# amh/eSe9MsMdhLnP.xml.gz
# cy/eSe9MsMdhLnP.xml.gz


(src)="1"> አማራ ቪዲዮች ዓለም አቀፍ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ያስችላል በካፕሽኖች እና ትርጉሞች ሶስት ተጠቃሚዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነበር የተሰራው መጀመሪያ ቪዲዮ የሚያዘጋጁ ከሆነ አማራ ሰብታይትል እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል ከዓለም ለመማር ቀላል የተባለ ሶፍትዌርን በመጠቀም እንደ ዊኪፒዲያ በትብብር ነው ሚሰራው ጓደኞቾን እና አባል ተከታታይዎችን እንዲያግዙ በመጋበዝ ሁለተኛ ፤ ለተደራሽነት ጥለቅ የሆነ ፍላጎት ካሎት እንደኛ በአማራ ላይ የተለያየ ስራ በመስራት የሚገኙትን ማህበረሰቦች በመቀላቀል መስማት ለተሳናቸው ተጠቃሚዎች ቪዲዮችን ካፕሽን ያድርጉ እናም ቪዲዮችን ወደ ብዙ ቋንቋዎች ይተርጉሙ ሶስተኛ ፤ በቪዲዮዎች ላይ የሚሰሩ ከሆነ እናም ባለሙያ ደረጃ የተሰሩ መሳሪያዎችን ወይም ሰብታይትሎችን ከፈለጉ አማራ ሊያግዞት ዝግጁ ነው ስለዚ ግለሰብም ሆኑ የማህበረሰብ አባል ወይም አማራ ላይ ተጠቃሚ የሆኑ ድርጅትም ቢሆኑ ለሁሉም ተደራሽነትን በማረጋገጥ የአማራን ተልዕኮ እይደገፉ ነው
(trg)="1"> Mae Amara yn sicrhau bod fideos ar gael i bawb yn y byd gyda isdeitlau a chyfieithiadau .
(trg)="2"> Cafodd ei ddylunio gyda thri chynulleidfa mewn golwg .
(trg)="3"> Yn gyntaf , os ydych chi 'n creu fideos , gall Amara eich helpu i wneud isdeitlau gyda 'r feddalwedd hawsaf i 'w ddysgu yn y byd .