# am/2012_10_216.xml.gz
# nl/2012_09_bahrain-kunnen-democratie-en-de-islam-naast-elkaar-bestaan_.xml.gz
(src)="1.1"> ባህሬን ፤ ዴሞክራሲና እስልምና አንድ ላይ መኖር ይችላሉ ?
(trg)="1.1"> Bahrain : Kunnen democratie en de islam naast elkaar bestaan ?
(src)="1.2"> ‘ በኢስላማዊ ማኀበረሰብ ዴሞክራሲ ሊኖር ይችላል ?
(trg)="1.2"> Kan er democratie bestaan in islamitische samenlevingen ?
(src)="1.3"> ’ ዛሬ ይህ ርዕስ በባህሬናውያን ጦማሪዎች መካከል መነጋገሪያ ሆኗል ፡ ፡
(trg)="1.3"> Dit was vandaag het gespreksthema van Bahreinse bloggers .
(src)="2.1"> ጉዳየን ያነሳው የባህሬናውው አርቲስት አል ሻክህ ትዊት በማድረግ ነው :
(trg)="2.1"> De Bahreinse kunstenaar Al Shaikh bracht dit onderwerp ter sprake toen hij twitterde :
(src)="2.3"> ፊርለስ ባሪኒያ መለሰ ፤
(trg)="2.3"> Fearless Ba7rainia antwoordt :
(src)="2.4"> @ fearlessbahrain ፤ ለእንደዚህ አይነት ችግሮች ዴሞክራሲ መፍትሔና ፈዋሽ ነው ፤ ህጎች ከተዘጋጁ በተፈጥሮዓዊ መንገድ እየተሻሻሉ ይመጣሉ ፡ ፡
(trg)="2.4"> @fearlessbahrain : Democratie is de oplossing voor en het middel tegen zulke problemen .
(src)="2.5"> የሲቪል ማኀበረሰብ የኛ ህዝብ መድህን ነው ፡ ፡
(trg)="2.6"> Een burgerlijke samenleving is de redding van ons volk .
(src)="2.8"> ምን አልባት ቱርክ የስኬት ተምሳሌት ልትሆን ትችላለች ፡ ፡
(trg)="2.11"> Misschien is het voorbeeld van Turkije een succes .
(src)="2.9"> አል ሻይከህ መለሰለት ፤
(trg)="2.12"> Al Shaikh antwoordt :
(src)="2.10"> @ Anas _ Al _ Shaikh ፤ በቱርክ የሀይማኖት እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ አይደሉም ፡ ፡
(trg)="2.13"> @Anas_Al_Shaikh : Turkije balanceerde nooit tussen religieuze en politieke kwesties .
(src)="2.11"> ለምሳሌ በቱርክ የግብረ ሰዶማውያንን መብት አለ ፤ እናም እኔ ራሴ በታዋቂው ታክሲም ጎዳና ተቃውሞ አይቻለው ፡ ፡
(trg)="2.14"> Turkije heeft bijvoorbeeld homorechten en ik zag ze zelf protesteren in de beroemde Taksimstraat .
(src)="2.12"> አህመድ አል ሓዳድም ጨመረበት
(trg)="2.15"> En Ahmed Al-haddad voegt eraan toe :
(src)="2.13"> @ DiabloHaddad ፤ ዛሬ ቱርክ በመራሔ አታቱርክ እንደነበረችው አይደለችም ፤ ታዋቂው ኤርዶጋን ቱርክን ወደ ቅድመ አታቱክ ዘመን መልሷታል ፡ ፡
(trg)="2.16"> @DiabloHaddad : Turkije is vandaag de dag niet wat het was tijdens de regering van Atatürk .
(src)="2.14"> ቡሳፍዋን በመልሱ ቀለደ ፤
(trg)="2.18"> In antwoord hierop , grapt Busafwan :
(src)="2.15"> @ abbasbusafwan ፤ ሳውዲ አረቢያ የዴሞክራሲ ምርጥ ምሳሌ ትመስለኛለች ፤ ሹራ ፣ ሰብዓዊ መብት ፣ ነጻ ፕሬስ ፣ በሀይማኖት እና ፓለቲካ መካከል ሚዛናውነት
(trg)="2.19"> @abbasbusafwan : Ik denk dat Saudi-Arabië het beste voorbeeld van een democratie is : Shura , mensenrechten , vrije pers en balanceren tussen religie en politiek .
(src)="2.16"> አቡ ዮሲፍ በሃይማኖት እና ፖለቲካ አለመቀላቀል ይስማማል ፤
(trg)="2.21"> @xronos2 : Ik ben het ermee eens .
(src)="2.17"> @ xronos2 ፤ እስማማለው ሃይማኖት እና ፖለቲካን መቀላቀል የለብንም እነርሱ ግን አይስማሙም ከዚያም ልክ እንደኢራን ጨቋኝ ስርዓት ይኖረናል ፡ ፡
(trg)="2.23"> En Abu Karim zegt dat we moeten verbeteren wat we al hebben in plaats van een op een westerse stijl gebaseerde democratie in te voeren :
# am/2013_10_287.xml.gz
# nl/2013_10_video-no-woman-no-drive-verrast-saudi-arabie_.xml.gz
(src)="1.1"> ቪዲዮ ፤ “ ኖ ዉማን ፣ ኖ ድራይቭ ” ሳኡዲ አረቢያን አደመቃት
(trg)="1.1"> VIDEO : ' No Woman , No Drive ' verrast Saudi-Arabië
(src)="1.2"> ዛሬ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2006 ለሳኡዲ አራማጆች በኪንግደሙ ሴቶች መኪና እንዳይነዱ የተጣለባቸው ማዕቀብ ላይ ለማመጽ የመረጡት ቀን ነበር ።
(trg)="1.2"> Vandaag , 26 oktober , was de dag die Saudische activisten hadden uitgekozen om te protesteren tegen het autorijverbod voor vrouwen in het koninkrijk .
(src)="1.3"> የማኅበራዊ አውታር ተጠቃሚዎች በአገሪቷ ውስጥ መኪና እየነዱ ስለታዩት ሴቶች ቁጥር መጨመር በስፋት እያወሩ ሳሉ ፣ ተወዳጁ ፣ የቦብ ማርሌይ “ ኖ ዉማን ፣ ኖ ክራይ " የተሰኘ ዜማ ሴቶችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብታቸውን ለመንፈግ የወጣ የወግ አጥባቂ ስርዓተ ፆታ ሕግን እና ሐሰተኛ የሳይንሳዊ ማብራሪያውን በሞገቱ ቆራጥ ሴቶች ድምፅ ድጋፍ ተቀይሮ በብርሃን ፍጥነት ሲሰራጭ ነበር ፤
(trg)="1.3"> Terwijl de sociale netwerken werden bedolven door grote aantallen berichten over vrouwen die in het land rondtoerden , verspreidde een briljante a capella bewerking van Bob Marleys ' No Woman , No Cry ' zich razendsnel en vormde zo een krachtige steunbetuiging aan alle moedige vrouwen die de conservatieve en seksistische wetten trotseren en de pseudowetenschappelijke rechtvaardiging ervan betwisten :