# amh/bEttLxcwbmx6.xml.gz
# ceb/bEttLxcwbmx6.xml.gz


(src)="1"> በአሜሪካ የትኛውም መንገድ ላይ ቆማችሁ ራሳችሁን አስቡት እና ጃፓናዊ ሰውዬ መጥቶ እንዲ ቢላቹ ‹ ይቅርታ ! ይሄ ብሎክ ምን ይባላል › እርሶ ሲመልሱ ‹ ይሄ ! ኦክ መንገድ ይባላል ያ ደሞ ኤልም መንገድ ይባላል ይሄ 26ኛ ያ ደሞ 27ኛ ነው › እሱም እሺ በማለት ‹ እሺ ! ያኛው ብሎክስ ምን ይባላል ? › እርሶም ‹ እንግዲ ! ብሎኮች ስም የላቸውም ፡፡ መንገዶች ናቸው ስም ያላቸው ፤ ብሎኮች በመንገዶች መሀከል ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው › እሱም ትንሽ ግራ በመጋባት አዝኖ ይሄዳል አሁን ደሞ በጃፓን የትኛውም መንገድ ላይ ቆመው እንዳሉ ያስቡ ከጎን ወደላው ሰው ይዞራሉ እና ምን ይላሉ ይቅርታ ! ይሄ መንገድ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው ? እነሱም ‹ እንግዲ ያ ብሎክ 17 ፤ ይሄ ደሞ ብሎክ 16 › እርሶም ‹ እሺ ግን የመንገዱ ስም ምንድን ነው ? › እነሱም ምን ብለው ይመልሳሉ ‹ መንገዶች ስም የላቸውም ብሎኮች ስም አላቸው ጎግል ካርታ ላይ ይመልከቱ ፡፡ ያሉት ብሎኮች 14 ፣ 15 ፣ 16 ፣ 17 ፣ 18 ፣ 19 እነዚ ብሎኮች በሙላ ስም አላቸው መንገዶች በብሎኮች መሀከል የሚገኙ ስም አልባ የሆኑ ቦታዎች ናቸው › እርሶም ምን ይላሉ ‹ እሺ ! የቤትዎን አድራሻ እንዴት ያውቃሉ ? › እሱም ምን ይመልሳል ‹ ቀላል ነው ! ይሄ ቀጠና ስምንት ፤ ያ ! ብሎክ 17 ፤ የቤት ቁጥር አንድ › እርሶም ሲመልሱ ‹ እሺ ! በሰፈር ውስጥ ስንቀሳቀስ የቤት ቁጥሮቹ በተርታ ይደለም የተቀመጡት › እሱም ሲመልስ ‹ በተርታ ይሄዳሉ ፡፡ ተገንብተው ባለቁበት ጊዜ ነው የሚሰየሙት ፡፡ በብሎክ ውስጥ መጀመሪያ የተገነባው ቤት ቁጥር አንድ ነው ፡፡ ሁለተኛ የተገነባው የቤት ቁጥሩ ሁለት ነው ሶስተኛ የተገነባው ቁጥር ሶስት ነው ፡፡ ቀላል እናም ግልፅ ነው ፡፡ ስለዚ አንዳንዴ ደስ ይለኛል የዓለምን ተቃራኒ ቦታ መሄድ የራሳችን አመለካከት እንዳለን ለማወቅ እናም ከኛ ተቃራኒ አመለካከት እንዳለ ለመረዳት ለምሳሌ በቻይና ሐኪሞች አሉ ስራቸው የናንተን ጤና መጠበቅ እንደሆነ የሚያምኑ እናም ጤነኛ ሆነው ባሳለፉት ወራት ይከፍሏቸዋል ሲታመሙ ደሞ አይከፍሏቸውም ምክንያቱም ስራቸውን በአግባብ ስላልተወጡ ሀብታም የሚሆኑት እርስዎ ጤናኛ ሲሆኑ ነው እንጂ እርስዎ ሲታመሙ አይደለም ( ጭብጨባ ) በብዙ ሙዚቃ ውስጥ ፤ ‹ አንድን › እናስባለን የሙዚቃ አጀማመርን ስናይ አንድ ፣ ሁለት ፣ ሶስተ ፣ አራት ግን በምዕራብ አፍሪካ ሙዚቃ ፤ ‹ አንድ › የመጨረሻ እንደሆነ ነው ሚታሰበው ለልክ ከአረፍተ ነገር መጨረሻ አራት ነጥብ እንደሚገባው በሙዚቃው አሰራር ብቻ ሳይሆን የምትሰሙት ፤ ሙዚቃውንም የሚጨርሱበት አካሄድ ነው ሁለት ፣ ሶስት ፣ አራት ፣ አንድ እና ይሄ ካርታ እራሱ ልክ ነው ( ሳቅ ) የሆነ አባባል አለ ስለህንድ የሚያነሱት ማንኛውም እውነታ ተቃራኒውም እውነት ነው ስለዚ እንዳንረሳ በቴድም ሆነ ሌላ ቦታ ማንኛውም ምርጥ ሀሳብ ቢያነሱም ወይም ቢሰሙም ተቃራኒውም እውነት ሊሆን ይችላል ( ጃፓንኛ ) በጣም ነው ማመሰግነው !
(trg)="1"> Kuntahay nga nagtindog ka sa usa ka dalan sa Amerika og niduol ang usa ka Japanese og nangutana ,
(trg)="2"> " Excuse me , unsay ngalan aning block ? "
(trg)="3"> Og nitubag ka , " Ay , pasayloa ko .