# am/2012_09_137.xml.gz
# fr/2012_09_15_121869_.xml.gz
(src)="1.1"> ሕንድ ፤ ባሎች ሚስቶቻቸውን ለማጀት ሥራቸው ሊከፍሏቸው ነው ?
(trg)="1.1"> Inde : Les maris devront -ils rémunérer leurs femmes pour les tâches ménagères ?
(src)="1.2"> የህንድ የሴቶችና ሕፃናት ሕብረት ዕድገት ሚኒስቴር ያወጣው ረቂቅ አዋጅ በፓርላማው ከፀደቀ ፣ ሚስቶች በቤት ውስጥ ለሚሰሩት ሥራ ባሎች ውጪ ሰርተው ከሚያገኙት ውስጥ የተወሰነ መጠን ለሚስቶቻቸው እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ይሆናል ፡ ፡
(trg)="1.2"> Le Ministère de la Femme et du Développement de l' Enfant de l' Union Indienne réfléchit à un projet de loi qui , s' il était voté par le parlement , ferait l' obligation légale aux maris de verser une part de leur revenu mensuel à leurs épouses femmes au foyer en rémunération de leur travail ménager .
(src)="1.3"> በሚኒስቴሩ ዕቅድ መሰረት ፣ ሚስቶች በቤት ውስጥ የሚሰሩት ስራ ዋጋ የሚለካበት ሞዴል የተዘጋጀ ሲሆን ፣ በዚሁ መሰረት የቤት ውስጥ ሥራ የሚሰሩትን ሰዎችና ሥራቸው ለኢኮኖሚው ያለውን ተዋፅዖ ዕውቅና መስጠት ይቻላል ፡ ፡
(trg)="2.1"> En application du projet du Ministère , un cadre est élaboré qui permettra de chiffrer le travail produit par les ménagères en termes économiques puis la reconnaissance de cette contribution à l' économie en rémunérant les femmes au foyer pour leur labeur .
(src)="2.1"> ረቂቅ አዋጁ የቤት ውስጥ ሥራ ፈፃሚዎችን " የጓዳ መሐንዲሶች " በማለት ጠቅሷቸዋል ፡ ፡
(trg)="3.1"> Le projet de loi désignerait les ménagères du terme " ingénieures du foyer " .
(src)="2.2"> ሚንስትር ክሪሽና ቲርታህ የክፍያው መጠን ከባሎች ወርሃዊ ገቢ ላይ ከ10-20በመቶ ሊደርስ እንደሚችል ፣ ነገር ግን ሚስቶች ለቤት ውስጥ ሥራ የሚከፈላቸው መጠን ተደርጎ መወሰድ የለበትም ብለዋል ፤ ይልቁንም እንደማበረታቻ ወይም ተመሳሳይ ነገር መቆጠር አለበት ፡ ፡
(trg)="3.2"> Le ministre Krishna Tirath indique que la somme , qui se situerait quelque part entre 10 et 20 % du salaire mensuel du mari , ne devrait pas être vue comme un salaire pour les tâches ménagères , mais plutôt comme des honoraires ou un équivalent .
(trg)="4.1"> Tandis que le ministre y voit un progrès dans l' autonomisation des femmes , l' idée est débattue avec fougue , hors ligne comme en ligne .
(src)="3.1"> አንዲት ሴት ልብስ እያጠበች ፡ ፡
(trg)="5.1"> Une femme fait la lessive .
(src)="3.2"> ፎቶ በኒል ሞራሌ CC BY-NC-ND 2 .
(trg)="5.2"> Image de Neil Moralee CC BY-NC-ND 2.0
(src)="4.1"> አንዳንዶች " በቤት ውስጥ ክፍያ የማይፈፀምበትን ሥራ መለካት በፅንሰሐሳብ ደረጃ ትክክል እንደሆነ እና መሞከሩትም ተገቢ እንደሆነ " ተሰምቷቸዋል ፤ ነገር ግን ባሎችን የተወሰነ መጠን ያለው ገንዘብ በየወሩ ለሚስቶቻቸው እንዲከፍሉ ማስገደዱ ግን የተሳሳተ አቀራረብ ነው ይላሉ ፡ ፡
(trg)="6.1"> Certains trouvent que " mesurer la valeur du travail non payé à la maison est conceptuellement justifié et vaut la peine d' être tenté " , néanmoins , rendre obligatoire pour les maris de verser un pourcentage fixé de leur salaires en échange de ce travail est peut-être un mauvais moyen pour y arriver .
(src)="4.2"> ሌሎች ደግሞ በጉጉት የሚጠይቁት እያንዳንዱን የቤት ውስጥ ሥራ እንዴት ‹ የዋጋ መጠን › መስጠት እና ሕጉንም እንዴት ማስፈፀም እንደሚቻል ነው - ተግባር ላይ ሲውል በርግጠኝነት ሊመጡ የሚችሉትን የተለያዩ ጥያቄዎች እያነሱ ፡ ፡
(trg)="7.1"> D' autres se demandent comment il sera possible de mettre une ' étiquette de prix ' sur toutes les tâches effectuées dans le foyer et comment une telle loi serait appliquée , étant donné les interrogations variées qui ne manqueront pas de surgir dans son sillage .
(src)="5.1"> ጥያቄዎቹ በርግጥም አሁንም ተነስተዋል ፡ ፡
(trg)="8.1"> Et les questions , on les pose déjà .
(src)="5.2"> ለምሳሌ ፣ ሎርድራጅ እንዲህ ይጠይቃል ፡
(trg)="8.2"> Par exemple , LordRaj demande :
(src)="5.3"> በባለትዳሮች መካከል የተቀጣሪና / ቀጣሪ ግንኙነት ለመመስረት እየመከራችሁ ነው ?
(trg)="8.3"> Est -ce que vous suggérez une relation employé-employeur dans le couple marié ?
(src)="5.4"> የሥራውን ሰዓት እና ዝርዝር የሚወስነው ማነው ?
(trg)="9.1"> Qui va décider de l' horaire de travail et de la fiche de poste ?
(src)="6.1"> መሬት ላይ በወረደ ሪፖርት ዲ ቻይታንያ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሰዎች ( ወንዶችና ሴቶች ) በጋለ ሁኔታ እየተከራከሩ ያሉበትን ተጨማሪ ጥያቄዎችን ዝርዝር ያስቀምጣሉ ፡ ፡
(trg)="10.1"> Sur Ground Report , une plate-forme ouverte d' actualités , D. Chaitanya esquisse quelques questions plus précises sur ce thème , dont on voit débattre passionnément aussi bien hommes que femmes .
(src)="6.2"> ለምሳሌ ፡
(trg)="10.2"> Ainsi :
(src)="6.4"> በሚስቲቱ ቦታ ፣ የቤት ሠራተኛዋ ሁሉንም የቤት ሥራ የመሥራት ኃላፊነት ካለባት ፣ የቤት ሠራተኛይቱ እንዴት ነው የምትታየው ?
(trg)="10.3"> Si à la place de l' épouse , c' est la Ia femme de ménage qui s' acquitte du travail quotidien de la maison , comment faut -il alors traiter la femme de ménage ?
(src)="6.5"> የቤት ሠራተኛይቱ ሚስቲቱ ማግኘት የነበረባትን ጥቅም ማግኘት የለባትም ?
(trg)="10.4"> La femme de ménage ne devrait -elle pas être traitée à égalité avec l' épouse ?
(src)="6.6"> ( በዚህ ሁኔታ ) ከ10 ወይም 20 በመቶ መጠን ያለውን ክፍያ ለመቀበል መብት ያለው ማነው ?
(trg)="10.5"> ( Dans de tels cas ) qui aura droit à ce montant de 10 ou 20 % ?
(src)="6.7"> 10 ወይም 20 በመቶ የሚሆነው የባልየው ደሞዝ መጠን በሚስቲቱ ስም መቀመጥ ካለበት ፣ የአስቤዛውንስ ወጪ ማን ይሸፍናል ?
(trg)="10.6"> Si 10 ou 20 % du salaire sont déposés au nom de l' épouse , qu' en est -il de la pension alimentaire à l' épouse , si elle quitte le mari et lui fait un procès pour pension alimentaire ?
(src)="6.8"> ይህ ሕግ በሚስቶችና ባሎች መካከል አዲስ የገንዘብ ጦርነት አያጭርም ?
(trg)="10.7"> Cette loi va -t-elle créer de nouveaux accrochages financiers entre maris et femmes ?
(src)="6.9"> ልክ እንደ ወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ 498-A ፣ የአስቤዛ ሕግ ፣ የቤት ውስጥ ጥቃት ሕግ ፣ ይሄ ሕግ በአንዳንድ ሚስቶች አላግባብ መጠቀሚያ አይሆን ይሆን ?
(trg)="10.8"> Comme avec l' article 498-A du code pénal , les lois sur les pensions alimentaires et les violences domestiques , y aura -t-il aussi des femmes qui abuseront de cette loi -ci ?
(src)="7.1"> ጦማሪዋ ሱርያ ሙራሊም ይህንን ሕግ መንግስት እንዴት እንደሚተገብረው በአግራሞት ትታዘባለች ፡ ፡
(trg)="11.1"> La blogueuse Surya Murali se demande elle aussi comment les autorités se proposent de faire appliquer une telle loi .
(src)="7.2"> በጦማሯም እንዲ ትላለች :
(trg)="11.2"> Elle écrit sur son blog :
(src)="7.3"> ሴቶችን ማጎልበትን እደግፋለሁ ፣ የገንዘብ ነፃነት እንዲኖራቸውም ጭምር … ( ነገር ግን ) ፍራቻዬ ፣ እነዚህ ሕግ አውጪዎች ረቂቁን እንዴት ነው የሚተገብሩት ?
(trg)="11.3"> Je suis pour l' amélioration du statut des femmes , et aussi leur indépendance financière ... ( mais ) ma plus grosse question à ces législateurs est comment prévoient -ils d' appliquer l' idée ?
(src)="7.4"> ባልየው የገቢውን የተወሰነ ሽራፊ ለሚስቱ የሚያካፍል ከሆነ እንዴት የቤት ውስጥ ኢኮኖሚውን ሁኔታ እንደሚያሻሽለው እና ሴቷንም በገንዘብ ነፃነት እንዴት እንደሚያጠናክራት አይታየኝም ፡ ፡
(src)="7.5"> ድምር ገቢው ዞሮ ዞሮ አንድ ስለሚሆን በቤትውስጥ ኢኮኖሚው ላይ ለውጥ አይኖርም ፡ ፡
(trg)="11.4"> S' ils s' y prennent de façon à ce que le mari partage un pourcentage de son revenu avec sa femme pour le travail de celle -ci , je ne vois pas en quoi cela améliorera la situation économique de la maison ou comment cela rendra la femme indépendante et plus forte .
(src)="7.6"> ብዙዎቹ ኃላፊነት የሚሰማቸው ባሎች ፣ የቤት ውስጥ ወጪዎችን ከሚስቶቻቸው ጋር አሁንም ቢሆን ይካፈላሉ … .
(trg)="11.5"> Le revenu brut restant le même , l' économie du ménage est inchangée .
(src)="7.7"> ጉዳዩ የተለየ ከሆነ ደግሞ ፣ ይህ ዓይነቱ መፍትሄ የባል-ሚስት የቤት ውስጥ ቀመርን አያስተካክለውም ፡ ፡
(trg)="11.6"> Les maris les plus responsables , à mon avis , partageraient de toute façon les charges courantes du ménage avec leurs femmes … si ce n' est pas le cas , ce n' est pas ce genre de combine qui va améliorer l' équation conjugale de ces ménages .
(src)="7.8"> አርቻ ጃያኩማር በአይዲቫ ላይ ሲጠይቅ ፡
(trg)="11.7"> Sur iDiva , Archana Jayakumar demande :
(src)="7.10"> ይህ ከተከበረች የቤት ሠራተኝነት ሌላ ምንም የማያደርጋት እንዴት ነው ?
(trg)="11.8"> Est -ce que tout ça ne va pas faire d' elle juste une simple domestique ?
(src)="7.12"> org ላይ ከረቂቁ ጋር በመስማማት " ሰበር የመንግስት ቤተሰብ ነክ እርምጃ " እንደሆነ ይጠቅሳል ፡ ፡
(trg)="11.9"> Un avis que partage Sunita sur Supari.org en appelant ce projet de loi une " mesure destructrice de la famille " de la part du gouvernement .
(src)="7.15"> በሴቶች ዕድገት እና ደህንነት ጉዳይ ፣ የተያያዛችሁት ነገር ቢሆን ወንዶች ላይ መዝመት ነው ፡ ፡
(trg)="11.11"> Sous couvert de ' développement et de bien-être ' des femmes , tout ce que vous avez fait c' est d' encourager un parti pris contre les hommes .
(src)="7.16"> የወንዶች መብት ቡድንም በዚህ ይስማማል ፡ ፡
(trg)="11.12"> Les mouvements de défense des droits masculins opinent dans ce sens .
(src)="7.17"> ቪኪ ናንጃፓ ይህን ይጠቁማል ፡
(trg)="11.13"> Vicky Nanjappa relève :
(src)="7.23"> በእንደዚህ ያለ ማበረታቻ ፣ በርካታ ሚስቶች በቤት ውስጥ ሥራ ፈትተው መቀመጣቸው እና ከባሎቻቸው የነፃ አሻንጉሊት መቀበላቸው የሚያስገርም ነገር አይሆንም ፤ በዚህ ዓይነቱ የሕንድ የሕግ ስርዓት ቡራኬ ፡ ፡
(trg)="11.14"> Une proposition de mettre de côté une part du salaire du mari pour la donner à la femme a rencontré une vigoureuse opposition des mouvements de droits masculins ... La ‘ Fondation Sauver la Famille ’ a écrit une lettre à Krishna Tirath , le ministre de la Femme et du Développement , en vue d' un retrait immédiat du projet .
(src)="7.24"> እናም ይሄ ሁሉ የሚደረገው ደግሞ ሴቶችን በማጎልበት ስም ነው ፡ ፡
(trg)="11.18"> Et tout ça sous prétexte de promotion de la femme
(src)="7.25"> ቢሆንም ግን ሌሎች ስለረቂቁ አዎንታዊ ምልከታ አላቸው ፡ ፡
(trg)="11.19"> D' autres font tout de même meilleur accueil au projet , pour des raisons diverses .
(src)="7.26"> ለምሳሌ ፣ የሕንድ የመከራከሪያ መድረክ ላይ በተካሔደ ውይይት ዩሱፍ ተደስቶ ታይቷል ፡ ፡
(trg)="11.20"> Par exemple , dans une discussion sur le Defence Forum India , Yusuf semble content .
(src)="7.29"> በርግጥ ይህ ዜና ለጆሮዬ ሙዚቃ ነው ፡ ፡
(trg)="11.22"> En fait cette nouvelle est de la musique à mes oreilles .
(src)="7.30"> የገቢ ግብርን ለመቀነስ ብዙ መንገዶችን ይሰጠኛል
(trg)="11.23"> Ça me donne plus de moyens de réduire mes impôts . :- )
(src)="7.31"> ጦማሪዋ ሱራይ ሙራሊ የምትመክረው ፣ ሴቷን በቤተሰብ ውስጥ ‹ ‹ ከቀጣሪ-ተቀጣሪ › › ተዋረድ የሚያላቅቁ እና በርግጥም የሚያጠናክሩ ሌሎች የተሻሉ ተግባራዊ መፍትሄዎች እንዲቀርቡ ነው ፡ ፡
(trg)="11.24"> La blogueuse Surya Murali enchaîne en proposant ce qu' elle voit comme une solution plus concrète à la question , une suggestion qui profitera vraiment à la femme sans la faire entrer dans une hiérarchie " employeur-employée " au sein de la famille :
(src)="7.34"> መንግስት ሴቶች በቤት ውስጥ የሚያበረክቱትን የኢኮኖሚ ተዋፅዖ አስልቶ ለቤት እመቤቶች / የቤት ሠራተኞች አበል ይፍቀድላቸው ፡ ፡
(trg)="11.25"> Que le gouvernement élabore une méthode pour évaluer économiquement les ménages et donner aux femmes au foyer / maîtresses de maison une allocation .
(src)="7.36"> በኔ አስተያየት ፣ ይህ ሴቷን ከጥገኝነት ማላቀቅ ብቻ ሳይሆን የቤት ውስጥ ኢኮኖሚ ሁኔታንም ከስስት ኑሮ ያላቅቀዋል ፡ ፡
(trg)="11.26"> Ce qui laisse de côté complètement le mari comme intermédiaire et est un accord direct entre ceux qui veulent que les femmes au foyer soient autonomisées , et ces dernières .
(src)="7.37"> ከዚያ ፣ ሁለቱም ኢኮኖሚውን የማሳደግ እና ሴቶችን የማጠናከር ሕልም ግቡን ይመታል ፡ ፡
(trg)="11.28"> Ainsi , les deux objectifs de soutien économique et de promotion féminine seraient réalisés .
(src)="7.38"> ኢንፎኩዊንቢ በመስማማት የምትጨምረው ፡
(trg)="11.29"> InfoQueenBee approuve et va plus loin :
(src)="7.40"> ሕጉን ለቤት እመቤቲቱ ‹ ደሞዝ › መስጠት ከማድረግ ይልቅ ለሚስቲቱ እና ልጆቹ የሕይወት ፣ ሕክምና እና ኢንቨስትመንት ኢንሹራንሶች እንዲገቡላቸው ቢደነግግ መልካም ነው ፡ ፡
(trg)="11.31"> En attendant de voir le sort de la proposition ministérielle , le débat sur le mari contraint à payer à son " ingénieure de la maison " des ' honoraires ' pour le travail ménager a encore de beaux jours devant lui .
(src)="7.43"> org ) CC : BY-NC-SA 2 .
(trg)="11.32"> Image de vignette de Todd Berman ( TheArtDontStop.org ) CC : BY-NC-SA 2.0
# am/2012_09_144.xml.gz
# fr/2012_08_16_118622_.xml.gz
(src)="1.1"> # ውድየግብጽአየርመንገድ ፣ እባካችኹ የተሻለ አገልግሎት
(trg)="1.1"> #DearEgyptAir : Et le service , cher Egypt Air ?
(src)="1.2"> ባለፉት ጥቂት ዓመታት አመታት ውስጥ ግልጽ ሆኗል ፤ በበቂ ሁኔታ የሚጮህ ድምጽ እና ብዙ አድማጭ ያለው አንድ ሰው ካለ ( ጥሩ አሽሙርን ለመጥቀስ አይደለም ) ማኀበራዊ ሚዲያ ለለውጥ እንደትልቅ አማራጭ ሊያገለግል ይችላል ፤ ለውጡ አብዛኛውን ጊዜ ፖለቲካዊ ወይም ማኀበራዊ ሲሆን ታዋቂው ጦማሪ የዶሱ ሂዘር አርምስትሮንግ እንዳረጋገጠው ደግሞ ትልልቅ ኩባንያዎች ቅሬታዎን እንዲሰሙ የማደረግም አቅም አለው ፡ ፡
(trg)="1.2"> Ces dernières années , il est devenu évident que si l' on râle assez fort , et si l' on a beaucoup d' abonnés sur les médias sociaux - et aussi un certain sens de l' humour - cela peut se révéler efficace pour faire changer les choses .
(src)="2.1"> ባለፈው ረቡዕ በግብጽ አየር መንገድ አገልግሎት ተስፋ የቆረጠችው እንግሊዝ-ግብጻዊቷ ጸሐፊ ኤሚ ሞዋፊ ትኬት ለመቁረጥ በአየር መንገዱ ያገጠማትን ፈተና ለሌሎች ለማካፈል ወደ ትዊተር ወሰደችው ፡ ፡
(trg)="1.3"> Bien souvent , il s' agit de causes politiques ou sociales mais parfois les grandes compagnies commerciales y sont aussi sensibles , comme l' a prouvé Heather Armstrong , sous le pseudo Dooce .
(src)="2.2"> ከዚህ በፊት በ @ flyegyptair ለተጎሳቀላችሁ በሙሉ ራሳቸው መልስ እንዲሰጡን እና እንዲያስረዱ ቅሬታዬን በመደገፍ እርዱኝ ፡ ፡
(trg)="2.1"> En Egypte , Amy Mowafi , une auteur anglo-égyptienne , qui n' en pouvait plus du déplorable service aux clients de la compagnie égyptienne Egypt Air , a choisi Twitter mercredi dernier pour se plaindre de ses mauvaises expériences avec cette compagnie :
(src)="2.3"> # ውድየግብጽአየርመንገድ
(src)="2.4"> ብዙዎች በፍጥነት ጥሪውን ተቀበሉት ፡ ፡
(trg)="2.2"> Cela m' a pris LITTÉRALEMENT une HEURE pour réserver ce fichu billet Egypt Air @flyegyptair par téléphone #FML
(src)="2.5"> ዋሌድ ሞዋፊ ( @ WallyMow ) ለጠቀች
(trg)="2.3"> Amy Mowafi a créé un hashtag et encouragé d' autres clients mécontents a se plaindre de la compagnie :
(src)="2.6"> # ውድየግብጽአየርመንገድ የግብጽ አየር መንገድ ብርድልብስ ስለሚናፈቀኝ አንዳንዴ ቤት ስሆን እጆቼን በብርጭቆ ወረቀት አሻለው ፡ ፡
(trg)="2.4"> A tous ceux qui ont été torturés par @flyegyptair , rejoignez moi dans mon combat pour qu' ils répondent et s' expliquent #DearEgyptAir
(src)="2.7"> @ flyegyptair
(trg)="2.5"> Beaucoup ont saisi la balle au bond .
(src)="2.8"> ማኢ እልዲብ ( @ 14inchHEELS ) ቅሬታውን አሰማ ፡ ፡
(trg)="2.6"> Waleed Mowafi ( @WallyMow ) s' est lancé avec :
(src)="2.9"> # ውድየግብጽአየርመንገድ አብራሪዎቹ ጋቢና ውስጥ ሳያጨሱ አንዴ እንኳን መብረር ብችል @ AmyMowafi
(trg)="2.7"> #DearEgyptAir parfois , quand je suis à la maison , je frotte mes bras avec du papier de verre parce que la sensation des couvertures de Egypt Air me manque . @flyegyptair
(src)="2.10"> @ Mayounah ተጨማሪ የሚመለከታት ነገር አለ ፤
(trg)="2.10"> @Mayounah pose une question préoccupante :
(src)="2.11"> # ውድየግብጽአየርመንገድ እባካችኹ ከአየር ማቀዝቀዣው ውሀ እየተንጠባጠበ እንደሆነ ቅሬታዬን ሳቀርብ አይናችኹን አታጉረጠርጡብኝ … መነገር ያለበት ጉዳይ እንደሆነ እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ ፡ ፡
(trg)="2.11"> #DearEgyptAir s' il vous plait , ne levez pas les yeux au ciel quand je vous dis que de l' eau coule du plafond de l' avion ... je suis à peu près sûre que c' est un vrai problème .
(src)="2.12"> ብዙዎቹ ደግሞ በአየር መንገዱ በሚስተናገዱት “ አስደሳች ” ምግብ ላይ አተኩረዋል ፡ ፡
(trg)="2.12"> Beaucoup de plaintes ont trait aux " délices " gastronomiques offerts par la compagnie aérienne . @ShadenFawaz écrit à propos du gateau :
(src)="2.14"> # ውድየግብጽአየርመንገድ የምታቀርቡትን “ ኬክ ” ቀምሳቹት ታውቃላችኹ ?
(src)="2.15"> መልካም !
(trg)="2.13"> #DearEgyptAir Avez -vous essayé de manger le " gâteau " que vous servez ! ?
(src)="2.16"> ምንአልባት ካላስተዋላችኹት ምግብ አይደለም ፡ ፡
(trg)="2.14"> Bon , au cas où vous n' auriez pas remarqué , ce n' est pas de nourriture dont il s' agit .
(src)="2.17"> @ LailaShentenawi ተሳለቀች ፡ ፡
(trg)="2.15"> @LailaShentenawi plaisante :
(src)="2.18"> # ውድየግብጽአየርመንገድ ማንም ሰው ስለት ያለው ነገር ይዞ እንዳልተሳፈረ እግጠኛ ናችኹ ፤ ግና እንዳላየ ዝም ብላችኹ በማታቀርቡት ዳቦ የሆነ ሰው ከተመታ ሊሞት ይችላል ፡ ፡
(trg)="2.16"> #DearEgyptAir Vous vous assurez que personne ne monte à bord avec une lime à ongles !
(trg)="2.17"> Et pourtant , vous ne vous inquiétez pas du fait que si quelqu'un est frappé avec le pain que vous servez , il/elle peut en mourir !
(src)="2.19"> ዋሌድ ሞዋፊ አፌዘች ፤
(trg)="2.18"> Waleed Mowafi s' amuse :
(src)="2.20"> # የተከበረውየግብጽአየርመንገድ እኔ እንደማስበው በምትገፉት ጋሪ ውስት ያለው በተለያየ ሳህን ያስቀመጣችኹት አሳ ፣ ዶሮ እና ስጋ ጣዕሙ አንድ ነው ፡ ፡
(trg)="2.19"> #DearEgyptAir Les gars , je crois que vous avez réussi à repousser les limites de l' art culinaire en servant des plats de poisson , poulet et viande qui ont tous exactement le même goût @flyegyptair
(src)="2.22"> @ MarwaAyad የበለጠ በግልጽ ትናገራለች ፡ ፡
(trg)="2.20"> @MarwaAyad est presque menaçante :
(src)="2.23"> # ወድየግብጽአየርመንገድ ምግቦቹን የሚያዘጋጀውና የሚያበስለው ማነው ?
(trg)="2.21"> #DearEgyptAir Qui prépare et cuisine ces repas ?
(src)="2.24"> የምር ግን ማን ነው ?
(trg)="2.22"> Honnêtement ?
(trg)="2.23"> Qui ?
# am/2012_09_153.xml.gz
# fr/2012_09_16_121984_.xml.gz
(src)="1.1"> ቻይና ፤ የሳንሱር ማሽኗ ለፀረ-ጃፓን እንቅስቃሴ ሲባል ቆመ ?
(trg)="1.1"> Chine : La censure suspendue pendant les manifestations contre le Japon ?
(src)="1.2"> በቻይና እና በጃፓን መካከል የዲያኦዩ ( ወይም በሌላ ስሙ ሰንካኩ ) ደሴት ባለቤትነት ይገባኛል ሲያይል ፣ በቻይና ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ከ80 በላይ በሚሆኑ ከተሞች መጠነ ሰፊ ፀረ-ጃፓን ሰልፎች ተካሂደዋልል ፡ ፡
(trg)="1.2"> Les tensions entre la Chine et le Japon à propos des îles Diaoyu ( aussi connues sous le nom des îles Senkaku ) se sont aggravées .
(trg)="1.3"> Des manifestations anti-japonaises de grandes ampleurs ont frappé plus de 80 villes chinoises durant le week-end .
(trg)="2.1"> Certaines manifestations se sont révélées très violentes .
(src)="2.1"> አንዳንዶቹ ሰልፎች ወደብጥብጥ ተሸጋግረዋል ፤ ነውጠኞቹ በጃፓን ስታይል የተሰሩ ምግብ ቤቶችን ፣ የመገበያያ አዳራሾችን እና ሱቆችን አጥቅተዋል ፣ እንዲያውም አንዳንዶቹ የጃፓን መኪናዎችን ለማቃጠል ሞክረዋል ፡ ፡
(trg)="2.2"> Des manifestants ont attaqué des restaurants japonais , des centres commerciaux et des magasins .
(src)="2.2"> የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎች የቅርብ ክትትል በሚደረግበት እና የመንግስት ደህንነት ኃይሎች በከፍተኛ ሁኔታ በሚተገበርበት አገር ፣ ብዙዎች ይህን ያህል አመጽ እንዴት ሊከሰት እንደቻለ ተገርመዋል ፡ ፡
(trg)="2.3"> Certains ont même essayé de mettre le feu à des véhicules d’ origine japonaise .
(trg)="2.4"> Dans un pays qui d’ ordinaire surveille de près les activités en ligne et où les forces de sécurité publique sont très présentes , beaucoup se demande comment de telles manifestations ont pu avoir lieux à travers le territoire .
(src)="3.1"> መስከረም 5 / 2005 በሻንግሻ ከተማ አማጻዎቹ የጃፓን ሱቆችን እንዴት እንደዘረፉ እና እንዳጠቁ ለመመልከት የሚከተለውን ቪዲዮ ማየት ይቻላል ፡ ፡
(trg)="3.1"> Une vidéo de Free More News montrent des manifestants à Changsha attaquant et envahissant un centre commercial japonais le 15 septembre 2012 :
(src)="4.1"> የአመጻዎች መቀነባበር
(trg)="4.1"> Des manifestations organisées
(src)="5.1"> ብዙ የመረብ ዜጎች ( netizens ) አመጾቹ የተቀነባበሩት QQ በተባሉ ቡድኖች ሲሆን ዌቦ በተባለ እና ማሕበራዊ አውታር ሳይሆን ‹ ‹ የግል › › መረጃ መለዋወጫ ነው ፡ ፡
(trg)="5.1"> Beaucoup d’ internautes ont remarqué que ces manifestations ont été coordonnées sur les groupes QQ , nécessitant un accès plus privée que sur d’ autres réseaux sociaux comme la plateforme de microblogging Weibo .
(src)="5.2"> ሲና ዌቦ ይላል ማርስ :
(trg)="5.2"> Sur Sina Weibo , Mars explique :
(src)="6.1"> አማጺዎቹ ዢያን ውስጥ መኪና ሲያቃጥሉ ፡ ፡
(trg)="6.1"> Des manifestants qui mettent le feu à une voiture à Xian .
(src)="6.2"> ፎቶ ከ Free more news .
(trg)="6.2"> Photos de Free More News .
(src)="7.1"> ዌቦ ዝነኛ ‹ ፕላትፎርም › አይደለም ፡ ፡
(trg)="6.3"> Weibo n’ est pas une plateforme très populaire .
(src)="7.2"> የፀረ-ጃፓኑ ፕሮፓጋንዳ በQQ ቡድኖች እና በQQ ማስተላለፊያ አማካይነት እንደቫይረስ ነው የሚሰራጨው ፡ ፡
(trg)="6.4"> La propagande anti-japonaise s’ est propagée comme un virus grâce aux groupes et aux espaces personnels QQ .
(src)="7.3"> አማጺዎቹ የተቆሰቆሱት በዚህ ‹ ፕላትፎርም › ነው ፡ ፡
(trg)="6.5"> Les violentes manifestations sont issues de ces plateformes .
(src)="7.4"> ዌቦን በተጨማሪም ፣ ተጠቃሚው የሆነ ኢከኖሚስት እንዳረጋገጠው የመንግስት ሰራተኞችም አመጹን ለማቀጣጠል እየተጠቀሙበት ይገኛል ፡
(trg)="6.6"> Toujours sur Weibo , l’ internaute Economist a trouvé que les fonctionnaires du gouvernement étaient aussi actifs dans la mobilisation :
(src)="7.6"> አንድ ጓደኛዬ እና እኔ ፣ ሁለታችንም ከተለያዩ ድሮ ኮሌጅ አብረውን ከተማሩ ሰዎች በተመሳሳይ የምግብ ሰዓት በQQ የአመጽ ጥሪ ጥሪ ደረሰን ፡ ፡
(trg)="6.7"> Un ami m’ a dit pendant un repas que nous avions reçu le même appel à manifester depuis différents groupes d’ anciens élèves sur QQ .
(trg)="6.8"> Je lui ai demandé qui étaient les expéditeurs .
(src)="7.7"> መልዕክቱን ስለላኩት ልጆች ስጠይቀው ፣ አንዱ ገቢዎች ቢሮ ፣ ሌላኛው ደግሞ በሚሊቴሪ ኮርፖሬሽን የምርምር ማዕከል ውስጥ ነው የሚሰሩት
(trg)="6.9"> Il m’ a dit que l’ un d’ entre eux travaille pour le bureau des revenus fonciers , et qu’ un autre travaille pour un centre de recherche dans une entreprise militaire .
(src)="7.8"> ዚ ቦስተን ሆኖ ወሳኝ ጥያቄ አንስቷል ፡
(trg)="6.10"> zy in boston soulève une question technique :
(src)="7.10"> እንዴት እነዚህ ሁሉ ፀረ-ጃፓን አማጺዎች በሼንዢን ሊኖሩ ቻሉ ?
(trg)="6.11"> Comment peut -il y avoir autant de manifestations anti-japonaises à Shenzhen ?
(src)="7.11"> በQQ ውስጥ ያለው ሦስት ድርብ የቁጥጥር መረብስ የት ገባ ?
(trg)="6.12"> Quid des trois couches de surveillance existant sur QQ ?
(src)="7.12"> ለአገር ጥቅም ሲባሉ እነዚህ ሁሉ ገደቦች ተነሱ ?
(trg)="6.13"> Est -ce que ces fonctions auraient été désactivées par patriotisme ?
(src)="7.13"> በርግጥም ባለፉት ሁለት ቀናት ፣ እንደ " ንቅናቄ / ትግል " ( 游行 ) ያሉ ቃላት በማሕበራዊ አውታሮች ‹ ፕላትፎርም › ላይ ተፈልገው የማይገኙ ቢሆንም " ፀረ-ጃፓን አመጽ " የሚለው ሐረግ ግን አልታገደም ፡ ፡
(trg)="6.14"> Effectivement , durant ces deux derniers jours , même si des mots comme “ rassemblement ” ( 游行 ) ne peuvent pas être recherchés sur les réseaux sociaux , les mot-clés “ manifestations anti-japonaises ” n’ ont pas été censurés .
(src)="7.14"> እንደ " ዲያኦዩ ደሴት " ፣ " ዲያኦዩን ተከላከል " ፣ " አመጽ " እና " ግጭት " የመሳሰሉት ቃላት ግን በመፈለጊያው የጦፈ ዝርዝር ላይ ይገኛሉ ፡ ፡
(trg)="6.15"> Des termes comme “ îles Diaoyu ” , “ protéger Diaoyu ” , “ protestation ” et " percutant " apparaissent même dans la liste des sujets populaires de recherche .
(src)="8.1"> ከታች የሚታየው " ፀረ-ጃፓን አመጽ " ( 反日示威 ) ለሚለው ፍለጋ የተገኘው ውጤት ነው ፡
(trg)="7.1"> Ci-dessous , une capture d’ écran des résultats de recherche sur le terme “ manifestations anti-japonaises ” ( 反日示威 ) :
(src)="10.1"> ከትዕይንቱ በስተጀርባ ?
(trg)="9.1"> Qui tient les ficelles ?
(src)="11.1"> ሁ ዚሜ አግራሞት የሚያጭሩ ተከታታይ ጥያቄዎችን ‹ ከትዕይንቱ በስተጀርባ ማን አለ › በማለት ያነሳል ፡
(trg)="10.1"> Hu Zimei soulève une série de questions et se demande qui exactement tire les ficelles des manifestations :
(src)="11.3"> የሆነ ችግር አለ ፡ ፡
(trg)="10.2"> Quelque chose ne va pas .
(src)="11.4"> 1ኛ .
(trg)="10.3"> 1 .
(src)="11.5"> ከ40-50 ከተሞች በአንድ ግዜ እያመጹ ነው ፤ 2ኛ .
(trg)="10.4"> Entre 40 à 50 villes manifestent en même temps ; 2 .
(src)="11.6"> ተሳታፊዎቹ በጣም ብዙ አይደሉም ነገር ግን ጥፋታቸው የጎላ ነው ፤ ብዙዎቹ ታዳጊ ወንዶች ሲሆኑ አንድ ዒላማ ለማጥቃት በአንድነት ነው የሚዘምቱበት ፤ 3ኛ .
(trg)="10.5"> Le nombre de participants n’ est pas si élevé mais les manifestations sont très destructrices .
(trg)="10.6"> La plupart sont de jeunes hommes , ils élaborent ensemble un plan d’ attaque sur des cibles très particulières ; 3 .
(src)="11.7"> አድማ በታኞች አልተዘጋጁም ፤ 4ኛ .
(trg)="10.7"> La police anti-émeute n’ est pas prête ; 4 .
(src)="11.8"> በመንግስት ይዞታ ያለው እና የአገሪቱ አስተያየት መሪ ተደርጎ የሚወሰደው መገናኛ ብዙሐን ክስተቱን እንደ ምክንያታዊ የአገር ጥቅም ጥያቄ ወስዶታል ፤ 5ኛ .
(trg)="10.8"> Les médias contrôlés par le parti et les leaders d’ opinion considèrent ces violentes manifestations comme une simple expression radicale de patriotisme ; 5 .
(src)="11.9"> ጥፋት አዘል አመጾችን የሚያሳዩ ጥቃቅን ጦማሮች ሳይቀሩ ተወግደዋል ፡ ፡
(trg)="10.9"> Tous les microblogs qui montrent des scènes violentes des manifestations ont été supprimés .