# am/2012_10_223.xml.gz
# zht/2012_09_30_14110_.xml.gz


(src)="1.1"> በሴኔጋል ቆዳን ‹ ‹ ሙሉ በሙሉ ነጭ › › የሚያደርገው ክሬም ቁጣ ቀሰቀሰ
(trg)="1.1"> 塞內加爾 : 美白產品激怒大眾

(src)="1.2"> በብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ቆዳን ማቅላት የተለመደ እና በህግም የተፈቀደ ተግባር ነው ፡ ፡
(trg)="1.3"> 而美白也是常見的美容方式 。

(src)="1.3"> ነገር ግን ቆዳን ለማቅላት ጥቅም ላይ የሚውሉ ክሬሞች አጠቃቀም ለጉዳት የሚያጋልጥ ነው ፤ ከዚህም ጋር ተያይዞ በፊት ላይ ምልክት መተው ፣ ብጉር ማውጣት ፀጉር ማብቀል ፣ የደም ግፊት እና እንደ የሰኳር በሽታ አይነት ጉዳቶች በተጠቃሚዎች ላይ የሚደርሱ አደጋዎች ናቸው ፡ ፡
(trg)="1.4"> 然而這些面霜並不安全 ,

(src)="2.1"> በሴኔጋል ቆዳን የሚያቀላው እና ‹ ‹ ኬስ ፔች › › የተባለው ምርት የድህረ ገፅ እሰጥ አገባ ቀስቅሷል ፡ ፡
(trg)="1.5"> 使用者的風險包括 : 妊娠紋 、 膿疱 、 汗毛 、 高血壓和糖尿病等 。

(src)="3.1"> ኬን ፋቲም ዲዎፕ ነጭ ቆዳ በ15 ቀናት በማለት ሲገልፅ ፡
(trg)="2.1"> 目前塞內加爾一種叫做 「 Khess Petch 」 的美白產品在網路上引起了爭議 。

(src)="3.3"> እርሱም ቆዳን ነጭ እንደሚያደርግ ተነገረለት የክሬም አይነት ነው ፡ ፡
(trg)="3.2"> 沃洛夫語中 「 Khess Petch 」 的意思是 「 全白 」 ,

(src)="3.4"> አማዱ ባካሃው DIAW Ndarinfo በተባለ ድረ ገፅ ላይ የኬስ ፔች ዘመቻ ለማንነታችን ሰድብ ባለው ፅሁፉ ፡
(trg)="3.3"> 也是一種美白新產品的名字 。

(src)="4.1"> ከ20 ቀናት በፊት ‹ ‹ ኬስ ፔች › › የተባለ አዲስ ምርት በዳካር ዋነኛ ቦታዎች ላይ ከ100 በላይ በሆኑና እያንዳንዳቸው 12 ስኩዌር ሜትር መጠን ባላቸው የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ተሰቅሏል ፡ ፡
(trg)="3.4"> Amadou Bakhaw DIAW 在網站 Ndarinfo 上寫道寫到 : 「 Khess Petch 的宣傳是在侮辱我們的特徵 」 :

(src)="4.4"> በአፍሪካ ያለውን ክስተት መረዳት ባለችው ጦማሯ ድርጊቱ በብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ተለመደ ተግባር እንደሆነ ስትገልፅ ፡
(trg)="3.6"> 宣傳一種叫做 「 Khess Petch 」 的產品 。

(src)="4.6"> አስከትላም ፡
(trg)="3.9"> 南非百分之卅五 ,

(src)="4.7"> ሴኔጋላዊያን ሴቶች ቀላ ያለ ቆዳን እንደ ቁንጅና ፣ ውበት እና በህብረተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ግምት እንደማግኛ አድርገው ያስቀምጡታል ፡ ፡
(trg)="3.10"> 塞內加爾百分之五十二 … …

(src)="4.8"> በታንዛኒያ የተሰራ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተውም ታንዛኒያዊያን አውሮፓዊ የሆነ የውበት ትርጉምን የራሳቸው አድርገው እንደያዙ ይገለፃል ፡ ፡
(trg)="3.11"> 他補充 :

(src)="4.9"> ከዳካር የሚፃፈው ኤ ቱባብ ( ቱባብ ማለት በምዕራብ አፍሪካ ዘየ የምዕራቡ አለም ሰው ማለት ነው ) የተባለው ጦማር The Xessalisation ማለትም ነጭ የመሆን ፍላጎት ድድብና ባለው ፅሁፉ ለምን ቆዳዎን ነጭ ያደርጉታል ?
(trg)="3.12"> 塞內加爾女性將淺色皮膚視為美麗 、 優雅和上流社會的象徵 。

(src)="4.10"> ለሚለው ትያቄ ምላሽ ለመስጠት ይሞክራል ፡
(trg)="3.13"> 坦尚尼亞一項研究顯示許多坦尚尼亞人也接受了歐式審美觀 。

(src)="4.13"> ቆዳን ማንጣት ፡
(trg)="3.15"> 」 :

(src)="4.14"> በተግባር ፣ ተግዳሮቱ እና ተጠያቂነት ባለው ጦማር ፤ ጦማሪ ፋቱ በብላክቢዩቲባግ ጦማር ላይ ፡
(trg)="3.16"> 有些人認為塞內加爾男人喜愛淺色皮膚 ,

(src)="4.15"> ይህ ጉዳይ ከባርነት እና ቅኛ አገዛዝ ጋር ግንኙነት ያለው ነው ፡ ፡
(trg)="3.17"> 所以有些女人美白以取悅他們 。

(src)="4.16"> ከስነ ልቦና አንፃር ያለፈው ታሪክ በብዙ ሰዎች ላይ የራሱን አሻራ አሳርፎ አልፏል ፡ ፡
(trg)="3.18"> 其他人提到 「 自卑情結 」 … …

(src)="4.19"> ተፅእኖውም እንደ ጨለማ ጥቁር ነሽ ፣ በጣም ከጠቆርሽ ማንም ወንድ አይፈልግሽም እና የመሳሰሉት የቃላት ግፊቶች ናቸው ፡ ፡
(trg)="3.20"> 這些問題是奴隸制度和殖民主義的延續 。

(src)="4.20"> …
(trg)="3.21"> 以心理學的觀點來看 ,

(src)="4.21"> በዝቅተኝነት ስሜት ላይ ጦማሪ ማማ ሳራቴ ከጥቁር ወደ ነጭ ፡
(trg)="3.22"> 過去的日子在許多人心裡留下瘢痕 。

(src)="5.2"> በተፋጠነ ሁኔታ የንቁ ዜጎች ፕሮጀክት የክሬሙን ጉዳት በማህበራዊ ድረ ገፆች አጋልጧል ፡ ፡
(trg)="3.25"> 「 你這麼黑沒有男人會要你 」 ,

(src)="5.4"> @ K _ Sociial በትዊተር ገፁ ፡
(trg)="3.26"> 如此這般 … …

(src)="5.5"> @ K _ Sociial : በቅርቡ ኒወል ኮክ ( ሁሉም ጥቁር ) የተባለ ክሬም እፈጥራለሁ ፡ ፡
(trg)="3.27"> 部落格作者 Mama Sarate 寫了一篇 《 從黑到白 ↗ 種族提昇 》 意欲激起關於自卑感的討論 。

(src)="5.6"> ሴቶቹም ሰማያዊ ይሆናሉ : :
(trg)="4.1"> 部落格圈中對廣告最早的反應之一來自 Kiné Fatim Diop :

(src)="6.1"> ጦማሪዎች እና የግራፈክስ ባለሙያዎችም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ ተቃራኒ ዘመቻ ከፍተዋል ‹ ‹ የናንተን ኬስ ፔች ( ሙሉ ለሙሉ ነጭ ) ዘመቻ አይተነዋል ፣ እናም ተቃራኒ የሆነውን ኒዎል ኮክ ( ሙሉ ለሙሉ እንደ ዎልፍ ጥቁር ) ዘመቻን ከፍተናል ፡
(trg)="4.3"> 自九月八日開始一項要求衛生局停止面霜廣告的請願活動四天內收集到了超過一千人簽名 。

(src)="6.2"> › ›
(trg)="4.4"> @ K _ Sociial在推特上表示 :

# am/2012_11_344.xml.gz
# zht/2012_11_22_14369_.xml.gz


(src)="1.1"> የትርጉም መርሐ ግብር ፤ ዓለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነትን ጥበቃ መግለጫ
(trg)="1.1"> 翻譯計畫 : 捍衛全球網路自由宣言連署活動

(src)="2.1"> ለተከታዮቹ ሰባት ቀናት የዓለም ድምፆች የቋንቋ በጎ ፈቃደኞች ፤ ህዝባዊ የመስመር ላይ የድጋፍ ፊርማን ይተረጉማሉ ፡ ፡
(trg)="2.1"> 全球之聲多語言翻譯計畫的志願譯者 ,

(src)="2.2"> ፊርማው በመጪው ዓለም አቀፍ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት ( አይቲዩ ) ጉባኤ ላይ የመስመር ላይ ሰብዓዊ መብት ጥበቃን የሚደግፍና የአይቲዩ አባላት የሆኑ መንግስታትን የበየነ መረብ ገሀድነት እንዲያከብሩ የሚጠይቅ ነው ፡ ፡
(trg)="2.2"> 將會在未來一週陸續翻譯一份公共的線上連署書 。

(src)="3.1"> ለማንኛውም ግለሰብ ወይም የሲቪል ማኀበር ፊርማ ክፍት የሆነው አለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ጥበቃ መግለጫ እንዲህ ይነበባል ፤
(trg)="2.3"> 這份連署請願書聲援網路人權保衛行動 ,

(src)="4.1"> በታህሳስ 3 ( እ .
(trg)="2.4"> 強烈要求國際電信聯盟 ( International Telecommunication Union , ITU ) 各成員國 ,

(src)="4.4"> ) የዓለም መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት ( አይ .
(trg)="3.2"> 以下為 〈 捍衛全球網路自由宣言 〉 的內容 :

(src)="4.5"> ቲ .
(trg)="4.2"> 某些國家打算將ITU的權限擴大至網路治理層級 ,

(src)="4.6"> ዩ ) የተሠኘውን የመንግስታቱ ህብረት ኤጀንሲ ቁልፍ ስምምነት ለማደስ ይገናኛሉ ፡ ፡
(trg)="4.4"> 我們呼籲各國公民與民間團體連署 〈 捍衛全球網路自由宣言 〉 :

(src)="4.7"> አንዳንድ መንግስታት የበየነመረብ ገሐድነትና እና ፈጠራዎችን በሚገድብ ፣ የመገልገያ ወጪን በሚጨምር ፣ የመስመር ላይ ነጻነትን በሚሸረሽር መልኩ የአይቲዩ ስልጣን የበየነመረብ ገዢነት በመጨመር እንዲሰፋ ሐሳብ እያቀረቡ ይገኛሉ ፡ ፡
(trg)="5.2"> 以透明公開的方式作成 。

(src)="4.8"> የሲቪል ማኀበራት ድርጅቶችና የሁሉም ሀገራት ዜጎች ዓለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ለመጠበቅ ይህንን መግለጫ እንዲፈርሙ ጥሪ እናቀርባለን ፡ ፡
(trg)="5.3"> 我們呼籲ITU及其成員國秉持透明公開原則 ,

(src)="5.1"> የበየነ መረብ አስተዳደር ውሳኔዎች መደረግ ያለባቸው በግልጽነት በትክክለኛ ብዙኃን ባለድርሻ አካላት ፣ በሲቪል ማኀበራት ፣ መንግስታት እና የግሉ ማኀበረሰብ ተሳትፎ ነው ፡ ፡
(trg)="5.4"> 並拒絕所有會威脅網路人權的權限擴張提案 。

(src)="5.2"> አይቲዩን እና አባል ሀገራቱን ግልጸኝነት እንዲመርጡና ምናልባት የመስመር ላይ ሰብዓዊ መብት እንቅስቃሴን የሚጎዳውን የአይቲዩ ስልጣን ወደ በየነ መረብ ገዢነት የመስፋፋት ምንም አይነት ሐሳብ ውድቅ እንዲያደርጉ ጥሪ እናቀርባለን ፡ ፡
(trg)="6.1"> 連署請至捍衛全球網路自由官網 。

(src)="6.1"> የተቃውሞውን ፊርማ ለማኖር ዓለም አቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ጥበቃን መካነ ድር ይጎብኙ ፡ ፡
(trg)="7.1"> 所有譯文將刊於連署網頁 。

(src)="6.2"> ለመፈረም የመጀመሪያ ስሞዎን ፣ የቤተሰብ ስሞዎን ፣ የበየነ መረብ አድራሻዎትን ፣ የደርጅትዎን ስም ( የሲቨል ማኀበራት ድርጅትን ወክለው የሚፈርሙ ከሆነ ) ፣ የደርጅትዎን መካነ ድር ያስገቡ ፤ ሀገርዎን ከዝርዝሩ ውስጥ ይምረጡ ፡ ፡
(trg)="7.2"> 此網頁由加拿大數位版權集團OpenMedia設立 。

(src)="7.1"> ሁሉም ትርጉሞች በተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰቢያው መካነ ድር መቀመጫውን ካናዳ ባደረገው የዲጂታል መብቶች ቡድን ኦፕንሚዲያ ወደመስመር ላይ በሚሰቅለው ላይ ይለጠፋሉ ፡ ፡
(trg)="8.1"> 譯文刊登後 ( 見連署頁 ) ,

# am/2012_10_232.xml.gz
# zht/2012_11_25_14383_.xml.gz


(src)="1.1"> ኬንያ ፤ ራሳቸውን ገንዘብ-ይገዛናል ብለው ያሉ ቡድኖች ' የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮችን ለሀብታሞች ' አቀረቡ
(trg)="1.1"> 肯亞 : 金錢買得到我們 - ' 專屬多金男的校園女神 '

(src)="2.1"> ኪስ 100 ፣ ሀት 96 እና ክላሲክ 105 በተሰኙ የኬንያ ሬድዮ ጣቢያዎች እና በተለይ ደግሞ በስታንዳርድ ጋዜጣ ፣ ዴይሊ ኔሽን እና የኬንያ ኬቲኤን እና ኬ24 ቴሌቪዥኖች ሰፊ ሽፋን ከተሰጠው በኋላ የመረብዜጎች ( netizens ) የሚከተሉትን ‹ ሀሽታጎች › ፈጥረው በትዊተር እና ፌስቡክ ላይ አስተያየቶችን አስፍረዋል ፡
(trg)="2.1"> 經過肯亞的廣播電台例如Kiss 100 、 Hot 96 、 Classic 100的新聞報導 、 Standard Newspaper , Daily Nation的 獨家報導以及肯亞的KTN與K24電視台的報導之後 ,

(src)="3.3"> com ነው ፡ ፡
(trg)="3.1"> 專屬多金男的校園女神粉絲網頁的圖片 .

(src)="4.1"> ሌሎች የመረብዜጎች ጉዳዩን የራሳቸው ጦማሮች እና ዩቱዩብ ላይ በማዛወር በከፍተኛ ሁኔታ ወግ በሚያጠብቅ ማኅበረሰብ ውስጥ የተከፈተውን ይህንን ገጽ በማውገዝ እና በመደገፍ ሥራ ላይ ተጠምደዋል ፡ ፡
(trg)="3.2"> 照片來自asselo .

(src)="4.2"> ስለገጹ የተነሳው ሙግት የማኅበራዊ አውታሮች ቁጥጥር ፣ የኤችአይቪ / ኤድስ ፣ ሃይማኖት እና አፍሪካዊ ልምዶች ፣ የኬንያውያን ወጣቶች ዕድል ፣ ድህነት ፣ ብልሹነት እና የአቻ ግፊት በኬንያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ያለው ጦስ ለውይይት እንዲነሱ አድርጓል ፡ ፡
(trg)="5.3"> 已經有50,684個人說讚以及65,830個訪客討論此專頁 。

(src)="5.1"> እን ኬንያንፎረም ፡
(trg)="5.4"> Kenyanlist ,

(src)="5.6"> የገጹ ፈጣሪ የተጠቀማቸው ምስሎች ከበይነመረብ ላይ የተለቀሙ ስዕሎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ታስቦ ነበር ፣ በኪስ 100 ሬዲዮ ይደውሉ የነበሩ ሰዎች ግን አንዳንዶቹን ሴቶች በጓደኝነት ያውቋቸው እንደነበር በመናገራቸው እውነትነቱ ተረጋግጧል ፡ ፡
(trg)="5.12"> 他們藉由讓多金男與校園女生搭上線 ,

(src)="5.7"> ሰሎሞንሪሽ ግን ገጹ አሁንም ቢሆን በአንዳንድ ሸረኛ የመረብዜጎች የተፈጠረና በኬንያዊ ወጣት ተማሪዎች ላይ የሚያላግጥ የውሸት ገጽ ነው ፡ ፡
(trg)="5.13"> 並加以收費來組織工會 。

(src)="5.8"> ይህ / ች ጦማሪ እንደሚለው / ትለው ፡
(trg)="5.14"> 我也看過其他專 頁是以約會和性交為主 ,

(src)="5.10"> ምርመራዬ እንደሚያረጋግጠው ፣ ይሄ ገጽ እና ሌሎችም እንዲህ ያሉት ገንዘብ ማግኘት በሚፈልጉ ሸረኞች የተፈጠሩ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.16"> 他們利用該專頁上的廣告索取費用 。

(src)="5.11"> ኅብረት ይፈጥሩና ሀብታሞችን ከካምፓስ ሴቶች ጋር በማገናኘት ገንዘብ ይቀበላሉ ፡ ፡
(trg)="5.18"> 社會大眾傳播紛紛議論著該專頁 ,

(src)="5.12"> ሌሎችም ስለ መቃጠር ( dating ) እና ወሲብ የሚያወሩ ገጾችን አይቻለሁ ፡ ፡
(trg)="5.19"> 也讓那些反對的人們建立一個臉書的社團叫做反-專屬多金男的校園女神 。

(src)="5.13"> እናም በሚያፈሯቸው ብዙ ወዳጆች ገጹ ላይ ማስታወቂያ እያስቀመጡ ገንዘብ ይቀበላሉ ፡ ፡
(trg)="5.20"> 一位肯亞的部落客講述 :

(src)="5.14"> ሸረኞቹ የገጾቹ አስተዳዳሪዎች ለጀብዱ / ታይታ የተዘጋጁ ወጣት ተማሪዎችን ያታልሏቸውና ለፆታዊ ጥቃት ፣ ለተላላፊ በሽታዎች እና መታገት ጭምር ያጋልጧቸዋል ፡ ፡
(trg)="5.21"> 第二個社團名為反專屬多金男的校園女神是用來抵抗第一個社團 。

(src)="5.15"> ስለገጹ የተጧጧፈው ውይይት ገጹን የሚቃወሙት የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች ተቃዋሚ የተሰኘ የፌስቡክ ገጽ እንዲከፍቱ አስገድዷቸዋል ፡ ፡
(trg)="5.22"> 由於第一個社團反覆灌輸性交與金錢的概念 ,

(src)="6.4"> የመጀመሪያው ወሲብ ፣ ወሲብ ፣ ወሲብ እና ገንዘብ ሲሰብክ ይህንኛው ደግሞ ጨዋነትን በማስተዋወቅ ፣ ወጣቶች እንዲታቀቡ ያበረታታል ፡ ፡
(trg)="5.25"> 第一個社團的專頁擁有超過200,000個讚 ,

(src)="6.5"> የመጀመሪያው 20,000 ወዳጆች ፌስቡክ ላይ ሲያገኝ ተቃዋሚው ግን 5,000ዎች ብቻ ወደውታል ፡ ፡
(trg)="5.26"> 反專屬多金男的校園女神卻只有5,000 。

(src)="7.1"> ይህንን ተከትሎ በርካታ ኬንያውያን በትዊተር ላይ ምላሻቸውን ሲያሰፍሩ ኬንያውያን ለከፍተኛ ትምህርት መማርያ ብድር ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ የሚያመቻች መሪ እንዲመርጡና የሚፈልጉት ሴት መጥበስ እንዲችሉ ጠይቀዋል ፡
(trg)="6.1"> 一些肯亞人在推特上斥責那些偽善的反應 ,

(src)="7.4"> ኬንያውያን ሁላችንም ፣ ገንዘብን ከምንም በላይ እናስቀድማለን !
(trg)="6.6"> 我們肯亞人都需要有金錢至上的概念 !

(src)="7.6"> # TujipangeKisiasa
(trg)="6.9"> # TujipangeKisiasa

(src)="7.8"> ይህ አስተያየት በሌሎችም ገጹን በተቃወሙ የመረብዜጎች ተንፀባርቋል ፡
(trg)="6.11"> .

(src)="7.10"> @ thatguydavy : የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች … … እና አሁን ለምን ማዕበል በሴቶች እንደተሰየመ ገባችሁ !
(trg)="6.14"> @ mpalele : 該粉絲專頁讓人最沮喪的部分是他們認為五萬塊 、 爪哇咖啡及一趟到奈瓦沙的旅行即為多金男的定義 。

(src)="7.13"> የኬቲን ቴሌቪዥን ፣ የዩትዩብ አለፈመደብ ( platform ) በመጠቀም የፌስቡክ ገጹ የሴተኛ አዳሪነት ደወል እንደሆነ እና የካምፓስ ተማሪዎችን ሲጠየቁ ይህ ከተለመደው ውጪ አለመሆኑን ሲናገሩ አሳይቷል ፡
(trg)="6.22"> KTN Kenya是一個肯亞的電視台 ,

(src)="8.1"> የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች በእንደዚህ ያለ ወግ አጥባቂ ማኅበረሰብ ውስጥ የኬንያ ወጣቶችን እና ወሲባዊ ተግባርን በተመለከተ በግልፅ ውይይትን በጉልህ ያራመደ ለመሆን በቅቷል ፡ ፡
(trg)="6.24"> 而受訪的學生們表示這並不稀奇 :

# am/2013_03_424.xml.gz
# zht/2013_06_16_15333_.xml.gz


(src)="1.1"> የአንድ ቬንዙዌላዊ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ውስጣዊ ምልከታ
(trg)="1.1"> 一探委內瑞拉原住民大學

(src)="1.2"> የቬንዙዌላ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ምን ይመስላል ?
(trg)="4.1"> 這都是一些由學生所拍攝的照片 ,

(src)="1.3"> ከትምህርታዊ ተግባቦት የወጡ ሦስት ተማሪዎች በእያደጉ ያሉ ድምፆች ትዕይንተ ሥራ ላይ ዲጂታል ፎቶዎችን እንዴት ማንሳት ፣ በይነመረብ ላይ መስቀል እና ማጋራት እንደሚቻል ለመማር ተሳትፈው ነበር ፡ ፡
(trg)="4.3"> 點擊照片 ,

(src)="2.1"> እነዚህ ሦስት ተማሪዎች ፣ በዚህ ልዩ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከቬንዙዌላ ማኅበረሰብ የተውጣጡ እና በይነባሕላዊ እና ተግባራዊ የትምህርት ዓይነቶችን እንዲለዋወጡ የሚደረገው ጥረት ማሳያ ናቸው ፡ ፡
(trg)="4.4"> 即可參照原始照片 。

(src)="4.1"> የሚከተሉት በተማሪዎቹ ከተነሱት እና በዩንቨርስቲው የፍሊከር ቋት ላይ የተሰቀሉ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.4"> 所使用的場所 。

(src)="7.2"> ከክፉ መንፈስ ራስን ለመጠበቅ ሲባልም ይደረጋል ፤ ፎቶ በወዳነበደቦ ሥራ ወቅት በፊት ገጽ ላይ የሚሳል ትዕምርት ፡ ፡
(trg)="6.3"> 其圖像裝飾churuata的內壁 。

(src)="7.3"> ከክፉ መንፈስ ራስን ለመጠበቅ ሲባልም ይደረጋል ፤ ፎቶ በወዳነ
(trg)="6.4"> 由阿卡納托拍攝

(src)="8.1"> በዩንቨርስቲው ጊቢ ውስጥ በሚያለፈው ወንዝ ዳርቻ ምግብ ሲያዘጋጁ ፤ ፎ በአኬንቶ
(trg)="7.3"> 由娃達娜拍攝

(src)="9.1"> በተማሪዎቹ የተዘጋጀ የተለመደ ዓይነት አሳ ጥብስ ፤ ፎቶ በኩራኒቻ
(trg)="8.2"> 由阿卡納托拍攝

(src)="10.2"> ድልድዩን ተማሪዎች ለመታጠብያ እና አሳ ለማጥመጃ ይጠቀሙበታል ፡ ፡
(trg)="9.1"> 學生準備的典型煎魚 。

(src)="10.3"> ፎቶ በኩራኒቻ
(trg)="12.2"> 譯者 : 謝采情

# am/2013_03_428.xml.gz
# zht/2013_08_15_15473_.xml.gz


(src)="1.1"> ስለፍቅርና የፍቅር ጨዋታ ከአንጎላ
(trg)="1.2"> 蘿西 .

(src)="2.2"> ከዚህ በታች ሰሞኑን በጣም አነጋጋሪ የነበረው ፅሑፏ ቀርቧል ፡ ፡
(trg)="1.5"> 非常適合部落格寫作 。

(src)="2.5"> አንዱን ከአንዱ መደበላላቅ እና እዲስ ነገር መፍጠርም እወዳለሁ ፡ ፡
(trg)="1.10"> 並會以簡短的方式呈現 。

(src)="2.10"> ሁሌም በፃፍኩ ቁጥር ከትከሻዬ ላይ ሽክም እንዳወረድኩ ይሰማኛል ፡ ፡
(trg)="3.1"> 在一個濕冷的夜裡 ,

(src)="2.12"> ለኔ መፃፍ ፈውስ ነው ፡ ፡
(trg)="3.2"> 我站在家門前 。

(src)="2.14"> እነዚህ ርዕሶች በአንጎላውያን ማህበረሰብ ዘንድ እንዴት ይታያሉ ?
(trg)="3.5"> 我殺了我的愛 ,

(src)="2.16"> በአንጎላ ልቅ ወሲብን የተመለከቱ ስነፅሁፎችስ አሉ ?
(trg)="3.10"> 慢慢失去了色彩 。

(src)="3.2"> ጊዜው ጥንት ቢሆን ኖሮ የወግ አጥባቂነት ጥያቄ ነው እንል ነበር ፣ ነገር ግን በማህበረሰባችን ውሰጥ በርካታ ለውጦች በሚካሄዱበት በአሁኑ ወቅት ነውር ለሚባለው ነገር ምንም ቦታ የለኝም ፡ ፡
(trg)="3.11"> 我看著我的愛 ,

(src)="3.4"> ሰዎች የአንጎላ ማህበረሰብ ለእንደኔ አይነት ፅሁፎች ዝግጁ አይደልም ሲሉ በተደጋጋሚ እሰማለሁ ፡ ፡
(trg)="3.14"> 於是血海成形了 。

(src)="3.5"> እውነት ነው አንጎላዊያን ለእንደኔ አይነት ፅሑፎ ዝግጁ አይደሉም ፣ ነገሮች በሚሄዱበት የአካሄድ ፍጥነት ከሆነ ደግሞ መቼም ዝግጁ አይሆኑም .
(trg)="3.23"> 佔據了一個獨特的位置 ,

(src)="3.9"> ቀላል ሆኖ አያውቅም ፡ ፡
(trg)="5.14"> 我寫作的時候 ,

(src)="3.11"> በመርህ ደረጃ ነፃ የወጣን ግን ማህበረሰቡ በዘልምድ ያስቀመጠልንን ሃለፊነት እንድንፈፅም የሚጠበቅብን ነፃ ያልወጣን ሴቶች ነን ፡ ፡
(trg)="5.15"> 都會感到很平靜 。

(src)="4.2"> አባቴ የቤት ውስጥ አስተማሪጋር ወስዶኝ ገና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመግባቴ በፊት ማንበብና መፃፍ ቻልኩ ፡ ፡
(trg)="5.20"> 這是最好的療程 。

(src)="5.1"> የኔ ዘመነኞች በታላቅ ለውጥ ውስጥ የሚኖሩ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.25"> 在安哥拉 ,

(src)="5.2"> የሚችል ትውልድ ነው ፣ ህልም እና እምቅ ችሎታ ያላቸው ፡ ፡
(trg)="5.26"> 當談起這些話題時 ,

(src)="5.3"> መጥፎው ነገር እምቅ ችሎታ እንዳላቸው የተረዱት ጥቂቶች ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.30"> 安哥拉有很多禁忌 ,

(src)="5.5"> ግን በዙሪያችን ያሉ ስዎች በአንድ አላማ ስር ሲሰባሰቡ አናይም ፡ ፡
(trg)="5.47"> 我四歲的時候 ,

(src)="5.7"> ለመረጃ ቅርቦች ሆነን ሳለ ድርጊቶቻችን ግን በድንጋይ ዘመን እንደሚኖር ነው ፡ ፡
(trg)="5.59"> 在另一方面 ,

(src)="5.9"> ወጣቶች ዛሬ ዛሬ መጨፈር ብቻ ነው የሚሹት ፣ እርግጥ ነው ሁሉንም ወጣቶች በደፈናው በአንድ ማጠቃለሌ አይደለም ፡ ፡
(trg)="5.60"> 我們也很有競爭力 ,

(src)="5.11"> እንደዛ ነው የማስበው ፡ ፡
(trg)="5.64"> 但即使如此 ,

(src)="5.12"> የበይነመረብ ጓደኞች አሉኝ ፡ ፡
(trg)="5.67"> 「 年輕人不愛玩 ,

(src)="5.14"> ገፁን እርስ በእርሳችን ለመደጋገፍ እንዲሁም ስራዎቻችንን ለበለጠ አንባቢያን ለማዳረስ እንጠቀምበታለን ፡ ፡
(trg)="5.68"> 就不算是年輕人了 」 。

(src)="5.15"> ሃሳቦችን ልምዶችን የምንገበያይበት አይነተኛ መንገድ ነው ፡ ፡
(trg)="5.70"> 但不用多說 ,