# amh/BxmR4RDROuLr.xml.gz
# eu/BxmR4RDROuLr.xml.gz


(src)="1"> የሚያደርጉት ነገር አሁን እየገደሎት ነው ከመኪና ወይም ከበየነ- መረብ በላይ ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ የይሄ ነው ፤ መቀመጫዎ ! አሁን በቀን ለ9 . 3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7 . 7 ሰዓታት ባላይ ነው መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም ሰው ሁላ ስለሚያደርገው ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ የዘመኑ ሲጋራ ሱስ በእርግጥ ጤናን ይጎዳል ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው ሁለቱም አስር በመቶ ያህል ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ ፤ አይሳካም እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ ፤ እና ምን አለ ‹ ውሾቼን ነገ ስለማዝናና ፤ የዛኔ ብንገናኝስ ? › ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ በውይይቱ ጊዜ እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ በሳምንት ከ30 እስከ 50 ኪ . ሜ በመጓዝ ህይወቴን ቀይሮታል ከዚህ በፊት የነበረው እንዲ አርጌ ነበር የማስበው ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ ፤ መስራቱ አይቀርም ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን እንደዛም ባይሆኑ እንኳን ችግር የምንቀርፍ ከሆነ እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ ምክንያቱም ይሄ የሆነው ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ ለማጠናቀቅ ያህል ንግግሮን ያንቀሳቅሱ ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ በቀንተቀን አሰራሮ ላይ ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ አመሰግናለሁ !
(trg)="1"> Egiten ari zarena , une honetan , oraintxe bertan , zu hiltzen ari da .
(trg)="2"> Autoak edo Internetek baino gehiago edo beti hitz egiten ari garen aparailu mugikor txiki hori baino gehiago , ia egunero gehien erabiltzen duzun teknologia hau da , zure ipurdia .
(trg)="3"> Egun jendeak 9, 3 ordu pasatzen ditu eserita eguneko ,

(src)="2"> ( ጭብጨባ )
(trg)="33"> ( Txaloak )

# amh/cS20a1NwdyeJ.xml.gz
# eu/cS20a1NwdyeJ.xml.gz


(src)="1"> ህዝቦችን ወደ እነሱ የሚወዱትን እና የቀመሱትን ለሚያጋሩ ሰዎችን ለማገናኘት Fancy ጀምረናል ። በሚገርሙ ሰዎች የተፈጠረውን የሚያምሩ ነገሮችን ለማግኘት የሚያስችልዎት ልምድን ለመፍጠር ፈልገናል ። ሁሉም በአንድ ቦታ ይገኛል ።
(trg)="1"> Jendeak gustuko dituen gauzekin eta zaletasun berak dituztenekin konektatzeko sortu genuen Fancy .
(trg)="2"> Pertsona apartek eskainitako gauza bikainak aurkitzeko bidea ematen duen esperientzia sortu nahi genuen zuretzat , leku bakar batean .

(src)="2"> Google Plus መግቢያ ወደ ድረ ገጻችን ለማገናኘት የተሻለ እና በደንብ ደህንነቱየተጠበቀ ነው ። የGoogle መለያ አልዎት አዲስ ሙሉየተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል መፍጠር አይጠበቅብዎትም ። አዝራሩን ጠቅ በማድረግ ለመሄድ ዝግጁ ንዎት ። የሚወዱትን ነገሮች ከሚያምኗቸው ሰዎች ማግኘት ። ግላዊነት ለተጠቃሚዎች በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ። አንዳንድ ጊዜ ግን ከጓደኞችዎ ጋር ብቻ ለማጋራት ይፈልጋሉ ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከቤተሰብዎችዎ ጋር ብቻ ለማጋራት ይፈልጋሉ ። በGoogle መለያ መግባትዎ ከማን ጋር እንደሚያጋሩ ሙሉ ቁጥጥር እንዲኖርዎት ያደርግዎታል ። ማጋራት መመልከት ብቻ አይደለም አንዳንድ ድርጊቶችን ማከናወንን ይጨምራል ። ስለዚህ ጓድኞችዎን ወደ መተግበሪያው ብቻ እየላኩ አይደለም ። እንዲገዙ ፤ እንዲከተሉ፤ ወይም እዚያው ልጥፉ ላይ አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ እየጋበዟቸው ነው ። እውነት ነው ፤ ተንቀሳቃሽ ስልክን መቀላቀል በጣም ትልቅ ነገር ነው ። ድረ ገጻችን ላይ በአንዲት ጠቅታ ብቻ ፤ ወደ የትኛውም Android መሳሪያ ላይ መተግበሪያ ማውረድ እና በሂደት ላይ ያልዎትን ልምድ ሊቀጥሉ ይችላሉ ።
(trg)="3"> Gure gunera konektatzeko modu hobea eta seguruagoa da Google Plus Saio- hasiera .
(trg)="4"> Google kontua baduzunez , ez duzu zertan erabiltzaile- izen eta pasahitz berririk sortu .
(trg)="5"> Botoia sakatu besterik ez duzu hasteko prest egoteko , eta maite dituzun gauzak fidagarri zaizkizun pertsonei esker aurkitzeko .

(src)="3"> Google Plus መግቢያ ማለት ቀላል እና ደህንነቱየተጠበቀ ማለትነው ። እንዲሁም ወደ ድረ ገጻችን ቀላል በሆነ መልክ ፤ መታመን በሚቻል መልኩ ልናገናኝዎት እንፈልጋለን ። ይህም የሚወዱትን ነገር ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ያስችልዎታል ።
(trg)="15"> Google Plus Saio- hasiera sinpletasun eta segurtasunaren sinonimoa da .
(trg)="16"> Eta gure gunera konektatu nahi zaitugunez , modu erraz eta fidagarrienaz baliatuko gara , gustuko dituzun gauzak topatzeaz ardura zaitezen soilik .

# amh/clJ55L1JQ031.xml.gz
# eu/clJ55L1JQ031.xml.gz


(src)="1"> ገቢ ሳጥኖች አሰልቺ ሊሆኑ ይችላሉ ። አዲሱ Gmail ገቢ ሳጥን ከሌልዎት በቀር ። ለማህበራዊ ጣቢያዎች አንድ ትር ። ለማስታወቂያዎች እና ማስተዋወቂያ ስጦታዎች ሌላ ትር ። ለዝማኔዎች ፣ የክፍያ መጠየቂያዎች ፣ ደረሰኞች ሌላ ትር በጣም በጣም ለሚፈልጉት መልዕክት ትር ገቢ ሳጥኑ ወደ Google ሄድዋል ። እንደገና ።
(trg)="1"> Sarrera- ontziak gehiegizkoak izan daitezke ,
(trg)="2"> Gmail sarrera- ontzi berria ez baduzu .
(trg)="3"> Fitxa bat sare sozialetarako

# amh/d8OrXV8yrUKC.xml.gz
# eu/d8OrXV8yrUKC.xml.gz


(src)="1"> CEIP " FUENTE DE LA SALUD " .
(src)="2"> 11 DE ENERO .
(src)="3"> Se acabaron las vacaciones
(trg)="1"> el Comité de Empresa continúa con las huelgas por el pago de la antigüedad van a ir desde la Plaza Circular hasta Moyua dicen que van a volver a reclamar lo que es de la plantilla

(src)="5"> Lo hemos pasado bien pero hay que empezar ... cada uno a su clase y Dios en la de todos .
(src)="6"> No me importa la gente , solo me preocupan los ordenadores .
(trg)="2"> la antigüedad laboral en nómina al mes y los atrasos osea que van a volver a dar por el culo ... ... en la Gran Vía .

(src)="7"> Dani ...
(src)="8"> Mi ordenador ...
(src)="9"> Su ordenador no arranca y el cañón tampoco
(trg)="4"> jonan ... dicen también que ... van a organizar una chorizada en la puerta y que van a llamar a continuar las huelgas si no pagamos la antigüedad laboral

(src)="11"> El portátil nuevo ... ... el ratón a estrenar .
(src)="12"> Windows 10 ...
(src)="13"> Lampara nueva , pilas ..
(trg)="5"> me cago en la puta en diez en la ostia y hasta en la madre que me parió

(src)="14"> No puede ser !!! ... os dije apagar no reiniciar !!!
(trg)="6"> ¡¡ pero de qué cojones van !!
(trg)="7"> ¡¡ pero quién cojones se han creído que son !!

(src)="15"> Ahora tendré que pasar el antivirus y formatear .
(trg)="8"> ¡¡¡ que no les vamos a pagar la puta antigüedad joder !!!

(src)="16"> Y encima la impresora no funciona . y la conexión no va .
(src)="17"> encima siguen usando el ordenador de la pared
(src)="18"> Cien veces lo he dicho . y siguen !! .
(trg)="9"> no vamos a dejar de comprarnos Mercedes por estos perroflautas con pistolas estos quieren acabar con nuestros privilegios y con todo lo que hemos ganado a costa de estos frikis de mierda

(src)="19"> SALE POR LA VENTANA .
(src)="20"> Dani yo no he sido que he visto a Azucena en la exclusiva .
(trg)="10"> ¡¡ cabrones !! joanan , el Comité solo quiere lo mejor para la plantilla

(src)="21"> Mentiroso que te vi yo esta mañana imprimiendo las faltas .
(trg)="11"> ¡¡ no me toques los cojones !! no hacen más que protestar

(src)="22"> No , solo estaba imprimiendo una ficha de mate . y seguro que no has sacado el pen drive bien , con seguridad .
(src)="23"> Con seguridad !!!
(trg)="12"> ¡¡ y dar por el culombre ya !! jonan , la empresa ha robado durante años dinero a la plantilla y a mi qué ostias me cuentas me la suda completamente !!

(src)="24"> y las carpetas de documentos .
(src)="25"> NI caso ... .... os lo he dicho ¡¡ en la de curso 2015 !!
(src)="26"> NI caso , ni caso me haceis !!!!!
(trg)="13"> se trata de demostrar quién manda aquí ya lo dijo el gran Jose Sancho y su palabra va a misa ! conseguimos un ERE pese a que no teníamos razón ni necesidad y lo hicimos para dejar claro quién manda aquí y quedarnos con su dinero son nuestros trabajadores nuestros esclavos

(src)="32"> Jose Luis me dijo que será fácil ... ... que yo era un máquina .
(src)="33"> Me quitais la vida
(src)="34"> Vaya timada
(trg)="14"> vamos a ver no sé por qué todo el mundo me denuncia ser madrileño no es un delito

(src)="35"> ... y gratis .
(trg)="15"> vamos a ver

(src)="36"> Y encima he puesto dos ordenadores más en Infantil ... con dos cañones .
(src)="37"> Y el ratón de uno ya no funciona .
(src)="38"> Si lo se vuelvo a colocar imprentas como las de Guttenber sin cables ni monitores ...
(trg)="16"> llama a Garrigues , y que se inventen otra artimaña para no pagar a estos muertos de hambre su puta antigüedad , ni sus atrasos peseteros de mierda en vez de dedicarse a a tabajar se dedican a llorar como niños mal criados tranquila nos lo van a pagar con intereses

(src)="41"> Encima me han quitado la tortilla .
(src)="42"> Los de primero no leen y los de segundo ... ... tampoco .
(trg)="17"> llamad a Garrigues , y que inventen otro engaño que hagan otro malabarismo con las nóminas y los atrasos y que sea creíble

(src)="43"> Me toca patio y mañana guardia .
(src)="44"> Tengo curso en el CEP
(trg)="18"> no se les va a pagar ni un duro

(src)="45"> y mañana martes consejo .
(src)="46"> Hay que decidir si deberes si o deberes no
(src)="47"> Lo he decidido ... me jubilo .
(trg)="19"> poned en marcha una campaña de desprestigio que siembre la duda con nuestros gregarios de siempre que revienten las asambleas

# amh/eSe9MsMdhLnP.xml.gz
# eu/eSe9MsMdhLnP.xml.gz


(src)="1"> አማራ ቪዲዮች ዓለም አቀፍ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ያስችላል በካፕሽኖች እና ትርጉሞች ሶስት ተጠቃሚዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነበር የተሰራው መጀመሪያ ቪዲዮ የሚያዘጋጁ ከሆነ አማራ ሰብታይትል እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል ከዓለም ለመማር ቀላል የተባለ ሶፍትዌርን በመጠቀም እንደ ዊኪፒዲያ በትብብር ነው ሚሰራው ጓደኞቾን እና አባል ተከታታይዎችን እንዲያግዙ በመጋበዝ ሁለተኛ ፤ ለተደራሽነት ጥለቅ የሆነ ፍላጎት ካሎት እንደኛ በአማራ ላይ የተለያየ ስራ በመስራት የሚገኙትን ማህበረሰቦች በመቀላቀል መስማት ለተሳናቸው ተጠቃሚዎች ቪዲዮችን ካፕሽን ያድርጉ እናም ቪዲዮችን ወደ ብዙ ቋንቋዎች ይተርጉሙ ሶስተኛ ፤ በቪዲዮዎች ላይ የሚሰሩ ከሆነ እናም ባለሙያ ደረጃ የተሰሩ መሳሪያዎችን ወይም ሰብታይትሎችን ከፈለጉ አማራ ሊያግዞት ዝግጁ ነው ስለዚ ግለሰብም ሆኑ የማህበረሰብ አባል ወይም አማራ ላይ ተጠቃሚ የሆኑ ድርጅትም ቢሆኑ ለሁሉም ተደራሽነትን በማረጋገጥ የአማራን ተልዕኮ እይደገፉ ነው
(trg)="1"> Amarak edonoren eskura jartzen ditu bideoak , goiburukoen eta azpidatzien bidez .
(trg)="2"> Hiru ikus- entzule motarentzat diseinatu zen .
(trg)="3"> Hasteko , bideogilea bazara ,

# amh/gm0U5G2JBlgj.xml.gz
# eu/gm0U5G2JBlgj.xml.gz


(src)="1"> አመሰግናለሁ ! ከሁለት አመት በፊት በአሩሻ ታንዛኒያ በቴድ መድረክ ቆሜ ነበር ስለምኮራበት የፈጠራ ስራዬ ትንሽ ተናግሬ ነበር ህይወቴን ስለቀየረ ቀላል መሳሪ ነበር ከዛ በፊት በጭራሽ ከቤቴ ርቄ አላውቅም ነበር ማላዊ ውስጥ ኮምፒውተር በጭራሽ ተጠቀሜ አላውቅም ድህረ ገጽ በጭራሽ ተመልክቼ አላውቅም በእለቱ መድረኩ ላይ በጣም ፈርቼ ነበር እንግሊዘኛ ጠፍቶብ ነበር ማስመለስ ፈልጌ ነበር ( ሳቅ ) እንደዚህ ያህል የበዙ አዙንጉዎች ተከብቤ አላውቅም ነጮች ( ሳቅ ) በጊዜው መናግር ያልቻልኩት ታሪክ ነበር ግን አሁን ጥሩ ስሜት ላይ ስለሆንኩ ያንን ታሪክ ዛሬ ላጋራቹ እፈልጋለሁ ቤት ውስጥ ሰባት ልጆች ነበርን ከኔ በስተቀር ሁሉም ሴቶች ናቸው ይሄ እኔ ነኝ ትንሽ ልጅ እያለሁ ከአባቴ ጋር የሳይንስን እውቀት ከማግኘቴ በፊት ተራ አርሶ አደር ነበርኩ ደሀ አርሷደሮች ባሉበት አገር ልክ እንደሌላው ሁሉ በቆሎ ነበር የምናበቅለው አንድ አመት ላይ እድላችን መጥፎ ሆኖ ነበር በ2001 በጣም ዘግናኝ ረሀብ አጋጠመን በአምስት ወር ውስጥ መላው ማላዊ እስኪ ሞት ተርቦ ነበር ቤተሰቤ በቀን አንዴ ነበር የሚመገበው ማታ ላይ ለእያንዳንዳችን ሶስት ጉርሻ ኒሲማ ይደርሰን ነበር ምግቡ ሰውነታችን ውስጥ ገብቶ ምንም አልጠቀመንም በማላዊ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መክፈል ይጠበቅብናል በረሀቡ ምክያንት ትምህረቴን ለማቋረጥ ተገደድኩ አባቴን ስመለከት የደረቀውን ማሳ ሳይ ልቀበለው የምችለው የወደፊት እጣ አልነበረም ትምህርት ቤት መገኘት ያስደስተኝ ነበር ስለዚህ የሚቻለውን ለማድረግ ቆርጬ ነበር ትምህርት ለማግኘት ስለዚህ ወደ ቤተመጽሀፍት ሄድኩ መጽሀፍቶች አነበብኩ የሳይንስ መጻህፍት በተለይ የፊዚክስ እንግሊዘኛ ያን ያህል ማንበብ አልችልም ነበር የምስል ገለጻዎችንና ፎቶዎችን እጠቀም ነበር በነሱ ዙሪያ ያሉ ቃላት ለመረዳት አንድ መጽሀፍ እውቀትን በእጄ አስጨበጠኝ የንፋስ ተርባይን ውሀ ማፍለቅና ኤሌክተሪክ ማመንጨት ይችላል ይላል ውሀ ማፍለቅ መስኖ ማለት ነው ረሀብን መቋቋሚ ዘዴ በጊዜው ያ ነበር የኛ ችግር ስለዚህ ለራሴ አንድ የንፋስ ተርባይን ለመስራት ወሰንኩ ግን መስሪያ ቁሳቁሶች አልነበረኝም ስለዚህ ቁሻሻ መጣያ ቦታ ሄድኩ ቁሳቁሶችን ከዛ አገኘው ብዙ ሰዎች እናቴን ጨምሮ አብደሀል ሲሉኝ ነበር ( ሳቅ ) የትራክተር ንፋስ መስጫ ፣ ንዘረት ተከላካይ ፣ የፒቪሲ ቱቦ አገኘሁ የባይስክል ቸርኬና ያረጀ የባይስክል ዳይናሞ በመጠቀም መሳሪያዬን ገነባሁ መጀመሪያ ለአንድ መብራት ቀጥሎ አራት መብራቶች አራት መብራቶች ከነ ማብሪያ ማጥፊያ ሀይል ማገጃ ሳይቀር ከኤሌክትሪክ ደወል ጋር የሚመሳሰል ሌላኛው መሳሪያ ውሀ ያፈልቃል ለመስኖ የሚሆን የተወሰኑ ሰዎች ቤቴ ደጃፍ መሰለፍ ጀመሩ ( ሳቅ ) የሞባይል ስልካቸውን ሀይል ለመሙላት ( ጭብጨባ ) ላባርራቸው አልቻልኩም !
(trg)="1"> Eskerrik asko .
(trg)="2"> Badira bi urte Arushan , Tanzanian , TED agertokira igo nintzenetik .
(trg)="3"> Bertan , harroen nagoen nire sorkuntzetariko bati buruz hitz egin nuen .