# am/101988165.xml.gz
# zu/101988165.xml.gz


(src)="1"> ጽንፈ ዓለም ​ — በአጋጣሚ የተገኘ ነው ወይስ በፍጥረት ?
(trg)="1"> Indawo Yonke — Indalo Noma Isenzakalo Esizenzakalele ?

(src)="2"> ጽንፈ ዓለም በአጋጣሚ የተገኘ ነው ወይስ በፍጥረት በሚለው እልባት ያላገኘ ክርክር ረገድ በታላቋ ብሪታንያ ፣ በኒው ካስል ዩኒቨርስቲ የንድፈ ሐሳባዊ ፊዝክስ ፕሮፌሰር የሆኑት ፖል ዴቪስ ጎድ ኤንድ ዘ ኒው ፊዝክስ በተባለው መጽሐፋቸው ላይ የሰጡት የሚከተለው ሐሳብ በእጅጉ ትኩረት የሚስብ ነው ።
(trg)="2"> ENKULUMWENI - MPIKISWANO eqhubekayo yokuthi indawo yonke yadalwa yini noma yabakhona nje ngokuzenzakalelayo , ukukhulumela okulandelayo okwenziwa uPaul Davies , uprofesa wesayensi yezinto ezingokoqobo eYunivesithi yaseNewcastle eGreat Britain , encwadini yakhe ethi God and the New Physics kushukumisa umqondo ngempela :

(src)="3"> “ ጽንፈ ዓለም ድንገት የተገኘ ነገር ቢሆን ይህ ነው የሚባል ሥርዓት ያለው አካል የመሆኑ ዕድል እጅግ በጣም የመነመነ ነው ። . . .
(trg)="3"> “ Uma indawo yonke yaba khona ngengozi nje , amathuba amelene nokuba kwayo nanoma ikuphi ukuhleleka okuqaphelekayo mancane ngendlela ehlekisayo . . . .

(src)="4"> ሥርዓት ያለው መሆኑን በግልጽ ለመመልከት የሚቻል በመሆኑ ግን ጽንፈ ዓለም የሚገኝበት ሁኔታ በጣም ከፍተኛ ብዛት ካላቸው አማራጮች መካከል በጥንቃቄ ‘ የተመረጠ ’ ነው ከሚለው ድምዳሜ ልንሸሽ የምንችል አይመስልም ።
(trg)="4"> Njengoba lokhu ngokusobala kwakungenjalo , kubonakala kunzima ukubalekela isiphetho sokuthi isimo esingokoqobo sendawo yonke ‘ sakhethwa ’ ngandlelathile ezimweni eziningi ezikhona , okuyingxenyana encane kakhulu yazo eyayingahlelekile ngokuphelele .

(src)="5"> ከግምት ውስጥ ሊገቡ ከማይችሉ ጥቂት ነገሮች በስተቀር በአብዛኛው ሁሉም በሥርዓት የሚመሩ ናቸው ።
(trg)="5"> Futhi uma isimo esinjalo sakuqala esingakholeki neze sakhethwa , ngokuqinisekile kwakufanele kube nomkhethi noma umklami okwakufanele ‘ asikhethe . ’

(src)="6"> ይህ ለመገመት እንኳን አዳጋች የሆነው የመጀመሪያ ሁኔታ በምርጫ የተጀመረ ከሆነ ይህን ሁኔታ የመረጠ መራጭ ወይም ንድፍ አውጭ መኖር አለበት ።
(trg)="6"> Ngempela , njengoba nje umakhi ekhetha umklamo kanye nezinto zokwakha ukuze akhe okuthile kokufeza injongo yakhe , kanjalo uNkulunkulu uMninimandla onke , ogama lakhe linguJehova , wadala indawo yonke .

(src)="8"> በእርግጥም የፕሮፌሰር ዴቪስ ድምዳሜ በዕብራውያን 3 : ​ 4 [ በ1980 ትርጉም ] ላይ የሚገኘውን የሐዋርያው ጳውሎስ ቃላት ያስታውሰናል ።
(src)="9"> “ ሁሉን የሠራ . . .
(src)="10"> እግዚአብሔር ነው ። ”
(trg)="7"> Ngempela , isiphetho sikaProfesa Davies sisikhumbuza amazwi kamphostoli uPawulu kumaHeberu 3 : 4 : “ Owakha konke nguNkulunkulu . ”

(src)="11"> [ በገጽ 29 ላይ የሚገኝ ምንጭ ]
(trg)="8"> [ Umthombo Wesithombe ekhasini 13 ]

(src)="12"> NASA photos
(trg)="9"> NASA photos

# am/101988247.xml.gz
# zu/101988247.xml.gz


(src)="1"> የወጣቶች ጥያቄ . . .
(trg)="1"> Intsha Iyabuza . . .

(src)="2"> “ አባትህንና እናትህን አክብር ” ​ — ግን ለምን ?
(trg)="2"> “ Yazisa Uyihlo Nonyoko ” — Ngani ?

(src)="3"> የቬዳ አባት በጣም ተበሳጭቶ “ ከአንቺ ጋር ምንም ነገር ለማድረግ አልችልም ።
(trg)="3"> “ UNEKHANDA elilukhuni kangangokuthi ayikho into engingayenza ngawe , ” kusho uyise kaVeda othukuthele .

(src)="4"> ፈጽሞ አታከብሪኝም ።
(trg)="4"> “ Awungihloniphi .

(src)="5"> በራስሽ ላይ ችግር እየጠራሽ ነው ” አላት ።
(trg)="5"> Kukhona ozokuthola . ”

(src)="6"> ቬዳ የአደንዛዥ ዕጽና የመጠጥ ሱስ ካለበት ልጅ ጋር ተወዳጅታ ነበር ።
(trg)="6"> UVeda wayephola nomfana owayesebenzisa kabi imilaliso notshwala .

(src)="7"> ሙሉ ሌሊት በዲስኮ ቤቶች ስትጨፍር ታድር ነበር ።
(trg)="7"> Wayevame ukuya emadisco kuze kuntwele ukusa .

(src)="8"> አባትዋ አጥብቆ ቢከለክላትም ቬዳ የአባትዋን ተቃውሞ ከጉዳይ አልቆጠረችውም ።
(trg)="8"> Nakuba uyise ayekwenqabela ngokuqinile , uVeda wayengenandaba .

(src)="9"> “ አባቴ ከመጠን በላይ ጥብቅ የሆነ ይመስለኝ ነበር ” በማለት ቬዳ ትገልጻለች ።
(trg)="9"> “ Nganginomuzwa wokuthi wayelukhuni kakhulu . ” kuchaza uVeda .

(src)="10"> “ በዚያ ጊዜ አሥራ ስምንት ዓመት ሆኖኝ ስለነበረ ሙሉ ሰው የሆንኩና ሁሉንም ነገር ያወቅሁ ይመስለኝ ነበር ።
(trg)="10"> “ Ngalesosikhathi ngangineminyaka eyi - 18 ubudala futhi ngangicabanga ukuthi ngikhulile futhi ngazi konke .

(src)="11"> አባቴ ክፉና እኔ እንድደሰት የማይፈልግ ይመስለኝ ስለነበረ ከፈቃዱ ወጥቼ የፈለግሁትን አደርግ ነበር ። ”
(trg)="11"> Nganginomuzwa wokuthi ubaba wayenonya futhi emane nje engathandi ukuba ngibe nesikhathi sokuzijabulisa , ngakho ngaphuma ngayokwenza engangifuna ukukwenza . ”

(src)="12"> ሌላዋ ጂና የተባለች ወጣት ደግሞ “ አባቴ ከመጠን በላይ ይጠጣ ነበር ።
(trg)="12"> Omunye osemusha , uGina , wabhala : “ Ubaba wayephuza kakhulu , futhi ngangingakwazi ukulala ngoba abazali bami babephikisana futhi bememeza kakhulu .

(src)="14"> አልጋዬ ላይ ሆኜ አለቅስ ነበር ።
(trg)="13"> Ngangimane ngilale phezu kombhede bese ngikhala .

(src)="15"> እናቴ ትመታኛለች ብዬ ስለምፈራ እንዴት እንደሚሰማኝ ልነግራቸው አልቻልኩም ።
(trg)="14"> Ngangingenakubatshela ukuthi ngizizwa kanjani ngalokhu ngoba cishe umama wayezongishaya .

(src)="16"> መጽሐፍ ቅዱስ ‘ አባትህንና እናትህን አክብር ’ ይላል ።
(trg)="15"> IBhayibheli lithi ‘ yazisa uyihlo ’ kodwa angikwazi . ”

(src)="17"> እኔ ግን ላከብራቸው አልችልም ። ”
(trg)="16"> Mhlawumbe , njengoVeda noGina , ukuthola kunzima ukuhlonipha abazali bakho .

(src)="18"> አንተም እንደ ቬዳና ጂና ወላጆችህን ማክበር ያስቸግርህ ይሆናል ።
(trg)="17"> Kungenzeka babeka imithetho onomuzwa wokuthi ayinangqondo noma babeka isibonelo esibi sokuziphatha .

(src)="20"> ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ “ አባትህንና እናትህን አክብር ” ብሎ ያዝዛል ።
(trg)="18"> Nokho , iBhayibheli liyala ngokukhanyayo : “ Yazisa uyihlo nonyoko . ”

(src)="21"> አባትንና እናትን ማክበር ምን ነገሮችን ያካትታል ?
(trg)="19"> Lokhu kuhilelani ngempela ?

(src)="22"> ወላጆች ራሳቸው እነርሱን ማክበር አስቸጋሪ እንዲሆን በሚያደርጉበት ጊዜ እንኳን እነርሱን የምናከብርበት በቂ ምክንያት አለንን ?
(trg)="20"> Futhi ingabe zikhona izizathu ezinhle zokwenza kanjalo , ngisho noma abazali benza ukubazisa kube nzima ?

(src)="23"> ማክበር ማለት ምን ማለት ነው ?
(trg)="21"> Kusho Ukuthini ‘ Ukwazisa ’ ?

(src)="24"> “ ማክበር ” ማለት ሕጋዊነት ያለውን ሥልጣን ማወቅና መቀበል ማለት ነው ።
(trg)="22"> ‘ Ukwazisa ’ kuhilela ukuqaphela igunya elimiswe ngokufanelekile .

(src)="25"> ለምሳሌ ያህል ክርስቲያኖች “ ንጉሥን አክብሩ ” የሚል ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል ።
(trg)="23"> Ngokwesibonelo , amaKristu ayayalwa , “ Niyazise iNkosi . ”

(src)="26"> የአንድ አገር አስተዳዳሪ ከሚያደርገው ጋር ሁልጊዜ ልትስማማ ባትችልም ሥልጣኑን ወይም ቦታውን ማክበር ይኖርብሃል ።
(trg)="24"> Nakuba ungase ungavumelani ngaso sonke isikhathi nombusi wesizwe , isikhundla sakhe kusafanele sihlonishwe .

(src)="27"> በቤተሰብ ክልል ውስጥ አምላክ ለወላጆች ወኪሎቹ እንዲሆኑ የተወሰነ ሥልጣን ሰጥቷቸዋል ።
(trg)="25"> Emkhayeni , uNkulunkulu unikeze abazali igunya elithile njengabameleli bakhe .

(src)="28"> ፈሪሀ አምላክ ያላቸው ልጆች ይህን ሥልጣን ማክበር ይኖርባቸዋል ።
(trg)="26"> Ngakho - ke , izingane ezesaba uNkulunkulu kufanele zilazise lelogunya .

(src)="29"> ይሁን እንጂ ልጆች የታይታ አክብሮት ብቻ ማሳየት አይገባቸውም ።
(trg)="27"> Kodwa abantwana kufanele babonise okungaphezu kwenhlonipho nje engokomthetho .

(src)="30"> በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ ማክበር ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ግሥ መሠረታዊ ትርጉም አንድን ሰው ትልቅ ዋጋ እንዳለው መቁጠር ማለት ነው ።
(trg)="28"> Isenzo sesiGreki sakuqala esihunyushwe ngokuthi “ yazisa ” eBhayibhelini ngokwesisekelo sisho ukucabangela othile njengomkhulu .

(src)="31"> ስለዚህ አንድ ወላጅ ውድ ፣ ከፍተኛ ግምት ሊሰጠው የሚገባና በጣም የሚወደድ ሆኖ መታየት ይኖርበታል ።
(trg)="29"> Kanjalo umzali kufanele abhekwe njengoyigugu , ohlonipheke kakhulu , nothandekayo kuwe .

(src)="32"> ይህ ደግሞ ለእነርሱ ሞቅ ያለና አድናቆት የተሞላበት ስሜት እንዲኖረን ይጠይቅብናል ።
(trg)="30"> Lokhu kuhilela ukuba nomuzwa ofudumele , nowokubazisa .

(src)="33"> ‘ ይሁን እንጂ ይህን ያህል እያስቸገሩኝ እንዴት ለእነርሱ ይህን የመሰለ ስሜት ሊኖረኝ ይችላል ? ’
(trg)="31"> ‘ Kodwa ngingazizwa kanjani ngaleyondlela uma bengibangela ubunzima obungaka ? ’

(src)="34"> ብለህ ትጠይቅ ይሆናል ።
(trg)="32"> uyabuza .

(src)="35"> ወላጆችህን ማክበር የሚኖርብህ ለምንድን ነው ?
(trg)="33"> Kungani Kufanele Wazise Abazali Bakho ?

(src)="36"> በመጀመሪያ ደረጃ ምሳሌ 23 : 22 “ የወለደህን አባትህን ስማ ፣ እናትህንም . . .
(trg)="34"> Ngesizathu esisodwa , izAga 23 : 22 zithi : “ Lalela uyihlo owakuzalayo , ungamdeleli unyoko . ”

(src)="38"> በየዓመቱ በመላው ዓለም 55 ሚልዮን የሚያክሉ ውርጃዎች እንደሚፈጸሙ ይገመታል ።
(trg)="35"> Kunesilinganiso esibalelwa ezigidini ezingama - 55 zokukhishwa kwezisu emhlabeni wonke unyaka ngamunye .

(src)="39"> ወላጆችህ እንድትወለድ መፍቀዳቸው ብቻ እንኳን እነርሱን ለማክበር አንድ ምክንያት ይሆናል ።
(trg)="36"> Iqiniso elisobala lokuthi abazali bakho bakuvumela ukuba uzalwe lingesinye isizathu sokuba ubazise .

(src)="40"> አንድ ጊዜ ወላጆቹን ይዳፈር የነበረው ግሪጎሪ ይህን ለመገንዘብ ችሏል ።
(trg)="37"> UGregory , owake wangahloniphi , wakuqaphela lokhu .

(src)="41"> “ እናቴ ያደረገችልኝን በሙሉ መገንዘብ ጀመርኩ ።
(trg)="38"> “ Ngaqala ukukuqonda konke umama ayengenzela khona . ”

(src)="42"> ስላላስወረደችኝ ወይም ገና ሕጻን እያለሁ ከቆሻሻ ጋር ስላልጣለችኝ ይሖዋ አምላክን አመሰግነዋለሁ ።
(trg)="39"> Uyavuma : “ Ngibonga uJehova uNkulunkulu ngokuthi umama akazange angikhiphe ngisesesiswini noma angilahle emgqonyeni wezibi ngiselusana .

(src)="43"> ስድስታችንን ያሳደገችን ብቻዋን ያለ አባት ነበር ።
(trg)="40"> Ungumzali oyedwa , futhi sasiyisithupha .

(src)="44"> በጣም ከብዶባት እንደነበረ አስታውሳለሁ ።
(trg)="41"> Ngiyazi ukuthi kwakunzima kuye . ”

(src)="45"> ልጆችን ማሳደግ በጣም ከባድ ከመሆኑም በላይ ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ ነው ።
(trg)="42"> Nokho , ukukhulisa abantwana ‘ akunzima ’ nje kuphela kodwa futhi kuyabiza .

(src)="46"> አንድ በካናዳ የተደረገ ጥናት እንደገለጸው አንድን ልጅ አባትም እናትም ባሉበትና አንድ ልጅ ብቻ ባለበት ቤተሰብ ውስጥ እስከ 18 ዓመት ድረስ ለማሳደግ ቢያንስ 66,400 ዶላር ወይም ከ330,000 ብር በላይ ይጠይቃል ።
(trg)="43"> Umbiko waseCanada wembula ukuthi izindleko zokukhulisa umntwana aze abe neminyaka eyi - 18 ubudala zomkhaya wabazali ababili onomntwana oyedwa kuphela zingaba okungenani amadollar ayizi - 66 400 !

(src)="47"> ወላጆችህ ለአንተ የሚያስፈልገውን ምግብና ልብስ ለማቅረብ ምን ያህል ራሳቸውን መሥዋዕት እንደሚያደርጉ አስብ ።
(trg)="44"> Cabanga ngokuzidela kwabazali bakho ukuze ube nokudla nokokugqoka .

(src)="48"> ግሪጎሪ እንደሚከተለው በማለት ይገልጻል : - “ አንድ ወቅት ላይ የቀረን ምግብ አንድ ጣሳ በቆሎና ጥቂት ፍርፋሪ ብቻ ነበር ።
(trg)="45"> UGregory wachaza : “ Ngesinye isikhathi esasisele nakho kokukudla kwakuyithini lommbila nokusanhlamvu okugayiwe kuphela .

(src)="49"> እናታችን ይህንኑ አብስላ ለእኛ ለልጆች ሰጠችን ።
(trg)="46"> Umama wakulungiselela thina zingane , kodwa yena akazange adle .

(src)="50"> እርስዋ ግን አልበላችም ።
(src)="51"> ሆዴን ሞልቼ ተኛሁ ።
(trg)="47"> Ngalala ngisuthi , kodwa ngangilokhu ngizibuza ukuthi kungani umama engadlanga .

(src)="52"> ግን እማዬ ለምን አልበላችም ብዬ ሳስብ አደርኩ ።
(trg)="48"> Manje njengoba nginowami umkhaya , ngiyaqaphela ukuthi wayezidela ngenxa yethu .

(src)="54"> እኔስ ለልጆቼ ስል ጦሜን አድር ይሆን ?
(trg)="49"> Ngiyazibuza ukuthi ngingakudela yini mina ukudla ngenxa yengane yami ?

(src)="55"> ብዬ አስባለሁ ።
(trg)="50"> Angiboni ukuthi wakwenza kanjani . ”

(src)="56"> ያን ሁሉ እንዴት ችላ እንዳሳለፈች ይገርመኛል ። ”
(trg)="51"> Akungabazeki , abazali bakho bachitha ubusuku obuningi beqwashile bekunakekela lapho ugula .

(src)="58"> የሽንት ጨርቆችህን በየጊዜው መቀየርና የቆሸሹ ልብሶችህን ማጠብ ነበረባቸው ።
(trg)="52"> Kwakunamakhulu amanabukeni okwakumelwe ashintshwe nomthwalo wezingubo zakho ezingcolile ezazidinga ukuhlanzwa .

(src)="59"> ከ200,000 የሚበልጡ አሜሪካውያን ድጋሚ ምርጫ ቢሰጣቸው ምን ያህል ልጆች እንደሚወልዱ ተጠይቀው ነበር ።
(trg)="53"> Abantu baseMelika abangaphezu kwezi - 200 000 babuzwa ukuthi bangaki abantwana abebengaba nabo , uma babengakwenza futhi .

(src)="60"> 54 በመቶ የሚያክሉት ወላጆች አሁን የወለዷቸውን ያህል ልጆች እንደሚወልዱ ተናግረዋል ።
(trg)="54"> Abazali abangamaphesenti angama - 54 bathi : ‘ Singaba nenani elifanayo . ’

(src)="61"> አንድም ልጅ አልወልድም ያሉት 6 በመቶ የሚያክሉት ብቻ ነበሩ ።
(trg)="55"> Abangamaphesenti ayi - 6 kuphela bathi , “ Besingeke sibe nabo . ”

(src)="62"> ስለዚህ ወላጆችህ ሕይወት ከመስጠታቸውም በላይ ተንከባክበው አሳድገውሃል ።
(trg)="56"> Ngakho abazali bakho bakunike impilo futhi bakunakekela .

(src)="63"> በእርግጥም ልታከብራቸው ይገባል ።
(trg)="57"> Ngokuqinisekile bafanelwe ukuba ubahloniphe futhi ubazise .

(src)="64"> አስቸጋሪ ወላጆች
(trg)="58"> Abazali Abayinkinga

(src)="65"> ወላጆችህ ቁጡዎች ፣ ሰካራሞችና አመንዝሮች በመሆን መጥፎ ምሳሌ የሚሆኑ ከሆነስ ?
(trg)="59"> Nokho kuthiwani uma abazali bakho bebeka isibonelo esibi , mhlawumbe benesififane , beyizidakwa , noma beziphethe kabi ngokobulili * ?

(src)="66"> በዚህ ምክንያት ብዙ ችግር ሊደርስብህ እንደሚችል መረዳት አያስቸግርም ።
(trg)="60"> Ngokuqondakalayo , uyohlupheka ngenxa yemiphumela .

(src)="67"> እንደነዚህ ያሉትን ወላጆች እንዴት ማክበር ይቻላል ?
(trg)="61"> Ungabahlonipha kanjani abazali abanjalo ?

(src)="68"> *
(src)="69"> ወላጆችህ ፍጹማን ያልሆኑ ሰዎች እንደመሆናቸው መጠን ከባድ የሆነ ችግር ወይም የባሕርይ ጉድለት ሊኖራቸው ይችላል ።
(trg)="62"> Njengabantu abangaphelele , abazali bakho bangaba nezinkinga ezingathi sína noma amaphutha obuntu .

(src)="70"> ይሁን እንጂ ጉድለት ቢኖራቸውም ሕይወትህን በተወሰነ መጠን እንዲቆጣጠሩ አምላክ ሥልጣን ሰጥቷቸዋል ።
(trg)="63"> Nokho , naphezu kwamaphutha abo , uNkulunkulu ubanike ilungelo elithile lokuba baqondise ukuphila kwakho .

(src)="71"> ሥልጣናቸውንም እንድታከብር አምላክ ይፈልግብሃል ።
(trg)="64"> Usafuna ukuba uhloniphe igunya labo .

(src)="72"> ገዥዎች እንኳን እንዲከበሩ አምላክ እንዳዘዘ አስታውስ ።
(trg)="65"> Khumbula , uNkulunkulu wathi kufanele kuboniswe inhlonipho efanele ngisho nakubabusi .

(src)="73"> ይህን ለማድረግ የግል ጠባያቸውን ሳንመለከት ሥልጣናቸውን ወይም ቦታቸውን ብቻ ማየት ያስፈልገናል ።
(trg)="66"> Lokhu kudinga ukubheka ngale kokuziphatha kwabo nokunaka isikhundla sabo .

(src)="74"> ስለዚህ ወላጅህ ሥልጣኑን አለአግባብ እንደሚጠቀም ከተሰማህ እሱን ከማቃለል ይልቅ ረጋ ብለህ ለማሳለፍ ሞክር ።
(src)="75"> ጉዳዩን ለአምላክ ተወው ።
(trg)="67"> Ngakho kunokuba wedelele uma unomuzwa wokuthi umzali ulisebenzisa kabi igunya , zama ukuhlala uzothile .

(src)="76"> ምክንያቱም “ የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል ፣ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም ። ” ​ — ቆላስይስ 3 : 25
(trg)="68"> ( Qhathanisa nomShumayeli 10 : 4 ) Shiyela indaba ezandleni zikaNkulunkulu , ngoba “ lowo owenza ukungalungi uyakwamukeliswa ukungalungi akwenzileyo ; akukho ukukhetha umuntu . ” — Kolose 3 : 25 .

(src)="77"> ለኑሮ የሚያስፈልግህን የምታገኘው ከወላጅህ እስከሆነ ድረስ የቤተሰቡ ኃላፊ ወላጅህ ከመሆኑ ሐቅ ልትሸሽ አትችልም ።
(trg)="69"> Kufanele ubhekane neqiniso lokuthi uma nje umzali wakho esakunakekela , unomthwalo wemfanelo womkhaya .

(src)="78"> መክብብ 8 : 3 , 4 እንዲህ ይላል : - “ [ ሥልጣን ያለው ሰው ] የወደደውን ሁሉ ያደርጋልና የንጉሥ ቃል ኃይለኛ ነውና ። ”
(trg)="70"> UmShumayeli 8 : 3,4 uthi : “ Ngokuba yenza konke ( inkosi ) ekuthandayo .

(src)="79"> በማመጽ ልታሸንፍ አትችልም ።
(trg)="71"> Ngokuba izwi lenkosi liyabusa . ”

(src)="80"> ይሁን እንጂ በወላጆችህ ላይ የሚሰማህን ቅሬታ እንዴት ለማስወገድ ትችላለህ ?
(trg)="72"> Ukuhlubuka kukubeka esimweni sokwehlulwa .
(trg)="73"> Nokho , ungakugwema kanjani ukucasuka ?

(src)="81"> ወላጆች ለምን እንደዚህ እንዳደረጉ ለመረዳት ሞክር ።
(trg)="74"> Zama ukuqonda ukuthi kungani abazali bakho benza ngendlela abenza ngayo .

(src)="82"> በተጨማሪም ምን ዓይነት ጥቅሞች እንደሚሰጡህ አስብ ።
(trg)="75"> Futhi , zikhumbuze ngezinzuzo abazenza zitholakale .

(src)="84"> እንጀራ አባቴም ቢሆን ባልሰከረበት ጊዜ የምናደርጋቸው ነገሮች ያስደስቱታል ።
(trg)="76"> Ngokwesibonelo , uDody , owayenomama ongenaluzwela nosingababa ongumlutha wotshwala , wabhala : “ Mhlawumbe umama akazange abonise uthando kithina ngoba , njengomntwana owaphathwa kabi , akazange afundiswe ukuba nothando .

(src)="85"> የማይሰክርበት ጊዜ ግን ብዙ አይደለም ።
(trg)="77"> Usingababa wami wayebonisa isithakazelo kulokho esikwenzayo uma engadakiwe , kodwa lokho kwakungavamile .

(src)="86"> ይህም ሆኖ ግን እኔና እህቴ መጠለያና ምግብ ያጣንበት ጊዜ የለም ። ”
(trg)="78"> Nokho , mina nodadewethu sasinophahla ngaphezu kwamakhanda ethu kanye nokudla efulijini . ”

(src)="87"> ስለዚህ ዶዲ ወላጆችዋን ለማክበር የተቻላትን ሁሉ እንዳደረገች ስለምታውቅ ሕሊናዋ ንጹሕ ነው ።
(trg)="79"> Kanjalo unembeza kaDody , umsulwa , azi ukuthi wenza konke ayengakwenza ukuze azise abazali bakhe .

(src)="88"> አንድን ሰው ካከበርክ የግዴታ ከእርሱ ጋር መስማማት አለብህ ማለት አይደለም ።
(trg)="80"> Ukuhlonipha othile akusho ukuthi uyavumelana naye .

(src)="89"> መክብብ 8 : 2 “ በእግዚአብሔር መሐላ ምክንያት የንጉሥን [ ወይም የወላጅን ] ትዕዛዝ ጠብቅ ” በማለት ይመክራል ።
(trg)="81"> “ Gcina izwi lenkosi ( noma umzali ) , ngenxa yesifungo ngoNkulunkulu . ” kweluleka umShumayeli 8 : 2 .

(src)="90"> የአምላክን ሕግ የሚጥስ እስካልሆነ ድረስ ትዕዛዛቸውን በማክበር ለአምላክ ያለህን ፍቅር አሳይ ።
(trg)="82"> Uma nje lowomyalo ungayephuli imithetho kaNkulunkulu , bonisa uthando lwakho ngoNkulunkulu ngokuyihlonipha .

(src)="91"> “ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ ። ” ​ — ቆላስይስ 3 : 20
(trg)="83"> “ Lalelani abazali benu ezintweni zonke , ngokuba lokhu kuyathandeka eNkosini . ” — Kolose 3 : 20 .

(src)="92"> ከዚህም በላይ የአንድ ወላጅ ጠባይ መጥፎ ቢሆንም እንኳን የሚነግርህ ሁሉ ስህተት ነው ብለህ መደምደም አይኖርብህም ።
(trg)="84"> Ngaphezu kwalokho , ngisho nakuba isibonelo somzali sisibi , ungaphethi ngokuthi konke akutshela khona akulungile .