# am/2012_09_172.xml.gz
# jp/2012_10_15_17105_.xml.gz


(src)="1.1"> ኡጋንዳ ፤ ከአሥራዎቹ ዕድሜ ያልተሻገረች ሴት የአፍሪካ ትንሽዋ የፓርላማ አባል ሆነች
(trg)="1.1"> ウガンダ : 十代の少女がアフリカ最年少の議員に

(src)="1.2"> ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮሚያት በ19 ዓመቷ የአፍሪካ በዕድሜ ትንሽዋ የፓርላማ አባል የሆነችው የኡሱክ ክልል ምርጫን በ11,059 ድምጽ ካሸነፈች በኋላ ነው ፡ ፡
(trg)="1.2"> プロスコヴィア ・ アレンゴット ・ オロマイトはウスク選挙区にて11,059票を獲得 、 わずか19歳でアフリカ最年少の議員になった 。

(src)="1.3"> ብዙ የተነገረላት ይህች ወጣት በዚህ ( የአውሮጳውያን ) ዓመት መጀመሪያ ላይ በሞት የተለዩትን አባቷን በፓርላማ ትተካቸዋለች ፡ ፡
(trg)="1.3"> この発言力のある若い女性が 、 今年なくなったその父親で国会議員の後を継いだのだ 。

(src)="2.1"> አሌንጎት በፕሬዚደንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ የሚመራው የብሔራዊ ሬዚስታንስ ንቅናቄ አባል ናት ፡ ፡
(trg)="2.1"> アレンゴットはヨウェリ ・ ムセベニ大統領率いる国民抵抗運動に所属 。

(src)="2.2"> በምርጫው ተፎካካሪዎቿ የነበሩት እነ ቻርለስ ኦጆክ ኦሌኒ ( በ5,329 ድምጽ ) ፣ ቻርለስ ኦኩሬ ከኤፍዲሲ ( በ2,725 ድምጽ ) እና ቺቺሊያ አኒያኮይት ከዩፒሲ ( በ554 ድምጽ ) ተሸናፊ ሆነዋል ፡ ፡
(trg)="2.2"> 対立候補にはチャールズ ・ オジョク ・ オレン ( 5,329票 ) 、 FDC ( 民主改革フォーラム ) のチャールズ ・ オクレ ( 2,725票 ) 、 UPC ( ウガンダ人民会議 ) のセシリア ・ アニャコイト ( 554票 ) などが名を連ねた 。

(src)="3.2"> co .
(trg)="3.2"> co .

(src)="3.3"> ug ፈቃደኝነት ነው ፡ ፡
(trg)="3.3"> ugより ( 使用許諾取得済 )

(src)="4.1"> ብዙ ሰዎች ደስታቸውን ሊገልፁላት ወጥተዋል ፤ ሌሎች ደግሞ በውሱን ልምዷና ዕድሜዋ ምክንያት በፓርላማ ጊዜዋ እንደማይሳካላት ስጋታቸውን ገልፀዋል ፡ ፡
(trg)="4.1"> 多くのひとが彼女を祝福する一方で 、 若さや経験の少なさから任期満了まで持たないのではないか 、 という指摘があがっている 。

(src)="4.2"> አንዳንዶች ይህ በአፍሪካ የሚመጣው ለውጥ መጀመሪያ እንደሆነ እየተናገሩ ነው ፤ እናም ይህ ከመጠንበላይ የጃጁ የአፍሪካ መሪዎችን አስወግዶ በወጣቶች ለመተኪያ እና ወደፊት ለመራመጂ ጊዜው ነው ይላሉ ፡ ፡
(trg)="4.2"> アフリカでは変化が始まろうとしている 、 年をとりすぎた指導者たちを追い出して若い世代がアフリカ大陸を前進させる時代が到来した 、 そう確信するひとびともいる 。

(src)="5.1"> የተከበረች አልንጎት መኖሪያ አካባቢ ከፍተኛ የውሃ ፣ ኤሌክትሪክ ኃይል እና በአግባቡ የተጠረገ መንገድ ችግር አለበት ፡ ፡
(trg)="5.1"> アレンゴット議員の地元は 、 衛生的な水と電気の不足 、 整備が進まない道路事情など多くの課題を抱えている 。

(src)="5.2"> ለአሁን የኡሱክ ሕዝቦች በ19 ዓመቷ ወካያቸው የፓርላማ አባል ላይ ተስፋቸውን ጥለዋል ፡ ፡
(trg)="5.2"> 当面 、 ウスクのひとびとは 、 この19歳の議員に望みを託したのだ 。

(src)="5.3"> የመኖሪያ አካባቢዋን በአግባቡ እንደምትወክል ተስፋ አለ ፡ ፡
(trg)="5.3"> 彼女がこの地域を代表し 、 開発をすすめる立場となれればと 。

(src)="6.1"> የአሌንጎ ሰፈር በGoogle map ፡
(trg)="6.1"> Google map アレンゴット議員の選挙区 :

(src)="9.1"> አንዳንድ የዜጎች መገናኛ ብዙሐን አስተያየታቸውን እንደሚከተለው አስፍረዋል ፡
(trg)="9.1"> 市民メディアからのコメントを以下紹介する 。

(src)="10.5"> me / 28DoJ2IUr
(trg)="10.3"> me / 28DoJ2IUr

(src)="10.8"> @ JoyDoreenBiira ፡
(trg)="11.4"> でも彼女が知らなくてはならない基本的なことを誰か家庭教師してあげられるかしら 。

(src)="10.9"> - አሌንጎት ኦሮሚያት ፣ አሁን የ19 ዓመት የኡጋንዳ ፓርላማ አባል ናት … .
(trg)="11.5"> 彼女が選出されたのはよいことだし 、 これが民主主義のあるべき姿だと 、 アガムバギェ ・ フランクはNew Vision ( 訳注 : ウガンダ全国紙 ) のウェブ上で指摘する 。

(src)="10.10"> በጣም ጥሩ ፡ ፡
(trg)="11.6"> だから民主主義はいい 、 皆彼女に投票した 。

(src)="10.24"> - አትጨነቂ ፣ ተደሰቺ ፡ ፡
(trg)="11.13"> 議員へのアドバイスはこれだけ 。

(src)="10.25"> ይህ በሕየወት ዘመንሽ ደምቀሽ የምትታዪበት ብቸኛው ጊዜ ሊሆን ይችላል !
(trg)="11.14"> くよくよするな 、 今このときが人生で最も輝かしい瞬間かもしれない 。

(src)="10.26"> የሚቀጥለው ምርጫ ላይም ነይ … ማንያውቃል ፡ ፡
(trg)="11.15"> 次の選挙のことなんて 、 誰にも分からないさ 。

(src)="10.27"> የቀን ሥራሽንም አትዘንጊ … ማለቴ ትምህርትሽን ፡ ፡
(trg)="11.16"> 日々の勤めを 、 そう 、 勉学をおろそかにしないこと 。

(src)="10.28"> ማንም የቀድሞ የፓርላማ አባል ያለትምህርት ደረጃ በሚል CV ሥራ ሊሰጥሽ አይፈቅድም ፡ ፡
(trg)="11.17"> “ 元議員でも資格なし ” なんていう履歴書で仕事にはありつけないよ 。

(src)="10.29"> ማንም የፓርላማ አባል መሆን ይችላል ፣ ሁሉም ግን የተማረ አይደለም ፡ ፡
(trg)="11.18"> 誰でも議員になれるだろうけど 、 誰しもが教育を受けているわけじゃない 。

(src)="10.30"> እንኳን ደስ ያለሽ !
(trg)="11.19"> ともあれオメデトウ !

(src)="10.31"> !
(trg)="11.20"> !

(src)="10.35"> ፐሮስኮቪያ ብዙ ምክር አያስፈልጋትም ፡ ፡
(trg)="11.23"> プロスコヴィア議員への過剰なアドバイスはいらない 。

(src)="10.37"> የ19 ዓመት አዋቂ ናት ፡ ፡
(trg)="11.24"> 彼女を子ども扱いするけど 、 もう19歳の大人なのだから 。

(src)="10.38"> ትምህርት እቤት ውስጥ ነው የሚጀምረው ፤ ለምንድን ነው ሁሉም ወንድ ደርሶ ወላጅዋ ሊሆን የሚሞክረው ?
(trg)="11.25"> 生まれ育った環境で習得しているというのに 、 どうして男どもはこぞって彼女の保護者面をするのだろう ?

(src)="10.39"> ይህችን ታዳጊ ሴት ስለራሷ በአፅንኦት እንድታስብ ተዋት ፡ ፡
(trg)="11.26"> この若い女性をほっといてやって 、 自分自身で真剣に考えさせてみようじゃないか 。

(src)="10.40"> ብዙ ወጥ አብሳይ የበዛ ይመስለኛል ፡ ፡
(trg)="11.27"> まったくもって船頭多くして船 、 山に上る 、 という状態だ 。

(src)="10.41"> ፕሮስኮቪያ በርግጥ የሚሼል ኦባማ ዓይነት ሞገስ አላት ፡ ፡
(trg)="11.28"> プロスコヴィア議員はミシェル ・ オバマ米大統領夫人に通じる風格を持っている 。

(src)="10.42"> ረዥም ፣ አትሌቲክ ፣ ቆንጆ እና በራስ የሚተማመን ፡ ፡
(trg)="11.29"> 背が高く 、 アスリートのようなプロポーション 、 美しく 、 自信に満ちている 。

(src)="10.43"> የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ጥቁር ቀዳማይ እመቤት ሚሼል እንዴት የመጀመሪያዋ ጥቁር ቀዳማይ እመቤት መሆን እንደምትችል ምክር አላስፈለጋትም ፡ ፡
(trg)="11.30"> ミシェル夫人はアメリカ史上初の黒人ファーストレディーだが 、 ホワイトハウスで初の黒人ファーストレディーがどうすべきか 、 なんて必要以上のアドバイスはいらなかったじゃないか 。

(src)="10.44"> ፕሮስኮቪያ እንኳን ደስ ያለሽ !
(trg)="11.31"> プロスコヴィア議員 、 おめでとう !

(src)="10.45"> ፕሮስኮቪያ አሌንጎት እ .
(src)="10.46"> ኤ .
(trg)="12.1"> プロスコヴィア ・ アレンゴットは2012年9月20日 ( 木 ) に就任 。

(src)="10.49"> የመጀመሪያዋ በጣም ወጣት እና ሴት አፍሪካዊት የፓርላማ አባል ናት ፡ ፡
(trg)="12.2"> 彼女はアフリカ大陸で最年少 、 かつ初の十代女性議員 。

# am/2012_11_344.xml.gz
# jp/2012_11_25_18434_.xml.gz


(src)="1.1"> የትርጉም መርሐ ግብር ፤ ዓለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነትን ጥበቃ መግለጫ
(trg)="1.1"> グローバルなインターネットの自由を保護を求める声明

(src)="2.1"> ለተከታዮቹ ሰባት ቀናት የዓለም ድምፆች የቋንቋ በጎ ፈቃደኞች ፤ ህዝባዊ የመስመር ላይ የድጋፍ ፊርማን ይተረጉማሉ ፡ ፡
(trg)="1.2"> 11月19日から7日間かけて 、 グローバル ・ ボイスのLinguaボランティアたち が 、 あるオンライン請願書 を翻訳する 。

(src)="2.2"> ፊርማው በመጪው ዓለም አቀፍ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት ( አይቲዩ ) ጉባኤ ላይ የመስመር ላይ ሰብዓዊ መብት ጥበቃን የሚደግፍና የአይቲዩ አባላት የሆኑ መንግስታትን የበየነ መረብ ገሀድነት እንዲያከብሩ የሚጠይቅ ነው ፡ ፡
(trg)="1.3"> この請願書は国際電気通信連合 ( International Telecommunication Union , ITU ) の次の会議 の参加者である政府の要人にインターネットのオープンさを保持するよう働きかけるものだ 。

(src)="4.4"> ) የዓለም መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት ( አይ .
(trg)="3.1"> 12月3日 、 世界中の政府関係者が国際連合の機関である国際電気通信連合 ( ITU ) の条約を更新する会議に集う 。

(src)="4.8"> የሲቪል ማኀበራት ድርጅቶችና የሁሉም ሀገራት ዜጎች ዓለምአቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ለመጠበቅ ይህንን መግለጫ እንዲፈርሙ ጥሪ እናቀርባለን ፡ ፡
(trg)="5.1"> この請願書には 、 「 グローバルなインターネットの自由を保護を求める声明 」 のウェブサイトから署名できる 。

(src)="5.2"> አይቲዩን እና አባል ሀገራቱን ግልጸኝነት እንዲመርጡና ምናልባት የመስመር ላይ ሰብዓዊ መብት እንቅስቃሴን የሚጎዳውን የአይቲዩ ስልጣን ወደ በየነ መረብ ገዢነት የመስፋፋት ምንም አይነት ሐሳብ ውድቅ እንዲያደርጉ ጥሪ እናቀርባለን ፡ ፡
(trg)="5.2"> 署名には 、 名前 、 苗字 、 メールアドレス 、 また組織を代表しての署名の場合は組織名と組織のURLの明記 、 そして国名の選択が必要である 。

(src)="6.1"> የተቃውሞውን ፊርማ ለማኖር ዓለም አቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ጥበቃን መካነ ድር ይጎብኙ ፡ ፡
(trg)="6.1"> カナダにあるデジタル権利の団体OpenMediaの協力により 、 すべての翻訳は請願書のサイトでも見ることができる 。

# am/2012_12_393.xml.gz
# jp/2013_01_16_19615_.xml.gz


# am/2013_03_424.xml.gz
# jp/2013_03_24_21100_.xml.gz


(src)="1.1"> የአንድ ቬንዙዌላዊ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ውስጣዊ ምልከታ
(trg)="1.1"> ベネズエラ先住民大学を見てみよう

(src)="1.2"> የቬንዙዌላ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ምን ይመስላል ?
(trg)="1.2"> ベネズエラ先住民大学 ( IUV ) の学生はどんな生活をしているのだろうか ?

(src)="2.2"> በመንግሥታዊው ኢንፎሴንትሮስ የተሰኘ ፕሮግራም በተዘጋጀው የዩንቨርሲቲውን የሳተላይት ግንኙነት በመጠቀም ተማሪዎቹ እንቅስቃሴዎቻቸውን ፣ ንብረቶቻቸውን እና አስደናቂ ውበት የተላበሰውን እና በቦሊቪያ ውስጥ 2,000 ሄክታር ላይ የተንጣለለውን ካምፓሳቸውን በበይነመበረብ አጋርተዋል ፡ ፡
(trg)="2.1"> これらの3名の学生は 、 ベネズエラの先住民コミュニティー出身の学生に 、 学術的で革新的な教育を提供するために創られた 、 このユニークな大学を紹介する活動の一環として参加した 。

(src)="3.1"> ስለ ዩንቨርስቲው እና ስለ የካቲት 2005ቱ ትዕይንተ ሥራ የተጻፉ ተጨማሪ ነገሮችን ለማንበብ እያደጉ ያሉ ድምፆች ላይ የተጻፈውን ጦማር ይጎብኙ ፡ ፡
(trg)="2.2"> インフォセントロ [ es ] と呼ばれる政府プログラムによって提供されている大学の衛星接続で 、 学生はインターネットに接続できる 。

(src)="9.1"> በተማሪዎቹ የተዘጋጀ የተለመደ ዓይነት አሳ ጥብስ ፤ ፎቶ በኩራኒቻ
(trg)="5.1"> 典型的な帽子型の 「 チュルアタ 」 と呼ばれる建物 。

(src)="10.2"> ድልድዩን ተማሪዎች ለመታጠብያ እና አሳ ለማጥመጃ ይጠቀሙበታል ፡ ፡
(trg)="9.1"> 学生が作った典型的な魚のフライ 。

(src)="10.3"> ፎቶ በኩራኒቻ
(trg)="9.2"> 撮影 : クラニチャ

# am/2013_04_436.xml.gz
# jp/2013_05_18_22057_.xml.gz


(src)="1.1"> ኢራን ፤ እንደወንድ እየሆንክ ፣ እንደሴት ልበስ
(trg)="1.1"> イラン : 男らしく 「 女装 」 しよう !

(src)="1.3"> በቤት ውስጥ ፀብ ምክንያት ጥፋተኛ የተባሉ ሦስት ሰዎች በከተማው መሐል የሴት ቀሚስ አድርገው እንዲጓዙ የግዛቲቱ ፍርድ ቤት ፈርዶባቸዋል ፡ ፡
(trg)="2.2"> 家庭内争議で有罪になったと報じられる3人の男性に対し 、 これをもって処罰とすると地方裁判所が定めたのである 。

(src)="2.1"> ማክስኞ ዕለት የዓይነ እርግብ ያደረጉ ሴቶች በማርቫን ከተማ ቅጣቱ ቀጪውን ከማስተማር ይልቅ ሴቶችን የሚያዋርድ ነው ሲሉ ተቃውመው ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል ፡ ፡
(trg)="3.1"> マリーヴァーンの女性たちは 、 これは処罰を受ける男性に対してよりも女性に対しての侮辱だとして 、 火曜日にはこの判決へ抗議行動を起こした 。

(src)="2.2"> እንደ ሰብኣዊ መብት ተሟጋቾች የፀጥታ አካላት ለተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት እንዳደረሱባቸው ገልጸዋል ፡ ፡
(trg)="3.2"> ある人権活動家によると 、 治安部隊は抗議行動を起こした人たちに身体的暴力をふるったという 。

(src)="3.1"> Shared on the Facebook page ' Kurd Men For Equality '
(trg)="3.3"> 街を練り歩く女性たちの動画がある ( 5月18日現在 、 閲覧できなくなっています ) 。

(src)="6.1"> ናሞ ኩርዲስታኒ እንዲህ ጽፏል ፡
(trg)="5.1"> ネット上で 、 数人のクルド人男性が女装した自分の写真を撮っている 。

(src)="6.6"> እኔ ማድረግ በምችለው ትንሹን ሴትነትን በመደገፍ እፈጽማለሁ ፡ ፡
(trg)="6.3"> 最近 、 バカな裁判官が人を罰するのに女ものの服を着せろと命令したのを我々は目の当たりにした 。

(src)="6.7"> የማሪቫን ሴቶች ማህበር በበኩሉ በፌስቡክ ገፁ ድርጊቱን አውግዞ ጽፏል ፡
(trg)="6.5"> 社会の半分 、 少なくとも地球上の人類の半分は女性なんだから 。

(src)="6.9"> የፀጥታ አካላት የማሪቫን ከተማ ፍርደኛ ግለሰብን ክብር አዋርደዋል ፡ ፡
(trg)="6.7"> マリーヴァーン婦人会のFacebookページも 、 この行為を非難して 、 こう書いている 。

(src)="6.10"> እንደሴት አልብሰው በድርጊቱ ክብሩን እንዲያጣ ተመኝተዋል ፡ ፡
(trg)="6.8"> 治安部隊はマリーヴァーンの有罪男性を市中に引き回しました 。

(src)="6.11"> የማሪቫን ሴቶች ማኅበር ይህንን ድርጊት ይቃወማል ፡ ፡
(trg)="6.9"> 男性に女装させることで 、 辱めようという意図です 。

(src)="6.12"> እንዲሁም ድርጊቱ ሴቶችን የሚዘልፍ ነው ፡ ፡
(trg)="6.10"> マリーヴァーン婦人会はこの行為を強く非難します 。

(src)="6.13"> የኩርድሽ ሴቶች ተቃውመውታል ፡ ፡
(trg)="6.11"> これは女性に対する侮辱だと考えられます 。

(src)="6.14"> ኢራናዊው ጠበቃ እና የሰብኣዊ መብት ተሟጋች መሐመድ ሙስጠፋ እንዲህ ብሏል ፡
(trg)="6.12"> クルド女性はこの行為に対し 、 一日後に抗議行動を起こしました 。

(src)="6.16"> የኢራን ሕግ አስፈፃሚ ይህንን የሰው ክብር የሚያዋርድ ድርጊት እንዲፈፅም የሚያስችል የሕግ ከለላ የለውም ፡ ፡
(trg)="6.14"> イランの司法に 、 人の尊厳を傷つけるような罰を与える権限はありません 。

(src)="6.17"> እንደሴት መልበስን ቅጣት የሚያደርግ የኢስላሚክ ሪፖብሊክ ሕግ የለም ፡
(trg)="6.15"> 有罪者に女装させるなど 、 イスラム共和国のどこの法律を探してもありません 。

(src)="6.18"> ታሪክ ራሱን ደገመ
(trg)="6.16"> 歴史は繰り返す

(src)="7.1"> ከሦስት ዓመታት በፊት የኢራን ባለሥልጣናት በተማሪ አራማጆች ላይ ተመሳሳይ የማዋረድ ሥራ ሊሠሩ ሞክረው ነበር ፤ አልተሳካላቸውም እንጂ ፡ ፡
(trg)="7.1"> 3年以上前 、 イラン政府当局はある学生活動家に対し 、 同じ屈辱的方法を用いようと試みたが 、 失敗している 。

(src)="8.1"> ያን ጊዜ የኢራን ባለሥልጣናት የጠየቁት ማጅድ ሳቫሊን ቴህራን ላይ ንግግር ካደረገ በኋላ በተማሪዎች ቀን እንደሴት እንዲለብስ ነበር ፡ ፡
(trg)="8.1"> 当時 、 イラン政府当局は 、 マジッド ・ タバコリがテヘランで学生の日のスピーチをした後女装して逃走していると主張した 。

(src)="8.2"> ይሁን እንጂ በኢራን የሰብኣዊ መብት ተሟጋቾች የዓይን ምስክር ጠቅሰው ሪፖርት አወጡ ፡ ፡
(trg)="9.1"> しかし 、 イランの人権活動家たちが次のような目撃者の報告を公表した 。

# am/2013_06_460.xml.gz
# jp/2013_07_05_22866_.xml.gz


# am/2013_10_287.xml.gz
# jp/2013_11_09_25970_.xml.gz


(src)="1.1"> ቪዲዮ ፤ “ ኖ ዉማን ፣ ኖ ድራይቭ ” ሳኡዲ አረቢያን አደመቃት
(trg)="1.1"> パロディソング 「 ノー ・ ウーマン 、 ノー ・ ドライブ 」 はサウジ人驚きの完成度

(src)="1.2"> ዛሬ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2006 ለሳኡዲ አራማጆች በኪንግደሙ ሴቶች መኪና እንዳይነዱ የተጣለባቸው ማዕቀብ ላይ ለማመጽ የመረጡት ቀን ነበር ።
(trg)="2.1"> サウジの活動家は 、 10月26日を王国内の女性運転禁止に対する抗議行動を起こす日に選んだ 。

# am/2014_03_518.xml.gz
# jp/2014_05_19_28067_.xml.gz


# am/2014_04_528.xml.gz
# jp/2014_06_29_28471_.xml.gz


(src)="1.3"> # ETvDay የሚል ሃሽ ታግ በመጠቀም የመረብዜጎች ‹ 365 ቀን ውሸቶችን የሚናገረውን › የኢትዮጵያ ቴሌቭዥንን ወቅሰዋል ፡ ፡
(trg)="1.4"> ネットユーザーらは # ETvDay ( ETVの日 ) のハッシュタグを使い 、 「 年に365日嘘をつく 」 とETVを非難した 。

(src)="2.1"> ከታች በምትመለከቱት ምስል ነው ሁሉም ነገር የተጀመረው ፡
(trg)="2.1"> そもそもの発端は下記の画像である 。

(src)="2.2"> -
(trg)="6.6"> # April1

(src)="3.6"> ከአምስት ዓመት በኋላ እ .
(trg)="4.4"> 国内向けカスタマイズ : エイプリルフールは外国人用 。

(src)="3.7"> ኤ .
(trg)="4.9"> 2010年の選挙は 、 与党エチオピア人民革命民主戦線の圧勝に終わり 、 99 .

(src)="4.4"> -
(trg)="6.6"> # April1

(src)="5.7"> -
(trg)="6.6"> # April1

(src)="7.2"> -
(trg)="6.6"> # April1

(src)="10.3"> -
(trg)="6.6"> # April1

# am/2017_07_781.xml.gz
# jp/2017_11_05_46505_.xml.gz


(src)="1.2"> የአባይ ወንዝ መውጫ ፣ ፎቶ ሪቻርድ ሞርቴል ( ፎቶ Flickr .
(trg)="1.3"> 写真撮影 : リチャード ・ モーテル 、 フリッカーから転載 CC BY 2 .

(src)="1.4"> 0 )
(trg)="1.4"> 0

(src)="3.2"> እንቦጭ የተባለው አረም በተለይ የተስፋፋው ፣ በሐይቁ ምዕራባዊው ክፍል ሲሆን ይህ አካባቢ ብዙ የአሳ አጥማጆች ፣ ገበሬዎች እና ከብቶቻቸውን የሚያሰማሩ ሰዎች ይሰማሩበታል ።
(trg)="3.2"> 特に同湖から生活の糧を得ている漁民や農民それに ​ 牧畜 ​ ​ 関係者 ​ が住む東岸地区 ​ がこうむっている打撃 ​ は深刻である 。

(src)="4.1"> 832 ስኵዌር ማይል የሚሰፋው ጣና ሐይቅ የኢኮሎጂ ፣ ባሕላዊ ፣ እና ታሪካዊ ሀብት የታቀፈ ሐይቅ ነው ።
(trg)="4.2"> ここには ​ 生態学や文化 、 歴史 ​ ​ など関心を引きつける ​ ​ ​ ​ ​ ​ ​ 魅力がぎっしり詰まっている 。

(src)="6.1"> ጣና ሐይቅ ፣ የሱዳን ዋና ከተማ ፣ ካርቱም ላይ ከነጭ አባይ ጋር ለመቀላቀል ወደምዕራብ የሚፈሰው የጥቁር አባይ ምንጭም መሆኑም ይታወቃል ።
(trg)="5.1"> 生態学的に見ると 、 カンムリヅルなどの希少鳥類や絶滅危惧鳥類の生息地であると同時に何種類かの渡り鳥の飛来地となっている 。

(src)="9.1"> የዚህ ተስፋፊ እንግዳ አረም መንስዔ ሰዎች በሐይቁ ዙሪያ የሚሠሩት ሥራ ነው ።
(trg)="7.1"> しかし今や 、 タナ湖はこれまで ​ の偉大さを全く ​ 失ってしまった 。

(src)="10.1"> ከ2007 ጀምሮ ፣ ዩኔስኮ ጣና ሐይቅ ለያዘው ልዩ የኢኮሎጂ እና ባዮስፌር ሀብት ፣ ናቡ የተባለው ድርጅት በውስጡ ያሉትን ሀብቶች ለመጠበቅ እንዲያስችለው ባደረገው ጥረት ፣ የዓለም ቅርስነት ዕውቅና ሰጥቶታል ።
(trg)="10.1"> NABUも加わって生物圏保護に取り組んだ結果 、 タナ湖は2015年にユネスコ ( 国連教育科学文化機関 ) から生物圏保存地域 ( ユネスコエコパーク ) に認定された 。

(src)="10.2"> ዩኔስኮ የሐይቁ ደሴቶች ላይ ለሚገኙት ታሪካዊ ፣ ባሕላዊ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስትያን ትልቅ ዋጋ የሚሰጣቸው ሀይማኖታዊ ቅርሶችም ዕውቅና ሰጥቷል ።
(trg)="10.2"> また 、 タナ湖に浮かぶ島々には 、 エチオピアコプト正教会にまつわる歴史 、 文化 、 宗教的価値があることも評価されている 。

(src)="11.1"> ሐይቁ የታሪካዊ ገዳማት እና ቤተ ክርስቲያኖች መገኛ ነው ።
(trg)="11.1"> 島々には歴史のある修道院や教会が残っている 。

(src)="11.2"> ለነዚህ ቅርሶች መጠበቅ የደሴቶቹ ከነዋሪዎች የተነጠለ መሆን አስተዋፅዖ አድርጓል ።
(trg)="11.2"> これらの史跡は 、 島内の比較的人目につきにくい場所にあったので保存状態は良好である 。