# amh/26WoG8tT97tg.xml.gz
# ar/26WoG8tT97tg.xml.gz


(src)="1"> በቻይንኛ አንድ ቃል አለ " ዢያንግ " ጥሩ ሽታ አለው እንደማለት ነው አበባ ፣ ምግብ ወይም ማንኛውም ጥሩ የሆነ ነገር ሊገልጽ ይችላል ግን ምንጊዜም ቢሆን አዎንታዊ የሆነ የነገሮች ማብራሪያ ነው ከማንዳሪን ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም ያስቸግራል
(trg)="1"> هناك كلمة " زيانج " في الصينية والتي تعني
(trg)="2"> رائحته جيدة ويمكن أن تصف بها زهرة أو طعامًا أو أي شيء تقريبًا
(trg)="3"> إلا أن هذه الكلمة تحمل وصفًا إيجابيًا للأشياء

(src)="2"> " ታላኖዋ " የሚል ቃል በፊጂ- ሂንዲ አለ የምር አርብ ምሽት ላይ በጓደኞችህ ተከብበህ ስታወራ የምታገኘው ስሜት ነው ፣ ግን ዝም ብሎ ሳይሆን ይበልጥ ሞቅ ያለና የሚያቀርብ አይነት ጨዋታ ነው ጭንቅላትህ ላይ የመጣልህ ነገር ሁሉ
(trg)="5"> كما أن لدينا كلمة " تالانوا " في لغة فيجي الهندية
(trg)="6"> وهي تشير إلى ما تشعر به في وقت متأخر من مساء
(trg)="7"> الجمعة وأنت محاط بأصدقائك وتستمتع بالوقت معهم ،

(src)="3"> " ሜራኪ " የሚል የግሪክ ቃል አለ ይሄ ማለት መላው መንፈስህንና ማንነትህን በምታደርገው ነገር ውስጥ ማድረግ ማለት ነው ፣ ዝንባሌህም ሆነ ስራህን የምታደርገው ለምታደርገው ነገር ፍቅር ስላለህ ነው ግን የሆነ አንድ የባህል- ነክ ነገር ነው መቼም ቢሆን አሪፍ ትርጉም የማላገኝለት
(trg)="11"> وهناك الكلمة اليونانية " ميراكي " والتي تعني أن تشغل نفسك تمامًا
(trg)="12"> وروحك بالكامل بما تفعله سواء أكان ذلك
(trg)="13"> هواية أو عملاً حيث تفعل ذلك بدافع حب

(src)="4"> " ሜራኪ " ፣ ከተመስጦ ጋር ፣ ከፍቅር ጋር ቃላትህ ፣ ያንተ ቋንቋ ፣ በየትኛውም ቦታ ከ70 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተይብ
(trg)="16"> " ميراكي " بحب ، وبشغف
(trg)="17"> عبّر عن نفسك بلغتك في أي مكان الكتابة بأكثر من 70 لغة

# amh/2h7ZS6ICMrif.xml.gz
# ar/2h7ZS6ICMrif.xml.gz


# amh/4srcDjPWnEJg.xml.gz
# ar/4srcDjPWnEJg.xml.gz


(src)="1"> አቶ ፖል ዋሸር ( Paul Washer ) ያነባል ፑርታን አቶ ጆን ፍላቬል የጻፈውን " የአብ መናገድ ። " እናንተን ይመለከታቅል ። እንደዚህም ይላል ፥ " አባቴ ሆይ ፥ እንደዚህ ነው ፍቅሬ እና ሐዘኔ ለዚህ ሰው ። " ሁሉን ሕግ ከሰበሩ በኋላም እንደዚህ ይላል ፥ " እንደዚህ ነው ፍቅሬ እና ሐዘኔ ። " ኩራተኞች እንደዚህ ይላሉ ፥ " የአንተን ሐዝን አልፈልግም ። " ነገር ግን ፥ ሐዘኑ ያስፈልጋቹአል ። የእሱ ሐዝን ያስፈልጋችኋል ። የምናሳዝን ነን ። ይላል እንደዚህ ፥ " እንደዚህ ነው ፍቅሬ እና ሐዘኔ ለእነዚህ ሰዎች ለዘላለም ከሚሞቱ እኔ ለእነሱ ኀላፊ እና ዋስትና እሆናለው ። "
(trg)="1"> ينظر إليــــــــــك
(trg)="2"> ويقول هذا : أبي هذا هو مقدار محبتي لهذا الشخص
(trg)="3"> و شفقتي عليهم ، بعد ان كسروا كل وصية وهو لا يزال يقول : هذا هو مقدار محبتي وهكذا هو مقدار رحمتي

(src)="2"> " አባቴ ሆይ ፥ እንዳየው ያላቸውን ሁሉ ዕዳ ስጠኝ ። "
(trg)="7"> قد قال : هكذا هي محبتي لهم ، وشفقتي عليهم ، و انه بدلاً من ان يهلكوا للأبد ، انا سأكون مسؤلاً عنهم كضمان لهم
(trg)="8"> إحضر لي كل ديونهم ، أبي ، حيث بإمكاني ان ارى كم هم مديونين لك

(src)="3"> " አሁን ። " አንዳንድ ጊዜ ወጣት ልግ ያገባል ። ካገባም በኋላ በትዳር ይከብደዋል ። እንደዚ ይላል ፥ " በፍጹም ትዳር እንደዚህ ከባድ እንደሆነ አላወኩም ነበረ ። "
(trg)="9"> والأن ، أحياناً يقبل الشاب على الزواج ، وبعد الزواج يصبح متقلقل بعض الشيء عن التعهد
(trg)="10"> حيث يقول : لم تكن لدي أي فكرة أن الزواج هو بهذه الصرامة

(src)="4"> " የእውነት ለትዳር ዓቅም እንዳለኝ አላውቅም ። " በፊት ይፎክር ነበረ እንዴት ልጅቷን ወደፊት እንደሚወዳት ። ምን አይነት ቁርጠኝነት እንደሚጠይቅ አላወቀም ፣ ነገር ግን ኢየሱስ በደንብ አውቆ ነበረ ። አባቱን እንደዚህ ይላል ፥ " አባቴ ሆይ ፥ ያላቸውን ሁሉ ዕዳ ስጠኝ ፣ ልየው ። " ይህን አስቡ ፥ ያላችሁ የሚገባውን ዕዳ ሁሉ ማየት ይችላል ። ወደ መስቀሉ ሳያቅ አይደለም የሄደው ፣ መስቀል ላይ እያለ " ይሄን ማረግ አልፈልግም ነበረ ፣ ዋጋው በዛም ትልቅ እንደሆነ አላውቅም ነበረ ። " አላለም ። ከዘላለም ጀምሮ ምን ያህል ዋጋው እንደነበረ ያውቅ ነበረ ። በደንብ አዳምጡኝ ።
(trg)="11"> لا اعرف اذا كان هذا ما اردت القيام به بالفعل
(trg)="12"> هل رأيت ؟؟ لقد كان يتباهى عن مدى محبته لهذه الفتاة ولكن لم تكن لديه فكرة كم سيكلفه هذا التعهد
(trg)="13"> ولكن ليس هذا صحيحاً بالنسبة للمسيح

(src)="5"> " ለአንተ ያላቸውን ሁሉ ዕዳ እንዳየው ስጠኝ ። "
(trg)="20"> ولكن استمع لهذا : أحضر كل ديونهم حيث بإمكاني أن أراهم ... كم هم مديونين لك يا سيد أحضرهم كلهم

(src)="6"> " እግዚአብሔር ሆይ ፥ ሁሉንም ስጠኝ ። " ወገኖቼ ፥ አዳምጡኝ ። በደስታ እልል ትላላችሁ ወይም በደስታ ታለቅሳላችሁም የእውነት ያረገው ነገር ከገባችሁ ። የሚለው ፥ ሁሉንም ዕዳ እባክህን አምጣው ። " ምንም የዕዳ ክፍያ እንዳይተርፍ እፈልጋለው ። " የሚያረገው ሥራ ይገባችኋል ? ከተወለዱበት ቀን እስከ የሞታቸው ቀን ያላቸውን ሁሉ ዕዳ ፣ አንተን አባቴን መክፈል ያለባቸውን ሁሉ ፣ ለእኔ አሳየኝ ። ዕዳቸውን መመልከት እፈልጋለው ፣ መስቀሉ ላይ ዕዳውን መቅበል እፈልጋለው ፣ መቼም በኃጢአታችሁ ምክነያት እንዳይፈረድባቸው ። ይሄ በደንብ ይገባችኋል ? እንደገና ከእናንተ ጋር ጉዳይ በዚህ ምክንያት የለውም ! ተፈጽሟል ! ወንጀሉ ተሰርዟል ! ሁሉንም የድሮ ወንጀላችሁን ። ሁሉንም አሁን የምትሰሩት ወንጀላችሁን ። ሁሉንም ገና የምትሰሩትም ወንጀላችሁን ። ዕዳው ሁሉም ተከፍሏል ። ነገር ግን እንደዚህ የሚሉ አሉ ፦ " እንደዛ ከነገርቃቸው ብዙ ኃጢአት ይሰራሉ ! " አይሰሩም ፣ የእውነት ክርስቲያኖች አይሰሩም ። የጠፉ ክፉ ዓመፀኞች ሰዎች ይሄንን ሰምተው የበለጠ ኃጢአት ይሰራሉ ። ነገር ግን የእውነት ክርስቲያኖች ፦ " እንደዚህ ከሆነ ፍቅሩ ፣ ነፃነት ውስጥ ነኝ ፣ የእሱ ብቻ ነኝ ! ። " ይላሉ ። " ካሁን ወዲያ ኃጢአት መስራት አልፈልግም ! " " ካሁን ወዲያ ኃጢአት መስራት አልፈልግም ! " ወንድሞቼ ፥ ይሄ ነው ቅድስናን የሚያመጣው ፥ ስለዚህ ነው ወንጌሉ ፦ " እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር " የሚባለው ። [ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3 ቁ .
(trg)="21"> والأن اسمعوا : أيها المؤمنين اذا لم يكن هذا يجعلكم سعداء جدا ، تبكون او تصرخون من الفرحة فيعني هذا أنكم لستم تفهمون ما انا أقوله
(trg)="22"> يقول : أحضر لي كل ديونهم . احضرهم كلهم . حتى لا يكون هناك تسوية حسابات معهم بعد الأن
(trg)="23"> هل تفهمون ما قاله ؟

(src)="7"> 16 ] ይገባችኋል ? እይሄ ነው ግዚአብሔርን እንድንመስል የሚያረገው ። አዎ ሕጎች አሉ ፣ ነገር ግን ሕጎቹ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ አያረገንም ። ቅዱስ የሚያረገን ስለ የኢየሱስ ሞት ስናውቅ እና እንዴት ለእኔ እንደሞተ ሳውቅ ነው ! ሲሞት የኃጢአት ዕዳዬን ሁሉ ፣ የድሮ ፣ የአሁንም እና ለሚመጣው ከፈለው ። እግዚአብሔር እንደገና አይፈርድብንም ፣ ወደ ፍርድ ቤቱ አልጠራም ። መቼም ! ነፃ ነኝ ፣ ነፃ ነኝ ፣ እግዚአብሔር የባረክ አርነት ስላወጣኝ ! " አቶ ጳውሎስ ፣ ተጽፏል ስለ በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለን ብሎ ። " ትላላችሁ ። [ 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ቁ .
(trg)="35"> هل رأيت هذا ؟ انه الشيء الذي يصنع التقوى في المؤمن ، نعم هنالك وصايا وهنالك قوانين لكن ليس هذا ما يجعلنا اتقياء
(trg)="36"> بل ما يجعلنا اتقياء هو معرفة ان يسوع مات ، وانه مات لأجلي وعندما مات فهو قد دفع ثمن كل خطية ، الماضية والحاضرة و المستقبلية
(trg)="37"> وان الله لن يناديني الى قاعة الحكم ليحاسبني ثانية أبداً ، أبداً

(src)="8"> 10 ] በደንብ አዳምጡኝ ፥ በዛም ቀን ዳኛውን ስትመለከቱት እና ፊቱን ስታዩት ... አባታችሁን ነው የምታዩት ። ወንድማችሁን ነው የምታዩት ። [ እያለቀሰ ] ዳኛችሁ የሞተላችሁ ነው ። ይገባችኋል ወይ ? የእውነት ነፃ ናችሁ ። የእውነት ነፃ ናችሁ ! ጥፋተኞች አይደላችሁም ! ሁሉም ጊዜ ወደ እሱ ኑ ! ሁሉም ጊዜ ወደ እሱ ተመለሱ ! ሁሉም ጊዜ ወደ እሱ ሩጡ ! የእውነት ነፃ ናችሁ ! የምታልፉበት ደጅ ማንም የማያውቀው አይነት ነው ፣ የማያልቅ የእውነት ለዘላለም ፍቅር ነው ። በእግዚአብሔር የእውነት ከወደዳችሁ በኋላ ፍቅሩ ሊቀር አይቻልም ! ምክንያቱም ኢየሱስ በመስቀል ላይ የሠራው ሥራ የተሟላ ስለሆነ ነው ። [ ከእረፍት በኋላ ] ክርስቶስ መጣም ነው የወደዳችሁ ። ሙሽራይቱን በጣም ወደዳት ። የጠፈር እና የዓለሞች ገጂ እና የሁሉም ወራሽ ፤ አገልጋይ ሆነ ። ለሙሽራው ባለው ፍቅር ምክንያት ። ለእያንዳንዱ ሰው ባለው ፍቅር ምክንያት ።
(trg)="40"> نعم ولكن عليك ان تصغي لهذا ، في تلك المحاكمة ، عندما تنظر الى فوق لترى وجه الحاكم .. سوف يكون أبيك ، سوف يكون أخيك
(trg)="41"> الشخص الذي يقوم بمحاسبتك هو نفسه الذي مات لأجلك ، هل تفهم هذا ؟ انت حر ، انت حر
(trg)="42"> لا شعور بالذنب ، دائماً الجأ اليه ، دائماً ارجع اليه ، دائماً اركض اليه

# amh/8kssPxYWWJex.xml.gz
# ar/8kssPxYWWJex.xml.gz


(src)="1"> ከዚህ ርቀት ሆነን ስናይ አለማችን ምነም አታስደንቅም ለእኛ ግን የተየለች ናት ይህችን ነጥብ እስቲ ተመልከቷት ያ እዚህ ነው ቤታችን እኛ ነን እላይዋ ላይ የምናውቀው በሙሉ የሰማነው በሙሉ የሰው ልጅ የተባለ በመሉ ኖረዋል የደስታችን ሆነ የስቃይ በሺ የሚቆጠር የ ሃያማኖት ይሁን የኢኮኖሚአመለካከት አዳኝ ይሁን አርበኛ ይሁን ፈሪ የስኢጣኔ ፈጣሪ ይሁን አጥፊ ንጉስ ይሁን ገበ ሬ እያንዳንነዱ የተፋቀሩ እያንዳንዱ እናትእና አባት የፈጠራ ክህሎት ያው ይሁን የሞራል አሰታማሪ እያንአዳንዱ ሙሰኛ ፖለቲከኛ የታወቀ መሪ ጻድቃን አና ሀጢአተኛ ሆነ ትውልድ በብርሃን ተንጠልጥላ ባለች አዋራ ላይ መሬት በጣም ትንሽ መድረክ ናት በሰፊው የኮስሚክ ህዋ ውስጥ ያለች እንደ ጎርፍ የፈሰሰውን ደም አስቡት እነዚያ ጀነራሎችና ንጉሶች
(trg)="1"> من هذا المكان البعيد
(trg)="2"> الكرة الارضية قد لا تبدوا مثيرة للاهتمام
(trg)="3"> ولاكن بالنسبة لنا هي ليست كذلك