይ የነርቭ ኅዋስ ( sensory neuron ) ሊሆንም ይችላል ። ይህ በምላስ መቅመሻ ጉብታ ( taste bud ) ላይ የሆነ ቦታ ሊሆን ይችላል ፤ እና የጨው ወይም የስኳር ሞልኪዩል ( molecule ) በሆነ ሁኔታ ሊያነሳሳው ይችላል -- ወይም ይህ ምናልባትም የተለያዩ በርካታ ነገሮች ጥርቅም ሊሆን ይችላል ። እና ስለተለያዩ አይነት የነርቭ ኅዋሳት በተጨማሪ እንነጋገራለን ።
(trg)="64"> Et puis sa yo ti mache ant la gaine - sèlman pou nou gen tout de terminologie de
(trg)="65"> - Se konsa nou konnen tout antye ò moun ewonn a - yo rele Ranvier de noeuds .
(trg)="66"> Mwen panse yo ap rele dèyè Ranvier .