# am/2012_10_223.xml.gz
# zhs/2012_09_30_11627_.xml.gz
(src)="1.1"> በሴኔጋል ቆዳን ‹ ‹ ሙሉ በሙሉ ነጭ › › የሚያደርገው ክሬም ቁጣ ቀሰቀሰ
(trg)="1.1"> 塞内加尔 : 美白产品激怒大众
(src)="2.1"> በሴኔጋል ቆዳን የሚያቀላው እና ‹ ‹ ኬስ ፔች › › የተባለው ምርት የድህረ ገፅ እሰጥ አገባ ቀስቅሷል ፡ ፡
(trg)="1.3"> 而美白也是常见的美容方式 。
(src)="3.1"> ኬን ፋቲም ዲዎፕ ነጭ ቆዳ በ15 ቀናት በማለት ሲገልፅ ፡
(trg)="1.4"> 然而这些面霜并不安全 ,
(src)="3.4"> አማዱ ባካሃው DIAW Ndarinfo በተባለ ድረ ገፅ ላይ የኬስ ፔች ዘመቻ ለማንነታችን ሰድብ ባለው ፅሁፉ ፡
(trg)="3.2"> 廿天前达卡地区出现了超过一百幅十二平方公尺的广告牌 ,
(src)="4.4"> በአፍሪካ ያለውን ክስተት መረዳት ባለችው ጦማሯ ድርጊቱ በብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ተለመደ ተግባር እንደሆነ ስትገልፅ ፡
(trg)="3.3"> 宣传一种叫做 “ Khess Petch ” 的产品 。
(src)="4.5"> ምርምሮች በግርድፉ ሲያስቀምጡ በማሊ ፣ ባማኮ ከሚኖሩት ሴቶች ውስጥ 25 በመቶው ቆዳን የሚያቀሉ ምርቶችን ይጠቀማሉ … በደቡብ አፍሪካ ደግሞ 35 በመቶ … በሴኔጋል 52 በመቶዎቹ ሴቶች ፡ ፡
(trg)="3.4"> Carole Ouédraogo 在 NextAfrique 网站上题为 《 了解非洲现象 : 不计代价美白 》 的文章中说明这种现象在许多非洲国家都很常见 :
(src)="4.8"> በታንዛኒያ የተሰራ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተውም ታንዛኒያዊያን አውሮፓዊ የሆነ የውበት ትርጉምን የራሳቸው አድርገው እንደያዙ ይገለፃል ፡ ፡
(trg)="3.6"> 坦尚尼亚一项研究显示许多坦尚尼亚人也接受了欧式审美观 。
(src)="4.9"> ከዳካር የሚፃፈው ኤ ቱባብ ( ቱባብ ማለት በምዕራብ አፍሪካ ዘየ የምዕራቡ አለም ሰው ማለት ነው ) የተባለው ጦማር The Xessalisation ማለትም ነጭ የመሆን ፍላጎት ድድብና ባለው ፅሁፉ ለምን ቆዳዎን ነጭ ያደርጉታል ?
(trg)="3.7"> 博客 “ 达卡的 toubab ( toubab 这个字指西非的西洋人 ) ” 中一篇题为 《 对白皙的愚蠢追求 》 的文章中尝试解答 “ 为什么要美白 ?
(src)="4.10"> ለሚለው ትያቄ ምላሽ ለመስጠት ይሞክራል ፡
(trg)="3.8"> ” :
(src)="4.11"> አንዳንዶች የሴኔጋል ወንዶች ነጣ ያለ ቆዳ ይወዳሉ ፣ ስለዚህ አንዳንድ ሴቶች እነሱን ለማስደሰት ቆዳቸውን ለማንጣት ይሞክራሉ ፡ ፡
(trg)="3.9"> 有些人认为塞内加尔男人喜爱浅色皮肤 ,
(src)="4.12"> ሌሎች ደግሞ ይህ ‹ ‹ የበታችነት ስሜት መገለጫ › › ነው ይላሉ … .
(trg)="3.10"> 所以有些女人美白以取悦他们 。
(src)="4.13"> ቆዳን ማንጣት ፡
(trg)="3.11"> 其他人提到 “ 自卑情结 ” … …
(src)="4.15"> ይህ ጉዳይ ከባርነት እና ቅኛ አገዛዝ ጋር ግንኙነት ያለው ነው ፡ ፡
(trg)="3.13"> 这些问题是奴隶制度和殖民主义的延续 。
(src)="4.16"> ከስነ ልቦና አንፃር ያለፈው ታሪክ በብዙ ሰዎች ላይ የራሱን አሻራ አሳርፎ አልፏል ፡ ፡
(trg)="3.14"> 以心理学的观点来看 ,
(src)="4.17"> ከእድል ጋር በተያያዘም የበታችነት ስሜት ሙሉ ለሙሉ አልተወገደም ፡ ፡
(trg)="3.15"> 过去的日子在许多人心里留下瘢痕 。
(src)="4.19"> ተፅእኖውም እንደ ጨለማ ጥቁር ነሽ ፣ በጣም ከጠቆርሽ ማንም ወንድ አይፈልግሽም እና የመሳሰሉት የቃላት ግፊቶች ናቸው ፡ ፡
(trg)="3.17"> 像是 “ 你乌漆嘛黑的跟晚上的天色一样 ” ,
(src)="4.20"> …
(trg)="3.18"> “ 你这么黑没有男人会要你 ” ,
(src)="4.21"> በዝቅተኝነት ስሜት ላይ ጦማሪ ማማ ሳራቴ ከጥቁር ወደ ነጭ ፡
(trg)="3.19"> 如此这般 … …
(src)="5.3"> በሴፕቴምበር 8 የተጀመረው የድረ ገፅ አቤቱታ ዘመቻ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ማስታወቂያውን እንዲያስቆም በ4 ቀናት ውስጥ 1000 ፊርማዎችን አሰባስቦ አቤት ብሏል ፡ ፡
(trg)="3.20"> 博客作者 Mama Sarate 写了一篇 《 从黑到白 ↗ 种族提升 》 意欲激起关于自卑感的讨论 。
(src)="5.4"> @ K _ Sociial በትዊተር ገፁ ፡
(trg)="4.4"> @ K _ Sociial在推特上表示 :
(src)="5.5"> @ K _ Sociial : በቅርቡ ኒወል ኮክ ( ሁሉም ጥቁር ) የተባለ ክሬም እፈጥራለሁ ፡ ፡
(trg)="4.5"> @ K _ Sociaal : 很快我会发明 “ Nioul kouk ( 全黑 ) ” ,
(src)="5.6"> ሴቶቹም ሰማያዊ ይሆናሉ : :
(trg)="4.6"> 你们马上就会看到了 。
(src)="5.7"> ያለ ሲሆን
(trg)="4.7"> 女生们会变成蓝皮肤 !
(src)="6.1"> ጦማሪዎች እና የግራፈክስ ባለሙያዎችም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ ተቃራኒ ዘመቻ ከፍተዋል ‹ ‹ የናንተን ኬስ ፔች ( ሙሉ ለሙሉ ነጭ ) ዘመቻ አይተነዋል ፣ እናም ተቃራኒ የሆነውን ኒዎል ኮክ ( ሙሉ ለሙሉ እንደ ዎልፍ ጥቁር ) ዘመቻን ከፍተናል ፡
(trg)="4.8"> 博客作者和资讯美术设计师用这个点子组织了一场反广告 : “ 看到你们的 Khess Petch ( 全白 ) 广告 ,
# am/2012_11_344.xml.gz
# zhs/2012_11_22_11828_.xml.gz
(src)="1.1"> የትርጉም መርሐ ግብር ፤ ዓለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነትን ጥበቃ መግለጫ
(trg)="1.1"> 翻译计划 : 捍卫全球网络自由宣言连署活动
(src)="2.1"> ለተከታዮቹ ሰባት ቀናት የዓለም ድምፆች የቋንቋ በጎ ፈቃደኞች ፤ ህዝባዊ የመስመር ላይ የድጋፍ ፊርማን ይተረጉማሉ ፡ ፡
(trg)="2.1"> 全球之声多语言翻译计划的志愿译者 ,
(src)="2.2"> ፊርማው በመጪው ዓለም አቀፍ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት ( አይቲዩ ) ጉባኤ ላይ የመስመር ላይ ሰብዓዊ መብት ጥበቃን የሚደግፍና የአይቲዩ አባላት የሆኑ መንግስታትን የበየነ መረብ ገሀድነት እንዲያከብሩ የሚጠይቅ ነው ፡ ፡
(trg)="2.2"> 将会在未来一周陆续翻译一份公共的线上连署书 。
(src)="3.1"> ለማንኛውም ግለሰብ ወይም የሲቪል ማኀበር ፊርማ ክፍት የሆነው አለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ጥበቃ መግለጫ እንዲህ ይነበባል ፤
(trg)="2.3"> 这份连署请愿书声援网络人权保卫行动 ,
(src)="4.1"> በታህሳስ 3 ( እ .
(trg)="2.4"> 强烈要求国际电信联盟 ( International Telecommunication Union , ITU ) 各成员国 ,
(src)="4.4"> ) የዓለም መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት ( አይ .
(trg)="3.2"> 以下为 《 捍卫全球网路自由宣言 》 的内容 :
(src)="4.5"> ቲ .
(trg)="4.2"> 某些国家打算将ITU的权限扩大至网络治理层级 ,
(src)="4.6"> ዩ ) የተሠኘውን የመንግስታቱ ህብረት ኤጀንሲ ቁልፍ ስምምነት ለማደስ ይገናኛሉ ፡ ፡
(trg)="4.4"> 我们呼吁各国公民与民间团体连署 《 捍卫全球网路自由宣言 》 :
(src)="4.7"> አንዳንድ መንግስታት የበየነመረብ ገሐድነትና እና ፈጠራዎችን በሚገድብ ፣ የመገልገያ ወጪን በሚጨምር ፣ የመስመር ላይ ነጻነትን በሚሸረሽር መልኩ የአይቲዩ ስልጣን የበየነመረብ ገዢነት በመጨመር እንዲሰፋ ሐሳብ እያቀረቡ ይገኛሉ ፡ ፡
(trg)="5.2"> 以透明公开的方式作成 。
(src)="4.8"> የሲቪል ማኀበራት ድርጅቶችና የሁሉም ሀገራት ዜጎች ዓለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ለመጠበቅ ይህንን መግለጫ እንዲፈርሙ ጥሪ እናቀርባለን ፡ ፡
(trg)="5.3"> 我们呼吁ITU及其成员国秉持透明公开原则 ,
(src)="5.1"> የበየነ መረብ አስተዳደር ውሳኔዎች መደረግ ያለባቸው በግልጽነት በትክክለኛ ብዙኃን ባለድርሻ አካላት ፣ በሲቪል ማኀበራት ፣ መንግስታት እና የግሉ ማኀበረሰብ ተሳትፎ ነው ፡ ፡
(trg)="5.4"> 并拒绝所有会威胁网络人权的权限扩张提案 。
(src)="5.2"> አይቲዩን እና አባል ሀገራቱን ግልጸኝነት እንዲመርጡና ምናልባት የመስመር ላይ ሰብዓዊ መብት እንቅስቃሴን የሚጎዳውን የአይቲዩ ስልጣን ወደ በየነ መረብ ገዢነት የመስፋፋት ምንም አይነት ሐሳብ ውድቅ እንዲያደርጉ ጥሪ እናቀርባለን ፡ ፡
(trg)="6.1"> 连署请至捍卫全球网络自由官网 。
(src)="6.1"> የተቃውሞውን ፊርማ ለማኖር ዓለም አቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ጥበቃን መካነ ድር ይጎብኙ ፡ ፡
(trg)="7.1"> 所有译文将刊于连署网页 。
(src)="6.2"> ለመፈረም የመጀመሪያ ስሞዎን ፣ የቤተሰብ ስሞዎን ፣ የበየነ መረብ አድራሻዎትን ፣ የደርጅትዎን ስም ( የሲቨል ማኀበራት ድርጅትን ወክለው የሚፈርሙ ከሆነ ) ፣ የደርጅትዎን መካነ ድር ያስገቡ ፤ ሀገርዎን ከዝርዝሩ ውስጥ ይምረጡ ፡ ፡
(trg)="7.2"> 此网页由加拿大数位版权集团OpenMedia设立 。
(src)="7.1"> ሁሉም ትርጉሞች በተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰቢያው መካነ ድር መቀመጫውን ካናዳ ባደረገው የዲጂታል መብቶች ቡድን ኦፕንሚዲያ ወደመስመር ላይ በሚሰቅለው ላይ ይለጠፋሉ ፡ ፡
(trg)="8.1"> 译文刊登后 ( 见连署页 ) ,
# am/2012_10_232.xml.gz
# zhs/2012_11_25_11837_.xml.gz
(src)="1.1"> ኬንያ ፤ ራሳቸውን ገንዘብ-ይገዛናል ብለው ያሉ ቡድኖች ' የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮችን ለሀብታሞች ' አቀረቡ
(trg)="1.1"> 肯尼亚 : 金钱买得到我们 - ' 专属多金男的校园女神 '
(src)="1.3"> ገጹ የተጠቀመበት መሪ ቃል “ ገንዘብ-ይገዛናል ” የሚል ነው ፡ ፡
(trg)="1.4"> 此粉丝页的标语为 “ 金钱买得到我们 ” 。
(src)="2.1"> ኪስ 100 ፣ ሀት 96 እና ክላሲክ 105 በተሰኙ የኬንያ ሬድዮ ጣቢያዎች እና በተለይ ደግሞ በስታንዳርድ ጋዜጣ ፣ ዴይሊ ኔሽን እና የኬንያ ኬቲኤን እና ኬ24 ቴሌቪዥኖች ሰፊ ሽፋን ከተሰጠው በኋላ የመረብዜጎች ( netizens ) የሚከተሉትን ‹ ሀሽታጎች › ፈጥረው በትዊተር እና ፌስቡክ ላይ አስተያየቶችን አስፍረዋል ፡
(trg)="2.1"> 经过肯尼亚的广播电台例如Kiss 100 、 Hot 96 、 Classic 100的新闻报导 、 Standard Newspaper , Daily Nation的 独家报导以及肯尼亚的KTN与K24电视台的报导之后 ,
(src)="3.3"> com ነው ፡ ፡
(trg)="3.2"> 照片来自asselo .
(src)="4.1"> ሌሎች የመረብዜጎች ጉዳዩን የራሳቸው ጦማሮች እና ዩቱዩብ ላይ በማዛወር በከፍተኛ ሁኔታ ወግ በሚያጠብቅ ማኅበረሰብ ውስጥ የተከፈተውን ይህንን ገጽ በማውገዝ እና በመደገፍ ሥራ ላይ ተጠምደዋል ፡ ፡
(trg)="5.1"> 根据 Kenyaforum :
(src)="4.2"> ስለገጹ የተነሳው ሙግት የማኅበራዊ አውታሮች ቁጥጥር ፣ የኤችአይቪ / ኤድስ ፣ ሃይማኖት እና አፍሪካዊ ልምዶች ፣ የኬንያውያን ወጣቶች ዕድል ፣ ድህነት ፣ ብልሹነት እና የአቻ ግፊት በኬንያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ያለው ጦስ ለውይይት እንዲነሱ አድርጓል ፡ ፡
(trg)="5.3"> 已经有50,684个人说赞以及65,830个访客讨论此专页 。
(src)="5.1"> እን ኬንያንፎረም ፡
(trg)="5.4"> Kenyanlist ,
(src)="5.6"> የገጹ ፈጣሪ የተጠቀማቸው ምስሎች ከበይነመረብ ላይ የተለቀሙ ስዕሎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ታስቦ ነበር ፣ በኪስ 100 ሬዲዮ ይደውሉ የነበሩ ሰዎች ግን አንዳንዶቹን ሴቶች በጓደኝነት ያውቋቸው እንደነበር በመናገራቸው እውነትነቱ ተረጋግጧል ፡ ፡
(trg)="5.12"> 他们藉由让多金男与校园女生搭上线 ,
(src)="5.7"> ሰሎሞንሪሽ ግን ገጹ አሁንም ቢሆን በአንዳንድ ሸረኛ የመረብዜጎች የተፈጠረና በኬንያዊ ወጣት ተማሪዎች ላይ የሚያላግጥ የውሸት ገጽ ነው ፡ ፡
(trg)="5.13"> 并加以收费来组织工会 。
(src)="5.8"> ይህ / ች ጦማሪ እንደሚለው / ትለው ፡
(trg)="5.14"> 我也看过其他专 页是以约会和性交为主 ,
(src)="5.10"> ምርመራዬ እንደሚያረጋግጠው ፣ ይሄ ገጽ እና ሌሎችም እንዲህ ያሉት ገንዘብ ማግኘት በሚፈልጉ ሸረኞች የተፈጠሩ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.16"> 他们利用该专页上的广告索取费用 。
(src)="5.11"> ኅብረት ይፈጥሩና ሀብታሞችን ከካምፓስ ሴቶች ጋር በማገናኘት ገንዘብ ይቀበላሉ ፡ ፡
(trg)="5.18"> 社会大众传播纷纷议论著该专页 ,
(src)="5.12"> ሌሎችም ስለ መቃጠር ( dating ) እና ወሲብ የሚያወሩ ገጾችን አይቻለሁ ፡ ፡
(trg)="5.19"> 也让那些反对的人们建立一个脸书的社团叫做反-专属多金男的校园女神 。
(src)="5.13"> እናም በሚያፈሯቸው ብዙ ወዳጆች ገጹ ላይ ማስታወቂያ እያስቀመጡ ገንዘብ ይቀበላሉ ፡ ፡
(trg)="5.20"> 一位肯尼亚的博客讲述 :
(src)="5.14"> ሸረኞቹ የገጾቹ አስተዳዳሪዎች ለጀብዱ / ታይታ የተዘጋጁ ወጣት ተማሪዎችን ያታልሏቸውና ለፆታዊ ጥቃት ፣ ለተላላፊ በሽታዎች እና መታገት ጭምር ያጋልጧቸዋል ፡ ፡
(trg)="5.22"> 由于第一个社团反覆灌输性交与金钱的概念 ,
(src)="5.15"> ስለገጹ የተጧጧፈው ውይይት ገጹን የሚቃወሙት የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች ተቃዋሚ የተሰኘ የፌስቡክ ገጽ እንዲከፍቱ አስገድዷቸዋል ፡ ፡
(trg)="5.23"> 所以该社团倡导贞操并鼓励年轻人自制 。
(src)="6.4"> የመጀመሪያው ወሲብ ፣ ወሲብ ፣ ወሲብ እና ገንዘብ ሲሰብክ ይህንኛው ደግሞ ጨዋነትን በማስተዋወቅ ፣ ወጣቶች እንዲታቀቡ ያበረታታል ፡ ፡
(trg)="6.1"> 一些肯尼亚人在推特上斥责那些伪善的反应 ,
(src)="6.5"> የመጀመሪያው 20,000 ወዳጆች ፌስቡክ ላይ ሲያገኝ ተቃዋሚው ግን 5,000ዎች ብቻ ወደውታል ፡ ፡
(trg)="6.2"> 并且声明肯尼亚人需要投票选出一位会增加高等教育贷款董事会津贴的领袖 ,
(src)="7.1"> ይህንን ተከትሎ በርካታ ኬንያውያን በትዊተር ላይ ምላሻቸውን ሲያሰፍሩ ኬንያውያን ለከፍተኛ ትምህርት መማርያ ብድር ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ የሚያመቻች መሪ እንዲመርጡና የሚፈልጉት ሴት መጥበስ እንዲችሉ ጠይቀዋል ፡
(trg)="6.5"> 停止你们的伪善 。
(src)="7.4"> ኬንያውያን ሁላችንም ፣ ገንዘብን ከምንም በላይ እናስቀድማለን !
(trg)="6.8"> 以便让我们能成为与校园女神约会的多金男 。
(src)="7.6"> # TujipangeKisiasa
(trg)="6.9"> # TujipangeKisiasa
(src)="7.7"> @ mwendembae : “ @ lionsroar101 አሁን ደግሞ የ ‹ ካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞችን ተቃዋሚ › የፌስቡክ ገጽ ተፈጠረ ማለት ነው ፤ ገርሞኛል ፣ እኔኮ ልከሰት ነበር # idlers
(trg)="6.10"> @ mwendembae : “ @ lionsroar101那么现在就有个称为 “ 反专属多金男的校园女神粉丝页 ” 。
(src)="7.8"> ይህ አስተያየት በሌሎችም ገጹን በተቃወሙ የመረብዜጎች ተንፀባርቋል ፡
(trg)="6.11"> 哈 ,
(src)="7.10"> @ thatguydavy : የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች … … እና አሁን ለምን ማዕበል በሴቶች እንደተሰየመ ገባችሁ !
(trg)="6.18"> 而你可想而知为何飓风名字都是女性名了 !
(src)="7.12"> @ nochiel : @ savvykenya የ " ካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች " ላይ ያሉ ፎቶዎች የቀድሞ የፕሮፋይል ስዕሎቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ ተጠንቀቁ ፡ ፡
(trg)="6.19"> @ mpalele : 该粉丝专页让人最沮丧的部分是他们认为五万块 、 爪哇咖啡及一趟到奈瓦沙的旅行即为多金男的定义 。
(src)="8.1"> የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች በእንደዚህ ያለ ወግ አጥባቂ ማኅበረሰብ ውስጥ የኬንያ ወጣቶችን እና ወሲባዊ ተግባርን በተመለከተ በግልፅ ውይይትን በጉልህ ያራመደ ለመሆን በቅቷል ፡ ፡
(trg)="6.29"> 而受访的学生们表示这并不稀奇 :
# am/2013_03_424.xml.gz
# zhs/2013_06_16_12661_.xml.gz
(src)="1.1"> የአንድ ቬንዙዌላዊ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ውስጣዊ ምልከታ
(trg)="1.1"> 一探委内瑞拉原住民大学
(src)="1.2"> የቬንዙዌላ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ምን ይመስላል ?
(trg)="2.4"> 藉由使用该大学的附属设备 ,
(src)="1.3"> ከትምህርታዊ ተግባቦት የወጡ ሦስት ተማሪዎች በእያደጉ ያሉ ድምፆች ትዕይንተ ሥራ ላይ ዲጂታል ፎቶዎችን እንዴት ማንሳት ፣ በይነመረብ ላይ መስቀል እና ማጋራት እንደሚቻል ለመማር ተሳትፈው ነበር ፡ ፡
(trg)="4.4"> 即可参照原始照片 。
(src)="2.1"> እነዚህ ሦስት ተማሪዎች ፣ በዚህ ልዩ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከቬንዙዌላ ማኅበረሰብ የተውጣጡ እና በይነባሕላዊ እና ተግባራዊ የትምህርት ዓይነቶችን እንዲለዋወጡ የሚደረገው ጥረት ማሳያ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.2"> 称为churuata ,
(src)="2.2"> በመንግሥታዊው ኢንፎሴንትሮስ የተሰኘ ፕሮግራም በተዘጋጀው የዩንቨርሲቲውን የሳተላይት ግንኙነት በመጠቀም ተማሪዎቹ እንቅስቃሴዎቻቸውን ፣ ንብረቶቻቸውን እና አስደናቂ ውበት የተላበሰውን እና በቦሊቪያ ውስጥ 2,000 ሄክታር ላይ የተንጣለለውን ካምፓሳቸውን በበይነመበረብ አጋርተዋል ፡ ፡
(trg)="5.3"> 是学生在集体会议或其他群体活动时 ,
(src)="4.1"> የሚከተሉት በተማሪዎቹ ከተነሱት እና በዩንቨርስቲው የፍሊከር ቋት ላይ የተሰቀሉ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.4"> 所使用的场所 。
(src)="7.2"> ከክፉ መንፈስ ራስን ለመጠበቅ ሲባልም ይደረጋል ፤ ፎቶ በወዳነበደቦ ሥራ ወቅት በፊት ገጽ ላይ የሚሳል ትዕምርት ፡ ፡
(trg)="6.3"> 其图像装饰churuata的内壁 。
(src)="7.3"> ከክፉ መንፈስ ራስን ለመጠበቅ ሲባልም ይደረጋል ፤ ፎቶ በወዳነ
(trg)="6.4"> 由阿卡纳托拍摄
(src)="8.1"> በዩንቨርስቲው ጊቢ ውስጥ በሚያለፈው ወንዝ ዳርቻ ምግብ ሲያዘጋጁ ፤ ፎ በአኬንቶ
(trg)="7.3"> 由娃达娜拍摄
(src)="9.1"> በተማሪዎቹ የተዘጋጀ የተለመደ ዓይነት አሳ ጥብስ ፤ ፎቶ በኩራኒቻ
(trg)="8.2"> 由阿卡纳托拍摄
(src)="10.2"> ድልድዩን ተማሪዎች ለመታጠብያ እና አሳ ለማጥመጃ ይጠቀሙበታል ፡ ፡
(trg)="9.1"> 学生准备的典型煎鱼 。
(src)="10.3"> ፎቶ በኩራኒቻ
(trg)="11.2"> 称Jedewanadi .
# am/2013_03_428.xml.gz
# zhs/2013_08_15_12761_.xml.gz
(src)="1.3"> መኖሪያዋን ያደረገችው በአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ውስጥ ነው ፡ ፡
(trg)="1.5"> 非常适合部落格写作 。
(src)="2.2"> ከዚህ በታች ሰሞኑን በጣም አነጋጋሪ የነበረው ፅሑፏ ቀርቧል ፡ ፡
(trg)="1.8"> 有时是假 ,
(src)="2.6"> GV : መጦመር መቼ ነበር የጀመርሽው ?
(trg)="2.1"> 在萝西的部落格 “ 甜蜜的陈腔滥调 ” 里 ,
(src)="2.7"> ለምን ትፅፊያለሽ ?
(trg)="2.2"> 她常常写简短的文章 ,
(src)="2.9"> መፃፍ ያረጋጋኛል ፡ ፡
(trg)="3.7"> 我感觉爱在死去 ,
(src)="2.10"> ሁሌም በፃፍኩ ቁጥር ከትከሻዬ ላይ ሽክም እንዳወረድኩ ይሰማኛል ፡ ፡
(trg)="3.10"> 慢慢失去了色彩 。
(src)="2.12"> ለኔ መፃፍ ፈውስ ነው ፡ ፡
(trg)="3.14"> 于是血海成形了 。
(src)="2.13"> GV : ፍቅር ፣ የፍቅር እና ግብረ ስጋ ግንኝነት በተመለከተ ነው የምትፅፊው ፡ ፡
(trg)="3.20"> 但她彷佛并不在意自己看到的一切 。
(src)="2.14"> እነዚህ ርዕሶች በአንጎላውያን ማህበረሰብ ዘንድ እንዴት ይታያሉ ?
(trg)="3.27"> 以下就是访问的内容 。
(src)="2.15"> ነውር አይደሉም ?
(trg)="5.2"> 我喜欢写故事类型的crónica ,
(src)="2.16"> በአንጎላ ልቅ ወሲብን የተመለከቱ ስነፅሁፎችስ አሉ ?
(trg)="5.3"> 有时我只会用对话的方式来写 。
(src)="3.2"> ጊዜው ጥንት ቢሆን ኖሮ የወግ አጥባቂነት ጥያቄ ነው እንል ነበር ፣ ነገር ግን በማህበረሰባችን ውሰጥ በርካታ ለውጦች በሚካሄዱበት በአሁኑ ወቅት ነውር ለሚባለው ነገር ምንም ቦታ የለኝም ፡ ፡
(trg)="5.4"> 它们蛮像短篇故事的 ,
(src)="3.4"> ሰዎች የአንጎላ ማህበረሰብ ለእንደኔ አይነት ፅሁፎች ዝግጁ አይደልም ሲሉ በተደጋጋሚ እሰማለሁ ፡ ፡
(trg)="5.6"> 换句话说 ,
(src)="3.5"> እውነት ነው አንጎላዊያን ለእንደኔ አይነት ፅሑፎ ዝግጁ አይደሉም ፣ ነገሮች በሚሄዱበት የአካሄድ ፍጥነት ከሆነ ደግሞ መቼም ዝግጁ አይሆኑም .
(trg)="5.9"> 我喜欢把他们混在一起 ,
(src)="3.8"> GV : ወጣትሴት ሆኖ በሉዋንዳ መኖር እንዴት እንደሆነ ትነግሪናለሽ ?
(trg)="5.22"> 请问安哥拉人是怎么看待你的作品 ?
(src)="3.9"> ቀላል ሆኖ አያውቅም ፡ ፡
(trg)="5.25"> 在安哥拉 ,
(src)="3.10"> እዚህ ከፍ ያለ ማግለል እና ለሴት ልጅ ክብር አለመስጠት አለ ፡ ፡
(trg)="5.30"> 安哥拉有很多禁忌 ,
(src)="3.11"> በመርህ ደረጃ ነፃ የወጣን ግን ማህበረሰቡ በዘልምድ ያስቀመጠልንን ሃለፊነት እንድንፈፅም የሚጠበቅብን ነፃ ያልወጣን ሴቶች ነን ፡ ፡
(trg)="5.39"> 这是真的 !
(src)="3.12"> GV : ስለልጅነት ትዝታሽ አጫውቺን ?
(trg)="5.45"> 我们在很多方面都会遭遇到刻板印象的限制 。
(src)="4.1"> በአራት አመት እድሜዬ አባቴ ሚሰጠኝን የተረት መፅሐፎች ማንበብ በጣም እፈልግ ነበር ፡ ፡
(trg)="5.47"> 我四岁的时候 ,
(src)="4.2"> አባቴ የቤት ውስጥ አስተማሪጋር ወስዶኝ ገና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመግባቴ በፊት ማንበብና መፃፍ ቻልኩ ፡ ፡
(trg)="5.49"> 所以在我念小学之前 ,
(src)="4.4"> GV : በአንጎላ ያሉ የአንቺ ዘመን ትውልዶችን እንዴት ትገልጪያቸዋለሽ ?
(trg)="5.53"> GV : 你会怎么形容你们这一世代的安哥拉人 ?
(src)="5.1"> የኔ ዘመነኞች በታላቅ ለውጥ ውስጥ የሚኖሩ ናቸው ፡ ፡
(trg)="5.55"> 不过这个世代非常有能力 ,