# am/102000000.xml.gz
# ur/102000000.xml.gz


(src)="1"> የርዕስ ማውጫ
(trg)="1"> اِس شمارے میں

(src)="2"> ጥር 2000
(trg)="2"> جنوری -‏ مارچ ۲۰۰۰

(src)="3"> ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣው ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና
(trg)="3"> خون کے بغیر طب‌وجراحی کی بڑھتی ہوئی مانگ

(src)="4"> በአሁኑ ጊዜ ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና ከምንጊዜውም በበለጠ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው ።
(trg)="4"> خون کے بغیر طب‌وجراحی پہلے کی نسبت اب زیادہ عام ہے ۔‏

(src)="5"> ይህ የሕክምና ዘዴ ይህን ያህል ተፈላጊ ሊሆን የቻለው ለምንድን ነው ?
(trg)="5"> اس کی اتنی زیادہ مانگ کیوں ہے ؟‏

(src)="6"> ደም በመስጠት ከሚከናወነው ሕክምና ይበልጥ አስተማማኝ የሆነ አማራጭ ነውን ?
(trg)="6"> کیا یہ انتقالِ‌خون کا ایک محفوظ متبادل ہے ؟‏

(src)="7"> 3 የሕክምና አቅኚዎች
(trg)="7"> ۳ طب کے پہل‌کار

(src)="8"> 4 ደም በደም ሥር መስጠት ለረጅም ዘመን ሲያወዛግብ የኖረ ሕክምና
(trg)="8"> ۴ انتقالِ‌خون —‏ ایک طویل متنازع داستان

(src)="9"> 7 ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣው ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምና
(trg)="9"> ۷ خون کے بغیر طب‌وجراحی کی بڑھتی ہوئی مانگ

(src)="10"> 12 የውጭ አገር ቋንቋ መማር ትፈልጋለህ ?
(trg)="10"> ۱۲ کیا آپ کوئی غیرملکی زبان سیکھنا چاہتے ہیں ؟‏

(src)="11"> 14 ቡና በሰውነትህ ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠን እያሳደገው ይሆን ?
(trg)="11"> ۱۴ کیا کافی آپکے کولیسٹرول میں اضافہ کر رہی ہے ؟‏

(src)="12"> 20 የኤድስ ተጠቂ የሆኑ እናቶች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
(trg)="12"> ۲۰ ایڈز سے متاثرہ مائیں دوہری مشکل کا شکار ہیں

(src)="13"> 22 ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች . . .
(trg)="13"> ۲۲ ‏ ”‏ دستیاب بہترین جرائد “‏

(src)="14"> እናቴ እንዲህ ታማሚ የሆነችው ለምንድን ነው ?
(trg)="14"> ۲۳ اذیت کا نشانہ بننے والے لوگوں کیلئے مدد

(src)="15"> 25 የከባድ ድብደባ ሰለባ ለሆኑ ሰዎች የሚሆን እርዳታ
(trg)="15"> ۲۸ دُنیا کا نظارہ کرنا

(src)="16"> 30 ከዓለም አካባቢ
(trg)="16"> ۳۰ ہمارے قارئین کی طرف سے

(src)="17"> 32 ለራሱ የሚሆን ቅጂ ማስቀረት አልቻለም
(trg)="18"> ۳۲ وہ اپنی کاپی اپنے پاس نہیں رکھ سکتا

(src)="18"> አስገራሚው የሦስት አፅቄዎች ዓለም 15
(trg)="19"> حشرات کی حیرت‌انگیز دُنیا ۱۵

(src)="19"> ያገኘኸውን ሦስት አፅቄ ሁሉ ከመጨፍለቅ ይልቅ በግርምት ስለሚያስደምመው የሦስት አፅቄዎች ዓለም ለምን ለማወቅ አትሞክርም ?
(trg)="20"> اپنی راہ میں آنے والے ہر کیڑے کو مسلنے کی بجائے کیوں نہ حشرات کی حیرت‌انگیز دُنیا کی بابت کچھ سیکھیں ؟‏

(src)="20"> ለብዙሃኑ ባሕል ሊኖረን የሚገባው ሚዛናዊ አመለካከት 28
(trg)="21"> عام رسومات کی بابت متوازن نظریہ ۲۶

(src)="21"> ብዙዎቹ ባሕሎች በአጉል እምነቶችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ በሌላቸው ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች ላይ የተመሠረቱ ናቸው ።
(trg)="22"> بیشتر رسومات کا آغاز توہم‌پرستی اور غیربائبلی مذہبی نظریات سے ہؤا ہے ۔‏

(src)="22"> አንድ ክርስቲያን ለእንዲህ ዓይነቶቹ ልማዶች ሊኖረው የሚገባው አመለካከት ምንድን ነው ?
(trg)="23"> ایک مسیحی کو ایسے کاموں کو کیسا خیال کرنا چاہئے ؟‏

# am/102000001.xml.gz
# ur/102000001.xml.gz


(src)="1"> የሕክምና አቅኚዎች
(trg)="1"> طب کے پہل‌کار

(src)="2"> ዩፔይ በተባለች ትንሽ መንደር ውስጥ የሚኖር ዦዜ የተባለ አንድ የ61 ዓመት ቤልጅየማዊ ጉበቱ በቀዶ ሕክምና ወጥቶ በሌላ ጉበት መተካት እንዳለበት ይነገረዋል ።
(trg)="2"> بیلجیئم کے ایک چھوٹے سے قصبے ،‏ اپائی کے رہنے والے جوسی کو ۶۱ برس کی عمر میں یہ بتایا گیا کہ اُسے جگر کی پیوندکاری (‏ ٹرانسپلانٹ )‏ کروانے کی ضرورت ہے ۔‏

(src)="3"> “ በሕይወቴ እንደዚያ ቀን ደንግጬ አላውቅም ” ሲል ተናግሯል ።
(trg)="3"> وہ کہتا ہے ،‏ ”‏ یہ میری زندگی کا سب سے بڑا المیہ تھا ۔‏ “‏

(src)="4"> ከአራት አሥርተ ዓመታት በፊት ጉበትን በቀዶ ሕክምና መተካት ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነበር ።
(trg)="4"> محض چار عشرے پہلے تک جگر کی تبدیلی بعیدازقیاس تھی ۔‏

(src)="5"> በ1970ዎቹ ዓመታት እንኳ ከሞት የሚተርፉት 30 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ነበሩ ።
(trg)="5"> سن ۱۹۷۰ کے عشرے تک بھی ،‏ اس کی کامیابی کی شرح تقریباً ۳۰ فیصد تھی ۔‏

(src)="6"> ይሁን እንጂ በዛሬው ጊዜ ጉበትን በቀዶ ሕክምና የመተካቱ ተግባር የተለመደ ከመሆኑም በላይ በአብዛኛው ስኬታማ ነው ።
(trg)="6"> تاہم ،‏ آجکل جگر کی تبدیلی ایک ایسا باقاعدہ عمل ہے جس میں کامیابی کی شرح بہت زیادہ ہے ۔‏

(src)="7"> አሁንም ቢሆን ግን ትልቅ እንቅፋት አለ ።
(trg)="7"> تاہم اس کا ایک بڑا نقصان بھی ہے ۔‏

(src)="8"> ጉበት በቀዶ ሕክምና ሲተካ አብዛኛውን ጊዜ ብዙ ደም ስለሚፈስስ ዶክተሮች በአብዛኛው በቀዶ ሕክምናው ወቅት ለታካሚው ደም ይሰጡታል ።
(trg)="8"> جگر کی پیوندکاری کے دوران اکثر زیادہ خون بہنے کی وجہ سے ڈاکٹر عموماً آپریشن کے دوران انتقالِ‌خون کو عمل میں لاتے ہیں ۔‏

(src)="9"> ዦዜ በሃይማኖታዊ እምነቱ የተነሳ ደም መውሰድ አልፈለገም ።
(trg)="9"> اپنے مذہبی اعتقادات کی وجہ سے ،‏ جوسی خون لینا نہیں چاہتا تھا ۔‏

(src)="10"> ይሁን እንጂ ጉበቱ በቀዶ ሕክምና በሌላ ጉበት እንዲተካለት ፈልጓል ።
(trg)="10"> لیکن وہ جگر تبدیل کروانا چاہتا تھا ۔‏

(src)="11"> ይህ ሊሆን የማይችል ነገር ነው ?
(trg)="11"> ناممکن ؟‏

(src)="12"> አንዳንዶች እንደዚያ ይሰማቸዋል ።
(trg)="12"> بعض شاید سوچیں ۔‏

(src)="13"> ሆኖም ዋናው ቀዶ ሐኪም እሱና የሥራ አጋሮቹ ያለ ደም ቀዶ ሕክምናውን በተሳካ ሁኔታ ማከናወን የሚችሉበት ሰፊ አጋጣሚ እንዳለ ተሰማው ።
(trg)="13"> تاہم چیف سرجن اور اُسکے ساتھیوں نے محسوس کِیا کہ خون کے بغیر کامیابی کیساتھ آپریشن کرنا ممکن ہے ۔‏

(src)="14"> ያደረጉትም ይህንኑ ነበር !
(trg)="14"> لہٰذا اُنہوں نے ایسا ہی کِیا !‏

(src)="15"> ዦዜ ቀዶ ሕክምናውን ባደረገ በ25 ቀን ውስጥ ወደ ቤት ተመልሶ ከሚስቱና ከሴት ልጁ ጋር ተቀላቀለ ።
(trg)="15"> آپریشن کے صرف ۲۵ دن بعد جوسی واپس اپنی بیوی اور بچی کیساتھ اپنے گھر میں تھا ۔‏

(src)="16"> *
(trg)="16"> *

(src)="17"> ታይም መጽሔት “ የሕክምናው ዓለም ጀግኖች ” ሲል የጠራቸው ሰዎች ሙያ ምስጋና ይግባውና ያለ ደም የሚካሄደው ሕክምና ዛሬ ከምንጊዜውም በበለጠ ተስፋፍቷል ።
(trg)="17"> ٹائم میگزین جنہیں ”‏ طب کے ہیرو “‏ کہتا ہے ،‏ اُنکی بدولت خون کے بغیر طب‌وجراحی پہلے کی نسبت آجکل ہر جگہ عام ہے ۔‏

(src)="18"> ይሁን እንጂ ይህ ሕክምና ይህን ያህል ተፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው ?
(trg)="18"> تاہم اسکی اتنی زیادہ مانگ کیوں ہے ؟‏

(src)="19"> ለዚህ ጥያቄ መልስ ለማግኘት ደም በደም ሥር በመስጠት የሚካሄደው ሕክምና ያሳለፈውን በውጣ ውረድ የተሞላ ታሪክ መለስ ብለን እንመርምር ።
(trg)="19"> اس سوال کا جواب حاصل کرنے کیلئے آیئے انتقالِ‌خون کی انتشارانگیز تاریخ کا جائزہ لیں ۔‏

(src)="20"> [ የግርጌ ማስታወሻ ]
(trg)="20"> ‏ [‏ فٹ‌نوٹ ]‏

(src)="21"> የይሖዋ ምሥክሮች አባላካልን ለመተካት የሚካሄድ ቀዶ ሕክምና ለግለሰቡ ሕሊና የተተወ የግል ውሳኔ ነው የሚል አቋም አላቸው ።
(trg)="21"> یہوواہ کے گواہ اعضا کی پیوندکاری کے سلسلے میں جراحی کو ذاتی ضمیر کا معاملہ سمجھتے ہیں ۔‏

(src)="22"> [ በገጽ 3 ላይ የሚገኝ ሥዕል ]
(trg)="22"> ‏ [‏ صفحہ ۳ پر تصویر ]‏

(src)="23"> በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ የይሖዋ ምሥክሮችን ያለ ደም ለማከም ፈቃደኛ መሆናቸውን ያሳወቁ ከ 90 , 000 በላይ የሚሆኑ ዶክተሮች አሉ
(trg)="23"> پوری دُنیا میں ،‏ اس وقت ۰۰۰،‏۹۰ سے زائد ایسے ڈاکٹر ہیں جو یہوواہ کے گواہوں کا خون کے بغیر علاج کرنے کیلئے آمادہ ہیں

# am/102000002.xml.gz
# ur/102000002.xml.gz


(src)="1"> ደም በደም ሥር መስጠት — ለረጅም ዘመን ሲያወዛግብ የኖረ ሕክምና
(trg)="1"> انتقالِ‌خون‏ —‏ ایک طویل متنازع داستان

(src)="2"> “ ቀይ የደም ሕዋሳት በዛሬው ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ አዲስ መድኃኒቶች ቢሆኑ ኖሮ ሕጋዊ ፈቃድ ማግኘት በጣም አዳጋች ይሆን ነበር ። ” ​ —⁠ ዶክተር ጄፍሪ መኩሎ
(trg)="2"> ‏ ”‏ اگر خون کے سُرخ خلیے کوئی جدید دوا ہوتے تو اسکا لائسنس حاصل کرنا بہت مشکل ہوتا ۔‏ “‏ —‏ ڈاکٹر جیفری میکلاؤ ۔‏

(src)="3"> በ1667 የክረምት ወራት አንትዋን ሞርዋ የተባለ አንድ እብድ የፈረንሳዩ ንጉሥ የሉዊ አሥራ አራተኛ ዝነኛ ሐኪም ወደነበረው ወደ ዣን - ባቲስት ደኒ ፊት እንዲቀርብ ተደረገ ።
(trg)="3"> اینٹونی مورے نامی ایک پاگل شخص کو ۱۶۶۷ کے موسمِ‌سرما میں فرانس کے بادشاہ لوئس XIV کے مشہور طبیب جین بپٹسٹ ڈینس کے پاس لایا گیا ۔‏

(src)="4"> ደኒ ለሞርዋ የአእምሮ ሕመም ዓይነተኛ “ መድኃኒት ” ነበረው ።
(src)="5"> የጥጃ ደም ቢሰጠው የታካሚው አእምሮ ሊረጋጋ እንደሚችል ተሰምቶት ነበር ።
(trg)="4"> ڈینس کے پاس مورے کے پاگل‌پن کا مؤثر ”‏ علاج “‏ بچھڑے کا خون منتقل کرنا تھا جو اُسکے خیال میں اُس کے مریض کو صحتیاب کر دیگا ۔‏

(src)="6"> ሆኖም ሞርዋ ጤንነቱ ሊመለስለት አልቻለም ።
(trg)="5"> تاہم مورے کے معاملے میں ایسا نہ ہو سکا ۔‏

(src)="7"> ለሁለተኛ ጊዜ ደሙን ከወሰደ በኋላ በመጠኑ ተሻለው ።
(trg)="6"> سچ ہے کہ دوسری مرتبہ انتقالِ‌خون کے بعد اُسکی حالت بہتر ہو گئی ۔‏

(src)="8"> ሆኖም ይህ ፈረንሳዊ ሰው ወዲያውኑ ሕመሙ አገረሸበትና ብዙም ሳይቆይ ሞተ ።
(trg)="7"> تاہم جلد ہی پاگل‌پن نے اُس فرانسیسی آدمی کو دوبارہ اپنی گرفت میں لے لیا اور تھوڑے ہی عرصہ بعد وہ وفات پا گیا ۔‏

(src)="9"> ከጊዜ በኋላ ሞርዋ የሞተው አርስኒክ በተባለ ንጥረ ነገር ተመርዞ እንደሆነ የተረጋገጠ ቢሆንም እንኳ ደኒ በእንስሳት ደም ያካሄዳቸው ሙከራዎች በፈረንሳይ ውስጥ ከፍተኛ ውዝግብ አስነስተው ነበር ።
(trg)="8"> اگرچہ بعد میں یہ معلوم ہوا کہ مورے کی موت دراصل آرسینک زہر سے ہوئی تھی توبھی جانوروں کے خون سے متعلق ڈینس کے تجربات نے فرانس میں سخت تنازع برپا کر دیا ۔‏

(src)="10"> በመጨረሻ በ1670 ይህ የሕክምና ዘዴ ታገደ ።
(trg)="9"> انجام‌کار ،‏ ۱۶۷۰ میں اس طریقۂ‌کار پر پابندی لگا دی گئی ۔‏

(src)="11"> ውሎ አድሮ የእንግሊዝ ፓርላማ አልፎ ተርፎም ጳጳሱ ራሳቸው ተመሳሳይ እርምጃ ወሰዱ ።
(trg)="10"> اسی اثنا میں ،‏ انگلش پارلیمنٹ اور پوپ نے بھی ایسا ہی کِیا ۔‏

(src)="12"> በቀጣዮቹ 150 ዓመታት ደም በደም ሥር መስጠት ፈጽሞ የተረሳ ነገር ሆኖ ነበር ።
(trg)="11"> اگلے ۱۵۰ سال تک انتقالِ‌خون قریباً معدوم ہو گیا ۔‏

(src)="13"> መጀመሪያ ላይ የተከሰቱ አደጋዎች
(trg)="12"> ابتدائی رکاوٹیں

(src)="14"> በ19ኛው መቶ ዘመን ደም በደም ሥር የመስጠቱ ሂደት እንደገና ብቅ አለ ።
(trg)="13"> انتقالِ‌خون نے ۱۹ ویں صدی میں ایک بار پھر مقبولیت حاصل کر لی ۔‏

(src)="15"> ይህ የሕክምና ዘዴ እንዲያንሠራራ በማድረግ ግንባር ቀደሙን ሚና የተጫወተው ጄምስ ብላንዴል የተባለ እንግሊዛዊ አዋላጅ ሐኪም ነው ።
(trg)="14"> اسے ازسرِنو شروع کرنے والا جیمز بلن‌ڈیل نامی ایک اُمورِزچگی کا ماہر انگریز ڈاکٹر تھا ۔‏

(src)="16"> ብላንዴል የተሻሻሉ ዘዴዎችንና የረቀቁ መሣሪያዎችን በመጠቀም እንዲሁም መሰጠት ያለበት የሰው ደም ብቻ ነው የሚል አቋም በመያዝ ይህ የሕክምና ዘዴ ዳግመኛ ትኩረት እንዲያገኝ አደረገ ።
(trg)="15"> اپنی بہتر مہارتوں اور جدید آلات —‏ نیز صرف انسانی خون کے استعمال پر اصرار —‏ کیساتھ بلن‌ڈیل نے ایک بار پھر انتقالِ‌خون کو لوگوں کی دلچسپی کا مرکز بنا دیا ۔‏

(src)="17"> ሆኖም በ1873 ኤፍ ጌዜሊየስ የተባለ አንድ ፖላንዳዊ ዶክተር የደረሰበት አንድ አስደንጋጭ ግኝት የሕክምና ዘዴው ዕድገት አዝጋሚ እንዲሆን አደረገው : - ደም በደም ሥር በመውሰድ ከታከሙት ሰዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ለሕልፈተ ሕይወት ተዳረጉ ።
(trg)="16"> تاہم ،‏ ۱۸۷۳ میں ،‏ پولینڈ کے ایک ڈاکٹر ،‏ ایف .‏
(trg)="17"> جیسی‌لیس نے خوفناک دریافت کے ساتھ انتقالِ‌خون کے عمل کو سُست کر دیا :‏ نصف سے زائد انتقالِ‌خون کا انجام موت ہؤا ۔‏

(src)="18"> የታወቁ ሐኪሞች ይህን ሲገነዘቡ የሕክምና ዘዴውን ማውገዝ በመጀመራቸው ሕክምናው እንደገና እየከሰመ ሄደ ።
(trg)="18"> یہ جاننے کے بعد ،‏ مشہور ڈاکٹروں نے اس طریقۂ‌کار کی مذمت کرنا شروع کر دی ۔‏
(trg)="19"> ایک بار پھر انتقالِ‌خون کی مقبولیت میں کمی واقع ہو گئی ۔‏

(src)="19"> ከዚያም በ1878 ፈረንሳዊው ሐኪም ዦርዥ አዬም የደም ምትክ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል ሲል የገለጸውን ሳላይን ሶሉሽን አዘጋጀ ።
(trg)="20"> اس کے بعد ،‏ ۱۸۷۸ میں ،‏ فرنچ فزیشن جارجز ہیم نے ایک نمکین ادویاتی محلول تیار کِیا جسکی بابت اُس نے دعویٰ کِیا کہ یہ خون کے متبادل کے طور پر استعمال کِیا جا سکتا ہے ۔‏

(src)="20"> ሳላይን ሶሉሽን ከደም በተለየ መልኩ የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ከመሆኑም በላይ የመርጋት ባሕርይ የለውም ፤ ከቦታ ወደ ቦታ ለመውሰድም አመቺ ነው ።
(trg)="21"> خون کے برعکس ،‏ اس محلول کے کوئی مُضر اثرات نہیں تھے ،‏ یہ منجمد بھی نہیں ہوتا تھا اور اُسکی نقل‌وحمل آسان تھی ۔‏

(src)="21"> በመሆኑም የአዬም ሳላይን ሶሉሽን በስፋት ጥቅም ላይ ዋለ ።
(trg)="22"> قابلِ‌فہم بات ہے کہ ہیم کا بنایا ہوا یہ محلول وسیع پیمانے پر استعمال ہونے لگا ۔‏

(src)="22"> የሚያስገርመው ግን ደም እንደገና ተመራጭ መሆኑ ነው ።
(trg)="23"> تاہم ،‏ بڑی حیرانی کی بات ہے کہ جلد ہی ایک بار پھر خون کی حمایت کی جانے لگی ۔‏

(src)="23"> ይህ የሆነው ለምንድን ነው ?
(trg)="24"> کیوں ؟‏

(src)="24"> በ1900 ኦስትሪያዊው ፓቶሎጂስት ካርል ላንድስታይነር የተለያዩ የደም ዓይነቶች መኖራቸውንና አንዱ የደም ዓይነት ከሌላው የደም ዓይነት ጋር ላይስማማ እንደሚችል ተገነዘበ ።
(trg)="25"> آسڑیا کے پیتھالوجسٹ (‏ ماہرِامراضیات )‏ کارل لینڈسٹےنر نے ۱۹۰۰ میں خون کی مختلف اقسام دریافت کیں اور اس بات کو آشکارا کِیا کہ خون کی ایک قسم ہمیشہ کسی دوسری قسم سے موافقت نہیں رکھتی ۔‏

(src)="25"> ቀደም ባሉት ጊዜያት ደም በደም ሥር በመስጠት የተከናወኑት ብዙዎቹ ሕክምናዎች መጨረሻቸው ሳያምር መቅረቱ ምንም አያስደንቅም !
(trg)="26"> اسی وجہ سے ماضی میں بیشتر انتقالِ‌خون موت پر منتج ہوئے تھے !‏

(src)="26"> አሁን ግን ደሙን የሚለግሰው ሰው ደም ዓይነትና ደሙን የሚወስደው ሰው ደም ዓይነት ተመሳሳይ መሆኑን በማረጋገጥ ብቻ ሁኔታውን መለወጥ ይቻላል ።
(trg)="27"> اب اس بات کا یقین کر لینے سے صورتحال کو بدلا جا سکتا تھا کہ خون دینے والے کا گروپ خون لینے والے کے گروپ سے ملتا ہے ۔‏

(src)="27"> ሐኪሞች ይህን ግንዛቤ ሲያገኙ በዚህ ሕክምና ላይ ያላቸው እምነት እንደገና ተጠናከረ ።
(src)="28"> ለአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅታዊ ምላሽ ሆኖ ነበር ።
(trg)="28"> یہ معلوم ہو جانے کے بعد پہلی عالمی جنگ کے دوران ڈاکٹروں نے ایک بار پھر انتقالِ‌خون میں اپنے اعتماد کو بحال کر لیا ۔‏

(src)="29"> ደም በመስጠት የሚከናወን ሕክምና እና ጦርነት
(trg)="29"> انتقالِ‌خون اور جنگ

(src)="30"> በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ለቆሰሉ ወታደሮች ደም በገፍ ይሰጥ ነበር ።
(trg)="30"> پہلی عالمی جنگ کے دوران ،‏ زخمی سپاہیوں کو آزادانہ طور پر خون دیا گیا تھا ۔‏

(src)="31"> እርግጥ ደም ወዲያውኑ የሚረጋ በመሆኑ በፊት በፊት ወደ አውደ ግንባሮች ማጓጓዙ ፈጽሞ የማይቻል ነገር ነበር ማለት ይቻላል ።
(trg)="31"> بِلاشُبہ ،‏ خون بہت جلد منجمد ہو جاتا ہے اور ماضی میں اسے میدانِ‌جنگ تک لیجانا تقریباً ناممکن تھا ۔‏

(src)="32"> ይሁን እንጂ በ20ኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ ላይ በኒው ዮርክ ሲቲ ማውንት ሳይናይ ሆስፒታል ውስጥ ይሠሩ የነበሩት ዶክተር ሪቻርድ ሉሶን ሶድየም ሲትሬት በተባለ ፀረ ደም እርጋት ስኬታማ ሙከራ አካሄዱ ።
(trg)="32"> تاہم ۲۰ویں صدی کے اوائل میں ،‏ نیو یارک سٹی کے ہسپتال ماؤنٹ سینائے کے ڈاکٹر رچرڈ لیوسن نے کامیابی کیساتھ ایک مانع‌انجماد تیار کِیا جو سوڈیم سائٹریٹ کہلاتا ہے ۔‏

(src)="33"> አንዳንድ ዶክተሮች ይህን አስደሳች ግኝት እንደ ተአምር አድርገው ተመልክተውት ነበር ።
(trg)="33"> بعض ڈاکٹروں نے اس دلچسپ دریافت کو ایک معجزہ خیال کِیا ۔‏

(src)="34"> “ ፀሐይን ባለችበት ማቆም የተቻለ ያህል ነበር ” ሲሉ በዘመኑ ታዋቂ ሐኪም የነበሩት ዶክተር ቤርትራም ኤም ቤርንሃይም ጽፈዋል ።
(trg)="34"> اپنے زمانے کے ایک ممتاز معالج ،‏ ڈاکٹر برٹرم ایم .‏
(trg)="35"> برن‌ہیم نے لکھا :‏ ”‏ یہ سورج کو ساکن کر دینے کے مترادف تھا ۔‏ “‏

(src)="35"> በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የደም ፍጆታ ጨምሮ ነበር ።
(trg)="36"> دوسری عالمی جنگ کے دوران خون کی مانگ بڑھ گئی ۔‏

(src)="36"> “ አሁኑኑ ደም ስጡ ፣ ” “ ደማችሁ ሕይወቱን ሊታደግ ይችላል ” እንዲሁም “ እሱ ደሙን ሰጥቷል ።
(trg)="37"> عوام کیلئے ایسے بیشمار پوسٹرز کی بھرمار تھی جن پر ”‏ اب خون دیں ،‏ “‏ ”‏ آپکا خون اُسکی جان بچا سکتا ہے ،‏ “‏ اور ”‏ اُس نے اپنا خون دے دیا ۔‏

(src)="37"> እናንተስ ደማችሁን ትሰጣላችሁ ? ”
(trg)="38"> کیا آپ بھی اپنا خون دینگے ؟‏ “‏

(src)="38"> የሚሉ መፈክሮችን የያዙ ፖስተሮች በየቦታው ተለጥፈው ነበር ።
(trg)="39"> جیسے نعرے لکھے ہوئے تھے ۔‏

(src)="39"> ሕዝቡ ደም እንዲለግስ ለቀረበለት ጥሪ ከፍተኛ ምላሽ ሰጥቷል ።
(trg)="40"> خون کیلئے اس استدعا کو خوب پذیرائی حاصل ہوئی ۔‏

(src)="40"> በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ 13 , 000 , 000 አሃድ ( units ) ደም ተለግሶ ነበር ።
(trg)="41"> دوسری عالمی جنگ کے دوران ،‏ ریاستہائے متحدہ میں تقریباً ۰۰۰،‏۰۰،‏۳۰،‏۱ یونٹ کا عطیہ دیا گیا تھا ۔‏

(src)="41"> ለንደን ውስጥ ከ260 , 000 ሊትር በላይ የሚሆን ደም ተሰብስቦ እንደተከፋፈለ ይገመታል ።
(trg)="42"> اندازہ ہے کہ لندن میں ۰۰۰،‏۶۰،‏۲ لیٹر خون جمع اور تقسیم کِیا گیا تھا ۔‏

(src)="42"> እርግጥ ብዙም ሳይቆይ በግልጽ እንደታየው ደም በደም ሥር መስጠት የተለያዩ የጤና ችግሮች ሊያስከትል ይችላል ።
(trg)="43"> بیشک ،‏ انتقالِ‌خون میں صحت سے متعلق بیشمار خطرات موجود تھے جو جلد ظاہر ہو گئے ۔‏

(src)="43"> ደም ወለድ በሽታ
(trg)="44"> خون سے لگنے والی بیماری

(src)="44"> ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በሕክምናው ዓለም የታዩት ትልልቅ እመርታዎች ቀደም ሲል ፈጽሞ የማይታሰቡ የነበሩ አንዳንድ ቀዶ ሕክምናዎችን ማከናወን እንዲቻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ።
(trg)="45"> دوسری عالمی جنگ کے بعد ،‏ طب میں بڑی بڑی پیش‌قدمیوں نے ایسی جراحی کو بھی ممکن بنا دیا جو کبھی ناقابلِ‌تصور خیال کی جاتی تھی ۔‏

(src)="45"> በመሆኑም ሐኪሞች ደም በደም ሥር መስጠት መደበኛ የኦፕራሲዮን ዘዴ እንደሆነ አድርገው መመልከት በመጀመራቸው ለዚህ ሕክምና የሚውለውን ደም የሚያቀርብ በዓመት በብዙ ቢልዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያተርፍ ዓለም አቀፋዊ ተቋም ብቅ አለ ።
(trg)="46"> نتیجتاً ،‏ انتقالِ‌خون کیلئے جسے ماہرینِ‌طب آپریشن کرنے کا ایک معیاری طریقۂ‌کار خیال کرنے لگے تھے ،‏ خون فراہم کرنا کروڑوں ڈالر سالانہ کمانے والی ایک نفع‌بخش تجارت بن گئی ۔‏

(src)="46"> ይሁን እንጂ ብዙም ሳይቆይ ከደም ጋር ዝምድና ያለው አንድ በሽታ በጣም አሳሳቢ እየሆነ መጣ ።
(trg)="47"> تاہم ،‏ جلد ہی ،‏ انتقالِ‌خون سے متعلق بیماری کی بابت تشویش نے سر اُٹھایا ۔‏

(src)="47"> ለምሳሌ ያህል በኮርያ ጦርነት ወቅት በደም ሥራቸው ፕላዝማ ከተሰጣቸው መካከል 22 በመቶ ገደማ የሚሆኑት በሄፐታይተስ ተለክፈዋል ።
(trg)="48"> مثال کے طور پر ،‏ کوریا میں ہونے والی جنگ کے دوران ،‏ جن لوگوں کو پلازمہ دیا گیا اُن میں سے تقریباً ۲۲ فیصد —‏ دوسری جنگِ‌عظیم کی نسبت تقریباً تین گُنا زیادہ —‏ ہیپاٹائٹس کے مرض میں مبتلا ہو گئے ۔‏

(src)="48"> ይህ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ከነበረው ቁጥር ጋር ሲነፃፀር በሦስት እጥፍ ገደማ ይበልጣል ።
(trg)="49"> ۱۹۷۰ کے عشرے میں یو .‏
(trg)="50"> ایس .‏

(src)="49"> የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከሎች በ1970ዎቹ ዓመታት ደም በደም ሥራቸው በመውሰዳቸው ሳቢያ በየዓመቱ 3 , 500 ሰዎች በሄፐታይተስ በሽታ እየተለከፉ ይሞቱ እንደነበረ ገምተዋል ።
(trg)="51"> سینٹرز فار ڈیزیز کنٹرول نے تخمینہ لگایا کہ انتقالِ‌خون سے متعلق ہیپاٹائٹس کے باعث مرنے والوں کی سالانہ تعداد ۵۰۰،‏۳ ہے ۔‏

(src)="50"> ሌሎች ደግሞ ቁጥሩ ከዚህ አሥር እጥፍ እንደሚበልጥ ገምተዋል ።
(trg)="52"> دیگر ان اعدادوشمار کو دس گُنا زیادہ بتاتے ہیں ۔‏

(src)="51"> የደም ምርመራ በመሻሻሉና ደም ለጋሾችን ይበልጥ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ መምረጥ በመቻሉ በሄፐታይተስ ቢ የሚለከፉ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል ።
(trg)="53"> بہتر سکریننگ اور خون دینے والوں کے محتاط انتخاب کے باعث ہیپاٹائٹس -‏ بی سے متاثر ہونے والوں کی تعداد میں کمی واقع ہوئی ہے ۔‏

(src)="52"> ሆኖም አዲስና አንዳንድ ጊዜም ለሕልፈተ ሕይወት የሚዳርግ ሄፐታይተስ ሲ የተባለ ቫይረስ ከባድ ጉዳት አድርሷል ።
(trg)="54"> تاہم اس کے بعد ایک نئے اور بعض صورتوں میں جان‌لیوا قسم کے وائرس ہیپاٹائٹس -‏ سی نے بہت زیادہ نقصان پہنچایا ۔‏

(src)="53"> አራት ሚልዮን አሜሪካውያን በቫይረሱ እንደተለከፉ የሚገመት ሲሆን ከእነዚህ መካከል በመቶ ሺህ የሚቆጠሩት የቫይረሱ ተጠቂ ሊሆኑ የቻሉት በወሰዱት ደም አማካኝነት ነው ።
(trg)="55"> یہ اندازہ لگایا گیا ہے کہ چار ملین امریکی اس وائرس کا شکار ہوئے جن میں سے لاکھوں انتقالِ‌خون کی وجہ سے متاثر ہوئے تھے ۔‏

(src)="54"> እርግጥ ከጊዜ በኋላ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት ምርመራ በማድረግ የሄፐታይተስ ሲን የስርጭት መጠን መቀነስ ተችሏል ።
(trg)="56"> سچ ہے کہ محتاط معائنوں نے انجام‌کار ہیپاٹائٹس -‏ سی کے پھیلاؤ کو روکا ہے ۔‏

(src)="55"> ሆኖም አንዳንዶች አዳዲስ የሆኑ አደገኛ ሁኔታዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉና መፍትሔም የሚገኝላቸው ብዙ ጉዳት ካደረሱ በኋላ እንደሚሆን ይገምታሉ ።
(trg)="57"> اس کے باوجود ،‏ بعض لوگ ڈرتے ہیں کہ کوئی نئے خطرات نمودار ہو جائیں گے اور جب تک اُنکی سمجھ آئیگی تو بہت دیر ہو چکی ہوگی ۔‏

(src)="56"> ሌላ ቅሌት : - በኤች አይ ቪ የተበከለ ደም
(trg)="58"> ایک اَور سنگین مسئلہ —‏ ایچ‌آئی‌وی سے آلودہ خون