# am/GoURMET-crawled.am-en.am-en.xml.gz
# en/GoURMET-crawled.am-en.am-en.xml.gz


(src)="1"> የመጣጥፉም መዳረሻ ይሄ ነው ።
(trg)="1"> Stainless steel is not all the same .

(src)="2"> ነብሷን ይማረው እና ወላጅ እናቴ ከአቅሟ በላይ የሆነ ነገር ሲያጋጥማት " ወደው አይስቁ ! " ትለን ነበር ።
(trg)="2"> Full of beakers and tubes that carry liquids and gases , the Rolex chemistry lab is full of highly trained scientists .

(src)="3"> ጠላትን የማንበርከክ ጀብደኝነት እና የጦረኝነት ዝንባሌ ነው ።
(trg)="3"> One of the things they do is check incoming stones to ensure that they are real .

(src)="4"> አምባገነንነት ሕዝቡ “ በቃኝ ” ብሎ ቀና እስከሚል ድረስ ረግጦ የመግዛት ስልተ መንግሥት ነው ።
(trg)="4"> Mengistu is using it to turn the country into a people 's republic , as if mimicking Soviet practice would solve his problems .

(src)="5"> አምባገነናዊነት እና ዴሞክራሲያዊነት በሰው ልጆች ላይ ያለን እምነት መገለጫዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ ።
(trg)="5"> A passion for power and an illogical conviction that the Soviet Union represents the wave of the future are possible explanations .

(src)="6"> በዴሞክራሲ ተስፋ ቆረጥን ማለት በሰው ልጆች ተስፋ ቆረጥን ማለት ነው ።
(trg)="6"> Not much , other than brutality and terror – and lack of a clear-cut alternative to Mengistu .

(src)="7"> እንደ እግዚአብሔር ቃል መጋቢ ፣ እይታዬ ወደ አንድ ጐን ብቻ ያዘመመ እንዳይሆን ፣ የምችለውን ያህል ጥንቃቄ አድርጌአለሁ ።
(trg)="7"> With the appearance of Abraham , however , the biblical stories introduce a new idea – that of a single tribal God .

(src)="8"> ስለዚህ የዚህ መልእክት ወገንተኝነት ፣ ከእግዚአብሔር መንግሥት የጽድቅ ሥራ ጋር ብቻ ነው ።
(trg)="8"> Over the course of several centuries , this notion evolved into humanity ’ s first complete monotheism .

(src)="9"> ወሳኙና ምትክ የሌለውም መፍትሔ ወንጌል ብቻ ነው ።
(trg)="9"> Taken together with other evidence , it is believed that the Exodus occurred in the thirteenth century B.C.

(src)="10"> ከዚህ አንጻር ፣ " አገራችን በሰማይ ነው ፤ በምድር መጻተኞች ነን " የሚለው አባባል በአንድ ጐኑ ብቻ የተወጠረና የተፋለሰ የማንነት ቀውስ ነው ።
(trg)="10"> Of major significance , David conquered from the Jebusites the city of Jerusalem , which controlled the main interior north-south route .

(src)="11.1"> አግላይነት ፣ ተወጋጋጅነትና ጽንፈኝነት በነገሠበት በዚህ ዓለም ፣ " ልዩ የእግዚአብሔር ሕዝብ " መሆን ምን ማለት እንደሆነ ራሳችንን መጠየቅ ይኖርብናል ( 1ጴጥ .
(src)="11.2"> 2 ፥ 9 ) ።
(trg)="11"> The most obvious influence of the Hellenistic period can be discerned in the early literature of the new faith , Christianity .

(src)="12"> ክርስቶስ የአገልግሎቱ መጀመሪያ ያደረገው ወንጌል ለድኾች ( የነፍስም ፣ የሥጋም ) የምሥራች መሆኑን በማብሰር ነበር ።
(trg)="12"> In the subsequent period of Roman wars , Herod was confirmed by the Roman Senate as king of Judah in 37 B.C.

(src)="13"> ማስታረቅና የሰላም መንገድ መሆን ፣ ከቤተ ክርስቲያን ሰማያዊ ዜግነት ጋር አይጋጭም ።
(trg)="13"> The increasing tension between Jewish settler and Arab peasant did not , however , lead to the establishment of Arab nationalist organizations .

(src)="14"> እናም እንዲህ አለ ፦
(trg)="14"> " Focus on unity , for there is nothing better .

(src)="15"> አዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጄር ጄኔራል ደግፌ በዲ በወቅታው የመዲናይቱ የፀጥታ ጉዳይ ላይ የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት ።
(trg)="15"> We also note the importance of the nine televised party debates as progress in fostering open public discussion of the challenges facing the country .

(src)="16"> እዚህ ላይ የለውጡ መሪ ለሆነው ዶክተር አቢይ አንድ በጥሞና ማየት አለበት ብዮ የማስበውን ቁምነገር ላስገባ ።
(trg)="16"> But consumed by the internal convulsions of their own , Ethiopians are largely ignoring the storm gathering at the country 's doorsteps .

(src)="17"> የተቀረው ግማሹ በኮታ ከሌሎች አካባቢዎች ተመልምሎ የሚመጣ ነው ።
(trg)="17"> The alliance led by Iran , on the other hand is motivated by two considerations .

(src)="18"> # ሶስተኛው ከአዲስ አበባ ፓሊስ አመራር ጋር የተያያዘ ነው ።
(trg)="18"> State fragility owing to the colonial past is a constant — as is enduring interest by global powers .

(src)="19"> በአመራር ሳይንስ ውስጥ ቅድሚ ለሚሰጥ ቅድሚያ እንስጥ በሚለው ጥበብ አጠገቡ ያለፉ አይመስልም ።
(trg)="19"> It is important to remember that deteriorating US-Russia relations is the background informing Putin 's decision to intervene decisively in Syria .

(src)="20"> ስራው በፍጥነት መሰራት ስለነበረበት አቢይ ኮሚቴ እና ንዑስ ኮሚቴ ተደራጅቶ የሚፈፀምበት ነበር ።
(trg)="20"> The TPLF regime insignia on the Ethiopian flag and the flag itself is not one and the same .

(src)="21"> ሠላም በአምባገነንነት እና በዴሞክራሲ ውስጥአምባገነንነት ሕዝቡ " በቃኝ " ብሎ ቀና እስከሚል ድረስ ረግጦ የመግዛት ስልተ መንግሥት ነው ።
(trg)="21"> Mengistu is using it to turn the country into a people ’ s republic , as if mimicking Soviet practice would solve his problems .

(src)="22"> ነገር ግን ብዙዎች ቃላቱን የሚጠቀሙባቸው የማይፈልጉትን ሐሳብ ለማፈን ሲሆን ብቻ ነው ።
(trg)="22"> Optimists expected Mengistu to apply the lesson of the famine and shift policy to favor private agriculture and a free market .

(src)="23"> ከዚህ ጋር ተያይዞ አንድ ቀልብ የሚስብ ክርክር እየተካሄደ ነው ።
(trg)="23"> This is my personal information cart .

(src)="24"> አዝማሚያው ጥሩ አይደለም – መሳይ መኮንን – Ya Media Skip to content
(trg)="24"> This Insane Technology That Makes Buttons Appear On A Flat Smartphone Screen Is Pretty Close To Magic – Ya Media

(src)="25"> በተስፋ የሚያቆመን . . .
(trg)="25"> And four of them were Global Voices authors .

(src)="26"> በኦሮሚያ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ – ኢሳት ዲሲ – Ya Media Skip to content
(trg)="26"> Transition trouble : on the emergency in Ethiopia – Ya Media

(src)="27"> ከኦሮሚያ አካባቢ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመታፈስ ላይ መሆናቸው ታውቋል ።
(trg)="27"> That may be the lone guarantee to sustain the impressive economic growth the country has registered in recent years .

(src)="28"> እነዚህ ስድስት የትግራይ ገዢ ቡድን ነባር አመራሮች በህውሀትም ሆነ በኢህ አዴግ ስራ አስፈጻሚ ውስጥ የሉም ።
(trg)="28"> Those images inspired us to design Apple 's computers to look like little people , and to transform the display screen into a face .

(src)="29"> ነገር ግን ይህ ጥያቄ በእኛ ደረጃ የሚታይ አይደለም ።
(trg)="29"> The site offers a no-nonsense index that provides torrents to millions of users each month .

(src)="30"> ኢትዮጵያ አደጋ ላይ መሆኗ ግልጽ ነው ።
(trg)="30"> This is the second device from the modern BlackBerry .

(src)="31"> ንጉሤ አክሊሉ ( ለብዙ ዓመታት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ያገለገለና በአሁኑ ሰዓት የአሜሪካ ድምጽ ጋዜጠኛ )
(trg)="31"> Elsa is a beneficiary of Ethiopia 's public-housing scheme , one of the most ambitious in Africa .

(src)="32"> ዶ / ር አብይ ጠ / ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ በሁሉም ወገን ያለው ግራ መጋባት እንደቀጠለ ነው ።
(trg)="32"> Tewodros II 's origins were in the Era of the Princes , but his ambitions were not those of the regional nobility .

(src)="33"> በእንዲህ ያለው የግምት ጨዋታ ውስጥ ሱሰኛ የሆኑ ኃይሎች በየቀኑ ስለ ኢህአዴግ ግምገማ ያሻቸውን ያለከልካይ ይነግሩናል ።
(trg)="33"> " I have seen several Isuzu cars full of people volunteering to drive people out of the town ; others are simply walking by foot . "

(src)="34"> አማራ የሚባል ብሄር ኢትዩጲያ ውስጥ የለም ።
(trg)="34"> Demonstrators in the west defied a ban on protests and marches became violent .

(src)="35"> ከዚህ ውጪ የፖለቲካ ስልጣን በመጪው ምርጫ መፈለግ ከሌላ እምቅ ፍላጎት ጋር ሕብረተሰቡም ሆነ ሕግ አስፈፃሚው ሊመለከተው ይችላል ።
(trg)="35"> It started with a questionable legitimacy , which steadily diminished with each passing decade .

(src)="36"> ሳይጀመር ውጤቱ የታወቀ ስብሰባ ላይ እነለማ ምን ይሰራሉ ? ምን ይጠብቃሉ ? የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም ።
(trg)="36"> The breakthrough moment in the development of Concept 3 actually came to me one day when Steve Jobs called to check in on my progress .

(src)="37"> አስቸኳይ ያልሆነ ቀዶ - ጥገና . . .
(trg)="37"> The world keeps getting bigger .

(src)="38"> በሌላው የዓለም ክፍልስ . . . ?
(trg)="38"> Can it be averted ?

(src)="39"> ዘግይተው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ጠቅላይ ሚኒስትር የመምረጡ ሁኔታ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም በአቶ በረከት ስምኦን የቀረበው ሃሳብ ተቀባይነት እያገኘ መቷል ።
(trg)="39"> But on Thursday the prime minister announced he had submitted his letter of resignation , saying he hoped it would help planned reforms succeed .

(src)="40"> በሮቤል ላይ ከተሰነዘሩት ትችቶች ያልተስማማሁበት ነገር አንድም የለም ።
(trg)="40"> Posted on April 5 , 2016About the Panama Papers

(src)="41"> " የሚሉ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የቀረቡለት ሲሆን ፤ መልሳቸው ግን ተመሳሳይ ነበር " መመሪያው አይፈቅድም ! " የሚል ነው ።
(trg)="41"> However , the numbers in each category are uncertain , and estimates are often in conflict .

(src)="42"> ይህ ስፍራ ዓይኔን ያጣሁበት ቦታ ነው ” ይላል አብዲሳ ።
(trg)="42"> But if it is , it could get the younger generation used to wearing a watch . "

(src)="43"> ይህ ደግሞ ለፈተናው ዝግጅት ለማድረግ በቂ ጊዜ አይደለም ።
(trg)="43"> " You get this story down from the website and make sure the Post issues a correction tomorrow ?

(src)="44"> 1 . ከኦሮምያ ብሔራዊ መንግስት ሀገራችሁ አይደለም በሚል አማራዎች ከነነፍሳቸው በገደል ተጥለዋል ፣ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል ።
(trg)="44"> Ethiopian government forces killed four people and wounded 18 others Thursday in the town of Soda in the restive Oromia region .

(src)="45"> የመጀመሪያው ሲቻል በፊተኛው ፣ ሳይቻል በቀጣዩ ደረጃ ላይ መንቃት ፣ ነቅቶም ተገቢውን ማድረግ ።
(trg)="45"> Currently , Jan Erk continues to conduct research on the subject as the 2016-2017 Smuts Memorial Fellow at Cambridge University .

(src)="46"> በቅርቡ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቦታ የበለጠ ሊያጠበው እንደሚችል ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ ።
(trg)="46"> In 2018 despite all the hoopla about the " deep renewal of EPRDF " , the current situation in Ethiopia is most dire than any time in history .

(src)="47"> እርግጥ መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ እያሉ አብዛኛውን ድምጽ ያለችግር ይጠቀልሉት ስለነበር ምርጫው የሴሪሞኒ ያህል ነበር ማለት ይቻላል ።
(trg)="47"> The sad truth is the EPRDF government and most of the demonstrators are being used as instruments to disintegrate Ethiopia .

(src)="48"> የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጀመሪያ በረራው ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ከጠዋቱ 3 ሰዓት በመነሳት በቀጥታ ወደ አሥመራ ጉዞ ያደርጋል ።
(trg)="48"> Posted on August 22 , 2015August 22 , 2015One Diagram That Will Change the Way You Look At the world Economy

(src)="49"> ወደ ኢትዮጵያ መቅረት ነበረበት ።
(trg)="49"> Why the state of emergency in Ethiopia could destabilise the Horn of Africa

(src)="50"> ሽፈራው ሽጉጤም ስብሰባው ያለችግር እየተካሄደ ነው የሚል መግለጫ ሰጥቷል ።
(trg)="50"> Ethiopia on Wednesday commended the first two months of transportation operation of the Chinese-built electrified railway .

(src)="51"> የሶስተኛ ወገኖች አጀንዳ የሚባለው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከምዕራቡ ሆነ ከምስራቁ ዓለም የሚሰጡ አጀንዳዎች ፈጻሚ አለመሆን ነው ።
(trg)="51"> And the kneejerk reaction of violently putting down resistance protests has not worked so far and is unlikely to work in the future .

(src)="52"> ለጊዜው ያለውም ብቸኛ የተሻለ አመራጭ ምርጫ ብቻ በመሆኑም የተገኘ ውጤት መሆኑን አሸናፊው ፓርቲ ሊረዳው ይገባል ።
(trg)="52"> This should not be lost on anyone harboring the least goodwill toward Ethiopia , the troubled Horn region and its suffering population .

(src)="53"> ምክንያቱም ፣ በሕግ የበላይነት መከበር ውስጥ ተሸናፊም አሸናፊም አይኖርም ፤ የሚኖረው የሕግ የበላይነት ብቻ ነው ።
(trg)="53"> Only an orderly transition toward a legitimate and accountable political order could avert the imminent danger of collapse .

(src)="54"> ጥላቻ ሊታከም የሚገባ ክፉ በሽታ ነው ።
(trg)="54"> Hatred is an acquired characteristic .

(src)="55"> በመቀጠልም ቻርለስ ፑይጅዲሞንትና ሌሎች የካታሎንያ መሪዎች የነፃነት አዋጁን የፈረሙ ሲሆን አዋጁ ህጋዊ ተቀባይነት እንዳለው ግልፅ አይደለም ።
(trg)="55"> Ethiopian government forces killed four people and wounded 18 others Thursday in the town of Soda in the restive Oromia region .

(src)="56"> በባለፈው ክረምት በህውሃት ላይ የደረሰውን ድንጋጤ እና መዳከም ተጠቅሞ አመራሩን የጨበጠው የአባዱላ ቡድን አንድ አመት ሊሞላው ነው ።
(trg)="56"> Let 's stop confusing the Ethiopian flag with the Insignia and Emblems of Ethiopia 's changing regimes .

(src)="57"> መንግስት የህዝብ ነው ፤ ህዝብ የመንግስት አይደለም ።
(trg)="57"> When apprehended the immigrants are not deported .

(src)="58"> " ኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን አይደለንም " የሚለውን መፈክር ማሰማት - ምን ማለት ነው ? – Ya Media
(trg)="58"> How to Protect Yourself from Failure – Ya Media

(src)="59"> ቀጥታ እኔ ላይ የደረሰ ግፍና በደል ባይኖርም በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ የሚፈጸም ግፍና በደል ያመኛል ።
(trg)="59"> You will end up missing the vital tension and resolution of those critical plays where everything 's on the line .

(src)="60"> ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ ያሉ ሚዲያዎች እሳቸው ይሆናሉ በማለት ፣ ከፍተኛ ግምት ከተሰጣቸው መካከል በግንባር ቀደምትነት እንደሚጠቀሱ ሲዘግቡ ነበር ።
(trg)="60"> It was not clear from the constitution how the two-thirds rule was meant to be applied.The discrepancies sparked claims of vote fraud from the opposition .

(src)="61"> የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፎ የተገኘ ማንኛውም ሰው ያለ ኮማንድ ፖስቱ ትእዛዝ ሊታሰርና ሊከሰስ ይችላል ።
(trg)="61"> Kasa became sufficiently effective as an army commander to be offered the governorship of a minor province .

(src)="62"> የዲሞክራሲ እጥረትየተለያዩ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች የችግሩን ምንጭም ሆነ መፍትሄውን በተለያየ መነፅር ይመለከቱታል ።
(trg)="62"> Ethiopia will chair both the Nile Council of Ministers and the Nile Technical Advisory Committee of the NBI for the next one year .

(src)="63"> በአገሪቷ የተተገበረው የፌደራሊዝም ሥርዓት ፍሬ ነው ብለው ያምናሉ ።
(trg)="63"> The new chairman of the Nile Council of Ministers is Dr. Eng .

(src)="64"> ( ፋሲል የኔአለም ) የሚለቀቁት መረጃዎች ደግሞ በለማና አብይ ላይ ያነጣጠሩ ናቸው ።
(trg)="64"> He also cleared himself from announcing the state of emergency to the public which was decreed on the next day of his resignation .

(src)="65"> ስልኩ ሌ / ኮሎኔል መንግሥቱ አጠገብ ስለነበር ወዲያው ቅጭል እንዳለ መነጋገሪያውን በማንሳት ሃሎ አሉ ።
(trg)="65"> There are some interesting and some quite weird laws around the world .

(src)="66"> ቀሪውን መልዕክት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ በመክፈት ይመልከቱ ።
(trg)="66"> The study by scientists from Amen Clinics in California is the biggest brain imaging survey to date .

(src)="67"> ከተናገሩ ይታሰራሉ ። የታሰሩትን የሚከታተላቸው የለም ።
(trg)="67"> Hence , there is no need to focus only on the chairs of respective member parties .

(src)="68"> በዚህም ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ዝርዝር መመሪያና በቀጠናው መመሪያውን ማስተግበሪያ እቅድ ላይ ምክክር ተደርጓል ነው ያለው ።
(trg)="68"> ( Reuters ) – A gunman opened fire during a protest on the Ethiopian Embassy grounds on Monday , according to a video of the incident , but no injuries were reported .

(src)="69"> ፡ * በመጀመሪያ ዙር 50 % + 1 ያገኘ እጩ ካለ አሸናፊ ይሆናል ።
(trg)="69"> Full respect for freedom of expression will be a critical factor in the upcoming 2015 elections .

(src)="70"> ዘመቻው የሚጀመረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ በርካታ ሰዎች በመገደላቸው ነው ።
(trg)="70"> Posted on March 7 , 2018ETHIOPIA IS GRAPPLING WITH HEIGHTENED RISK OF STATE COLLAPSE , IT IS TIME FOR ORDERLY TRANSITION

(src)="71"> ሽፈራው ሽጉጤም ስብሰባው ያለችግር እየተካሄደ ነው የሚል መግለጫ ሰጥቷል ።
(trg)="71"> His family released a statement in the early hours of Wednesday morning confirming his death at his home in Cambridge .

(src)="72"> ዘመቻው የሚጀመረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ በርካታ ሰዎች በመገደላቸው ነው ።
(trg)="72"> Since several torrent sites have shut down in recent months , this year 's top list also reveals some newcomers .

(src)="73"> በእንዲህ ያለው የግምት ጨዋታ ውስጥ ሱሰኛ የሆኑ ኃይሎች በየቀኑ ስለ ኢህአዴግ ግምገማ ያሻቸውን ያለከልካይ ይነግሩናል ።
(trg)="73"> His family released a statement in the early hours of Wednesday morning confirming his death at his home in Cambridge .

(src)="74"> 1 . ያለፈውን ምርጫ መቶ በመቶ በማሸነፍ 547ቱንም የአገሪቱን ፓርላማ መቀመጫ ሙሉ በሙሉ … Continue reading " በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚቆም የነጻነት ትግል እንደማይኖር በተግባር ለማሳየት ዝግጁዎች ነን – " Share this:TwitterFacebookEmailTelegramLike this:Like Loading . . .
(trg)="74"> In January , it … Continue reading " Transition trouble : on the emergency in Ethiopia " Share this : TwitterFacebookEmailTelegramLike this : Like Loading ...

(src)="75"> ህዝብ ከጭቆና ነጻ እስኪወጣ ድረስ ትግላችን ይበልጥ እየተጋጋለ መሄድ ይገባዋል ።
(trg)="75"> Review of Best Free Movie Streaming SitesWatchMoviesPro.us – is one of newer site on the web for free movie streaming .

(src)="76"> ግባችን ብቻ ሳይሆን ትግላችንም የግድ እነዚህን እሴቶች ማዕከል ማድረግ አለበት ።
(trg)="76"> Streaming links for same movies are in good quality for others not so good .

(src)="77"> ታሪክ ከእኛ ጋር ነው ።
(trg)="77"> Database is not really big and the same is with new title .

(src)="78"> ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ፣ ከሦስት አመት በፊት " አራት ቋንቋዎች መስፈርት በሆኑበት የሥራ … Continue reading " የህወሓት የበላይነት ፡ ከዘረኝነት ወደ እውነትነት በሦስት አመት – በስዩም ተሾመ " Share this:TwitterFacebookEmailTelegramLike this:Like Loading . . .
(trg)="78"> In January , it … Continue reading " Transition trouble : on the emergency in Ethiopia " Share this : TwitterFacebookEmailTelegramLike this : Like Loading ...

(src)="79"> የድምፅ መረጃው ከቪኦኤ የተወሰደ ነው ።
(trg)="79"> Which torrent sites are the most popular this year ?

(src)="80"> በፊት ፣ በፊት በሐሳቤ የመጣውን ነገር ሁሉ እንደወረደ ነበር የምጽፈው ።
(trg)="80"> As it was said for many times in many places , hope triggered us to establish the collective .

(src)="81"> ‘ ጽሑፍ ለነውጥ ’ ( ? ) የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሚዲያ በሃይማኖት ፣ ብሔር እና ፖለቲካ ጉዳዮች " የጥላቻ መድረክ " እንደሆነ ብዙዎች ይገምታሉ ።
(trg)="81"> Since the establishment of the collective , we passed through many , oftentimes inspirational and sometimes frustrating realities .

(src)="82"> ጡመራ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ራስን በራስ የማከም ሚና አለው ብንል ማጋነን አይሆንም ።
(trg)="82"> Our motto “ we blog because we care ” well sum what we ’ re referring the therapeutic role .

(src)="83"> እኛ እና ሌሎችም ኢትዮጵያውያን ይህንን ተፈጥሯዊ እና አብሮን የተወለደ ሐሳባችንን የመግለጽ መብታችንን መገፈፋችን ስለሚያሳስበን እንጦምራለን ።
(trg)="83"> The fact that we along with fellow Ethiopians are dispossessed of those natural rights and our inherently embedded rights are jeopardized triggered us to blog .

(src)="84"> መጦመር እና ስለ መብቶቻችን መናገር የገዛ ራሱን ሕግ ማክበር በተሳነው አገረ - መንግሥት ውስጥ መኖር የሚያመጣውን ሕመም ስለሚያክምልን እንጦምራለን ።
(trg)="84"> Speaking about our rights eases the pain of living under a state which couldn ’ t care less about respecting its own law .

(src)="85"> በዚህ አባባላችን ፣ ጡመራ ለጤናማ ማኅበረሰብ ፀር ለሆነው ጭቆና ማከሚያ መድኃኒቱ ነው ።
(trg)="85"> In this sense , blogging was helping us in grappling with this menace of life - oppression .

(src)="86"> ጡመራ ሰፊ የወዳጅነት እና የመደጋገፍ የግንኙነት መረብ እንድንፈጥር ረድቶናል ።
(trg)="86"> Blogging enabled us to create a wide network of friendship and company .

(src)="87"> እርስ በርስ በመወዳጀት እና በመገናኘታችን ፣ የተቀናጀ የቡድን ሥራ አቅምን መረዳት ችለናል ።
(trg)="87"> By networking each other and beyond , we learn the essential lesson of group work and collective effort .

(src)="88"> መሰባሰብ እና መቧደን ግን ችግር አያመጣም ማለታችን አይደለም ፤ ስበስቦች በአገዛዙ ዒላማ ውስጥ በቀላሉ ይገባሉ ።
(trg)="88"> On the down side , a collective effort appeared to be prone for targeting by the regime and surrogates alike .

(src)="89"> በእርግጥ ይህ ጉዳይ የጨቋኞች ዋና ጠላት የተደራጀ ጥረት እና ምክንያታዊ ሙግት / ትግል እንደሆነ አስተምሮናል ።
(trg)="89"> This was an essential lesson for us that knowing the foremost enemies of tyranny are collective effort and moderate engagement .

(src)="90"> የነበረውን የሐሳብ ውዥንብር እና የእንቅልፍ መዋዠቅ ከእሱ ጋር በማውራት ነበር ሰውነቴን ያላመድኩት ። በእስር ቤት ቋንቋ ገበታ
(trg)="90"> After two months , I along with my fellow Zone9ners and the journalists were moved to Qilinto prison .

(src)="91"> በጋራ የሚቋደሱ ሰዎች ፣ መቅዱስ ነበር የሚባሉት ።
(trg)="91"> The students who were arrested for protesting the new master plan were also brought to Qilinto prison .

(src)="92"> ቁጭ ብዬ አስበዋለሁ ።
(trg)="92"> I always read solemnity on his face .

(src)="93"> በሁለቱ ማኅበራዊ አውታሮች ላይ ለዚሁ ዘመቻ ሲባል የተዘጋጁ አጫጭር ጽሑፎች ይሰራጫሉ ።
(trg)="93"> Let freedom ring from the rift valleys of Ethiopia to the endless fields of Ogadane .

(src)="94"> ቦታ በማስቀመጥ ‹ ይመልሱ › የነበሩ ሲሆን ፤ በዚህ ውስጥ መለስ አንድም
(trg)="94"> ability to design and mold his or her society as well as his or her life in the

(src)="95"> ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም
(trg)="95"> this kind of consensus building between citizens that work for their common

(src)="96"> የተለያዩ ሊቆች በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ ትርጉሞች ሲሰጡት የነበሩ ሲሆን ፤ በአጠቃላይ
(trg)="96"> Such privileged groups take different forms and shapes in different countries of the world , be it business

(src)="97"> ‹ ዴሞክራሲ ምንድን ነው ? › ከሚለው ጥያቄ በላቀ ደረጃ አወዛጋቢና ዘመናትን ተሻግሮ የመጣ ጥያቄ ነው ።
(trg)="97"> and liberty which are indispensable for a society that is bent upon the will of

(src)="98"> ‹ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ › ኖረም አልኖረም ኢትዮጵያ የአሁኑን ጨምሮ ባለፉት ሦስት መንግሥታት ስር የተለያዩ የዴሞክራሲ አመላካች የሆኑ
(trg)="98"> has been at the throne of government in Ethiopia for the past twenty one years

(src)="99"> ውጤት ነው ማለት ለብዙኃኑ የሚስማማ ሐሳብ ነው ።
(trg)="99"> In all situations of patronage the free exercise of these rights

(src)="100"> ይልቅ መሠረት የሚያደርገው በተግባር ዜጎች ያሏቸውን ዴሞክራሲያዊ መብቶች በመሆኑና
(trg)="100"> the government of its undue and illegal interference upon the liberty of citizens .