# am/101989042.xml.gz
# sr_Cyrl/101989042.xml.gz


(src)="1"> ይሖዋ እስራኤላውያንንና ከነዓናውያንን ከምድሪቱ ያስወጣበት ምክንያት ምንድን ነው ?
(trg)="1"> Зашто је Јехова истерао и Хананце и Израелце ?

(src)="2"> አንድ ሰው “ ሌሎችን መንቀፍ እወዳለሁ ፤ ያስደስተኛል ” ብለዋል ።
(trg)="2"> НЕКО је једном рекао : „ Волим да критикујем друге , то ме нарочито задовољава . “

(src)="3"> እንዲህ ዓይነት አመለካከት ያላቸውና ይሖዋ አምላክን መንቀፍ የሚወዱ ሰዎች ለየት ያለ የበላይነት ስሜት ይሰማቸዋል !
(trg)="3"> Како се само осећају надмоћни они који уз такав став врло радо критикују Јехову Бога !

(src)="4"> የመጽሐፍ ቅዱስን ትክክለኝነት ለመገምገምና ለመንቀፍ የተደረገው ምርምር በተደጋጋሚ ይሖዋን ደም የጠማው የአይሁዳውያን የጐሳ አምላክ እንደሆነ አድርጎ ይቆጥረዋል ።
(trg)="4"> Критичари Библије често га етикетирају као крвожедног племенског Бога Јевреја .

(src)="5"> አንድ ቄስ መጥፎና ጨካኝ ነው በማለት አውግዘውታል ።
(trg)="5"> Један га је свештеник оптужио као прљавог тиранина .

(src)="6"> ስለ እርሱ የተናገሩት ነገር ትክክል እንደሆነ ለማስረዳት እነዚህ ደፋር ተቺዎች ይሖዋ ምድሪቱን ለእስራኤላውያን ለመስጠት ሲል ከነዓናውያንን ማጥፋቱን እንደ ምሳሌ ይጠቅሳሉ ።
(trg)="6"> Као оправдање за то ружење , арогантни критичари Библије наводе Јеховино истеривање Хананаца из њихове земље у корист Јевреја .

(src)="7"> እንዲህ ዓይነቱ ክስ ስለነገሩ ምንም እንደማያውቁ ያሳያል ።
(trg)="7"> Ова оптужба открива велико незнање .

(src)="8"> ሙሴ የይሖዋ አፈቀላጤ እንደመሆኑ ለአይሁዳውያን ምክንያቱን ግልጽ ሲያደርግላቸው ።
(src)="9"> “ ምድራቸውን ትወርሳት ዘንድ የምትገባው ስለ ጽድቅህና ስለ ልብህ ቅንዓት አይደለም ፤ ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ በሚያጠፋቸው በእነዚያ አሕዛብ ኃጢያት ምክንያት . . .
(trg)="8"> Мојсије , Јеховин говорник , објаснио је Јеврејима Божји разлог за то : „ Не идеш за правду своју ни за чистоту срца својега да наследиш ту земљу ; него за неваљалство тих народа Господ [ Јехова ] Бог твој тера их испред тебе “ .

(src)="10"> ነው ” ብሏቸዋል ። ​ — ዘዳግም 9 : 5
(trg)="9"> Хананци су истерани због свог неваљалства .

(src)="11"> ከነዓናውያኑን እንዲጠፉ ያደረጋቸው የራሳቸው ክፋት ነበር ።
(trg)="10"> Halley’s Bible Handbook ( ревидирано издање ) Вала означава као њиховог главног бога , а Астароту , његову супругу , њиховом главном богињом .

(src)="12"> እንደገና የታተመው ሃሌይስ ባይብል ሃንድ ቡክ እንደሚለው በኣልን እንደ ዋነኛ አምላካቸው እንዲሁም ሚስቱን አስታሮትን እንደ ዋነኛ የሴት አምላካቸው አድርገው ማምለክ ከጀመሩ በኋላ “ የበኣልና የአስታሮት ቤተ መቅደስ ብዙውን ጊዜ አንድ ላይ ይሠራ ነበር ።
(trg)="11"> Тамо стоји : „ Храмови Вала и Астароте били су већином заједно .

(src)="13"> የሴት ካህናቱ የቤተ መቅደስ አመንዝራዎች ነበሩ ።
(trg)="12"> Свештенице су биле храмске проститутке .

(src)="14"> ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙት ደግሞ የቤተ መቅደስ ወንድ አመንዝራዎች ነበሩ ።
(trg)="13"> Содомци су били мушке проститутке .

(src)="15"> ከልክ ባለፈና ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ስሜት የተሞሉት የበኣል ፣ የአስታሮትና ሌሎች የከነዓናውያን አማልክት ቤተ መቅደሶች የመጥፎ ምግባር ማዕከሎች ነበሩ ። ” ​ — ገጽ 166
(trg)="14"> Обожавање Вала , Астароте и других хананских богова састојало се из најнеобузданијих оргија ; њихови храмови били су исто такви “ ( страна 166 ) .

(src)="16"> በከነዓናውያን ዘመን እነዚህ “ ከፍተኛ ቦታዎች ” ይገኙባቸው ከነበሩባቸው አካባቢዎች በአንዱ ከተገኙት ፍርስራሾች ውስጥ የከርሰ ምድር ተመራማሪዎች “ ለበኣል አምልኮ ሲባል መሥዋዕት የተደረጉ ሕጻናትን ቅሪት አካል የያዙ ማሰሮዎች አግኝተዋል ።
(trg)="15"> У рушевинама једног од тих „ високих места “ хананског времена археолози су нашли велики број глинених посуда с костима деце , која су била жртвована Валу .

(src)="17"> አካባቢው በሙሉ ገና የተወለዱ ጨቅላ ሕጻናት መቃብር ሆኖ ተገኝቷል ። ”
(trg)="16"> Установило се да је цело подручје било гробље новорођених “ .

(src)="18"> እንዲሁም “ ብዙ ቁጥር ያላቸው ምስሎችና የጾታ ስሜትን ለመቀስቀስ ታስበው የተሠሩ የአስታሮትን ምስል የያዙ የግድግዳ ላይ ቅርጻ ቅርጾች በጣም ተጋነው ከሚታዩ የጾታ ብልት ሥዕሎች ጋር ተገኝተዋል ።
(trg)="17"> Такође је пронађен „ велики број кипова и плоча , које су приказивале Астароту — са претерано повећаним полним органом , што је требало да побуђује полне нагоне .

(src)="19"> ስለዚህ ከነዓናውያን አምልኳቸውን ያካሂዱ የነበረው እንደ አንድ የአምልኮ ሥርዓት አምላካቸው በተገኘበት ከሥነ ምግባር ውጭ የሆነ ድርጊት በመፈጸምና የበኩር ልጆቻቸውን ለአምላካቸው መሥዋዕት አድርገው በማቅረብ ነበር ። ” ​ — ገጽ 166 , 167
(trg)="18"> Обожавање Хананаца састојало се из неморалне разузданости , која се признавала као религиозни обред извршаван у присутности њихових богова , укључујући и убијање прворођених који су били приношени истим боговима као жртве “ ( страна 166 , 167 ) .

(src)="20"> ከዚያም በመቀጠል ሃሌይስ እንዲህ ይላል : - “ ታዲያ አምላክ ከነዓናውያንን እንዲያጠፏቸው ለእስራኤላውያን ትዕዛዝ መስጠቱ ሊያስገርመን ይገባልን ?
(trg)="19"> У том делу се наставља : „ Чудимо ли се још зашто је Бог заповедио Израелу да истреби Хананце ?

(src)="21"> እንዲህ ዓይነቱ አስከፊና ቆሻሻ ሥልጣኔ የመቆየት መብት ነበረውን ? . . .
(trg)="20"> Зар је цивилизација која се истакла таквом гнусном прљавштином и бруталношћу имала право на даљње постојање ? . . .

(src)="22"> የከነዓናውያንን ከተሞች ፍርስራሽ የቆፈሩ የከርሰ ምድር ተመራማሪዎች አምላክ ከዚያ ቀደም ብሎ እንዴት ሳያጠፋቸው እንደቀረ ገርሟቸዋል ። ” ​ — ገጽ 167
(trg)="21"> Археолози који ископавају рушевине хананских градова чуде се зашто Бог није још раније уништио ове градове “ ( страна 167 ) .

(src)="23"> በጄ ቢ ሮተርሃም የተተረጎመው ዘ ኢምፋሳይዝድ ባይብል በገጽ 259 ላይ እንዲህ ይላል : - “ ልዑሉ ምድርን የሚያረክሱትንና የሰው ዘርን የሚበክሉትን እንደዚህ ያሉ ሰዎች ለማጥፋት መብት የለውም ብሎ ሊናገር የሚችል ማን ነው ? ”
(trg)="22"> У Emphasized Bible , превод I.B .
(trg)="23"> Rotherham , стоји на страни 259 : „ Ко би желео да тврди да Највиши нема право да истреби људе који толико прљају земљу и човечанство ? “

(src)="24"> ይሖዋ ከነዓናውያን ለምን እንደጠፉ ለእስራኤላውያን “ በእነዚህ ሁሉ ከፊታችሁ የማሳድዳቸው አሕዛብ ረክሰዋልና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ አትርከሱ ።
(trg)="24"> Јехова је саопштио Израелу зашто су Хананци прогнани : „ Немојте се скврнити ниједном од тих ствари ; јер су се свим тим стварима оскврнили народи , које ћу одагнати испред вас .

(src)="25"> ምድሪቱም ረከሰች ፤ ስለዚህ ኃጢአትዋን በእርሷ ላይ እመልሳለሁ ፣ ምድሪቱም የሚኖሩባትን ሰዎች ትተፋለች ” በማለት ነግሯቸው ነበር ።
(trg)="25"> Цела се је та Земља од тога оскврнила ; казнићу злодела њена и земља ће избљувати становнике своје . “

(src)="26"> ከዚያም ለእስራኤላውያን ቀጥተኛ ማስጠንቀቂያ ሲሰጣቸው “ እንግዲህ ትቀመጡባት ዘንድ የማገባቸሁ ምድር እንዳትተፋችሁ ሥርዓቴን ሁሉ ፣ ፍርዴንም ሁሉ ጠብቁ ፣ አድርጉትም ” አላቸው ። ​ — ዘሌዋውያን 18 : 24 – 26 ፤ 20 : 22
(trg)="26"> Затим је дао Израелу снажно упозорење : „ Чувајте све законе моје и све наредбе , и вршите их да вас не избљува земља у коју вас водим да се у њој настаните “ .

(src)="27"> መልእክቱ ግልጽ ነው ።
(trg)="27"> Вест је јасна .

(src)="28"> ከነዓናውያን የጠፉበት ምክንያት በዝሙታቸው ፣ በግብረ ሰዶም ድርጊታቸውና የሕጻናትን ደም በማፍሰስ በፈጸሙት ከፍተኛ ነውር ምድሪቱን ስለበከሉ ነው ።
(trg)="28"> Хананци су били уклоњени због тога што су упрљали земљу страшним неморалом — браколомством , хомосексуалношћу и проливањем крви одојчади .

(src)="29"> እስራኤላውያን የበኣል አምልኮ የሆነውን ይህንን የከነዓናውያን ሃይማኖት ቢከተሉ እነርሱም ጭምር ይጠፋሉ ።
(trg)="29"> Кад би Израел опонашао религију Хананаца и њихово обожавање Вала , био би исто тако прогнан .

(src)="30"> እስራኤላውያንም ያንኑ ዓይነት ድርጊት ፈጸሙ ።
(trg)="30"> А Израел је њих заиста опонашао .

(src)="31"> እስራኤላውያን ምድሪቱን ከያዙ በኋላ አካባቢውን በሸፈነው አለት ሥር የነበረውን የአስታሮት ቤተ መቅደስ ፍርስራሽ የከርሰ ምድር ተመራማሪዎች ቆፍረውት ነበር ፤ “ ከዚህ ከቤተ መቅደስ ትንሽ እርምጃዎች ራቅ ብሎ የሚገኝ ቦታ ላይ መሥዋዕት የተደረጉ ሕጻናትን ቅሪት የያዙ ገንቦዎች የተገኙበት የመቃብር ቦታ ነበር . . .
(trg)="31"> Археолози су пронашли у слојевима земље који одговарају времену израелске окупације , рушевине храма Астароте .
(trg)="32"> „ Само неколико корака од тог храма налазило се гробље , где су пронађене многе глинене посуде с костима одојчади , жртвоване у овом храму . . . .

(src)="32"> የበኣልና የአስታሮት ነቢያት የታወቁ የሕጻናት ነፍሰ ገዳዮች ነበሩ ። ” ​ — ሃሌይስ ባይብል ሃንድ ቡክ ገጽ 198
(trg)="33"> Пророци Вала и Астароте били су званични чедоморци “ Halley’s Bible Handbook , страна 198 ) .

(src)="33"> በሙሴ አማካኝነት የተሰጠው የይሖዋ ሕግ እንዲህ ዓይነቱን ብልሹ የጾታ ሥነ ምግባር ይከለክል ነበር ።
(trg)="34"> Јеховин закон , посредован преко Мојсија , изричито је забранио сексуалне перверзије , које су биле уобичајене у Ханану .

(src)="34"> ዘሌዋውያን 20 : 13 “ ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል ፤ ፈጽሞ ይገደሉ ” ይላል ።
(trg)="35"> У 3 .
(trg)="36"> Мојсијевој 20 : 13 , Ба , стоји : „ Ако неко леже с мушкарцем као са женом , обојица учинише ствар гадну ; обојица ће се смрћу казнити : крв ће њихова на њих пасти . “

(src)="35"> እንዲሁም የሙሴ ሕግ በዘዳግም 23 : 17 , 18 ላይ እንዲህ ይላል : - “ ከእስራኤል ሴቶች ልጆች [ የቤተ መቅደስ አዓት ] ሴት ጋለሞታ አትገኝ ፣ ከእስራኤልም ወንዶች ልጆች [ የቤተ መቅደስ አዓት ] ወንድ ጋለሞታ አይገኝ ።
(trg)="37"> Мојсијев закон је осим тога рекао , према 5 .
(trg)="38"> Мојсијевој 23 : 17 , 18 : „ Да не буде курве између кћери Израелових , ни аџувана између синова Израелових .

(src)="36"> ስለተሳልኸው ስእለት ሁሉ የጋለሞታይቱን ዋጋና የውሻውን ዋጋ [ ማጣቀሻ ያለው የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም የግርጌ ማስታወሻ እንዲህ ይላል : - “ በተለይ ከወንድ ልጆች ጋር የጾታ ግንኙነት የሚፈጽሙ ወንዶችን ለማመልከት ሳይሆን አይቀርም ” ] ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ቤት አታቅርብ ፤ ሁለቱም በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያጸይፉ ናቸውና ። ”
(trg)="39"> Не носи у дом Господа [ Јехове ] Бога својега ни по каком завјету плате курвине ни цијене од пса [ Нови свет превод Библије с објашњењима , фуснота : „ Вероватно педераста ; човека који има анални однос , посебно са младићима “ ] јер је обоје гад пред Господом [ Јеховом ] Богом твојим . “

(src)="37"> ይሖዋ እስራኤልን ለማስጠንቀቅ ነቢያትን ልኳል ።
(src)="38"> “ እግዚአብሔርም ማልዶ ተነሥቶ ባሪያዎቹን ነቢያትን ወደ እናንተ ላከ ፤ እናንተም አላደመጣችሁም ጆሮአችሁንም አላዘነበላችሁም ። ”
(trg)="40"> Јехова је пророцима дао налог да упозоре Израел : „ И сла вам Господ [ Јехова ] све слуге своје пророке за рана једнако , али не послушасте , нити пригнусте уха својега да би сте чули “ .

(src)="39"> ከዚህ ይልቅ እስራኤላውያን “ ከፍ ባለው ኮረብታ ሁሉ ላይ ፣ ቅጠሉ ከለመለመ ዛፍ ሁሉ በታች መስገጃዎችንና ሐውልቶችን የማምለኪያ ዐፀዶችን ለራሳቸው ሠሩ ።
(trg)="41"> Напротив , „ они начинише себи висине и ступове и лугове на сваком високом хуму и под сваким зеленим дрветом .

(src)="40"> በምድርም ውስጥ ሰዶማውያን [ የቤተ መቅደስ ወንድ አመንዝሮች አዓት ] [ የአዲሲቱ ዓለም የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የግርጌ ማስታወሻ “ የሴት ባሕርይ ያለው ወንድ ” ይለዋል ] ነበሩ ፤ ከእስራኤልም ልጆች ፊት እግዚአብሔር ያሳደዳቸውን የአሕዛብን ርኩሰት ሁሉ ያደርጉ ነበር ። ” ​ — 1 ነገሥት 14 : 23 , 24
(trg)="42"> А бијаше и аџувана [ Нови свет превод Библије с објашњењима , фуснота : „ немужевних “ ] у земљи и чињаху све гадове народа које бјеше истјерао Господ [ Јехова ] испред синова Израеловијех “ .

(src)="41"> ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲህ ሲል አስጠንቅቋቸዋል : - “ ከፍ ባለውም በረዘመውም ተራራ ላይ መኝታሽን አደረግሽ ፣ መሥዋዕትንም ትሰዊ ዘንድ ወደዚያ ወጣሽ ።
(trg)="43"> Пророк Исаија је писао : „ На гори високој уздигнутој свој си лежај поставила , и попела се онамо да приносиш жртву кланицу .

(src)="42"> ከመዝጊያውና ከመቃኑ በኋላ መታሰቢያሽን [ የጾታ ብልት ምስል ] አደረግሽ ፤ እኔን ትተሽ ለሌላ ተገልጠሻል ፣ ወጥተሽ መኝታሽን አስፍተሻል ፤ ቃል ኪዳንም ተጋባሻቸው ፣ [ የወንድ የጾታ ብልት ] ባየሽበትም ስፍራ ሁሉ መኝታቸውን ወደድሽ ። ” ​ — ኢሳይያስ 57 : 7 , 8 አን አሜሪካን ትራንስሌሽን
(trg)="44"> За врата и довратке метнула си спомен [ лик полног органа ] свој , далеко од мене свој лежај раскриваш , пењеш се на њ и шириш га .

(src)="43"> ሴቶች የጾታ ብልት ምስሎችን በመሥራት ከእነርሱ ጋር ይገናኙ እንደነበር ሲገልጽ “ ከሰጠሁሽም ከወርቄና ከብሬ የተሠራውን የክብርሽን ዕቃ ወስደሽ የወንድ ምስሎች ለራስሽ አድርገሻል አመንዝረሽባቸውማል [ ረክሰሽባቸውማል ሮተርሃም ትርጉም ] ” ይላል ። ​ — ሕዝቅኤል 16 : 17
(trg)="45"> Погађала си се с онима с којима си волела лијегати , све си више блудничила с њима гледајућ им мушку снагу [ мушки уд ] “ .

(src)="44"> እስራኤላውያን እውነተኛውን አምልኮ ከሐሰተኛው ጋር ቀላቅለዋል ።
(trg)="46"> Жене су правиле ликове полних органа и имале с њима полне односе , јер читамо : „ Начинила си себи мушке ликове и курвала си се с њима “ .

(src)="45"> በሲና ተራራ የወርቁን ጥጃ ሲያመልኩ የስነ ምግባር ብልግና ፈጽመዋል ፤ “ የይሖዋ በዓል ” ብለው አክብረዋል ።
(trg)="47"> Израелци су помешали право и криво обожавање .

(src)="46"> ከብዙ መቶ ዘመናት በኋላም እንኳ እውነተኛውን አምልኮ ከሐሰተኛው ጋር ይቀላቅሉ ነበር ።
(trg)="48"> На гори Синај обожавали су златно теле и чинили неморал , док су у исто време славили ’ празник Јехови ’ .

(src)="47"> ነቢዩ ኤልያስ ይህንን ድርጊታቸውን በማውገዝ እስከ መቼ ድረስ በሁለት አሳብ ታነክሳላችሁ ?
(trg)="50"> Пророк Илија их је због тога осудио речима : „ Докле ћете храмати на обе стране ?

(src)="48"> እግዚአብሔር አምላክ ቢሆን እርሱን ተከተሉ ፤ በኣል ግን አምላክ ቢሆን እርሱን ተከተሉ አለ ።
(trg)="51"> Ако је Господ [ Јехова ] Бог , идите за њим ; ако ли је Вал , идите за њим .

(src)="49"> ሕዝቡም አንዲት ቃል አልመለሱለትም ።
(trg)="52"> Али народ не одговори му ни ријечи “ .

(src)="50"> ” ምናሴ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ካደረገ በኋላ የባዕድ አማልክቱን አስወገደና ለይሖዋ የደህንነትና የምስጋና መሥዋዕት አቀረበ ።
(trg)="53"> Кад се Манасија поправио , одстранио је стране богове и принео Јехови жртве за народ и жртве захвалне .

(src)="51"> ይሁን እንጂ 2 ዜና መዋዕል 33 : 17 “ ሕዝቡ ግን ገና በኮረብታው መስገጃዎች ይሠዋ ነበር ፤ ቢሆንም ግን ለአምላኩ ለእግዚአብሔር ብቻ ነበር ” ይላል ።
(trg)="54"> Но , како стоји у 2 .
(trg)="55"> Дневника 33 : 17 ( Ст ) „ народ је још жртвовао по узвишицама , али само Јахви , својем Богу “ .

(src)="52"> ከጊዜ በኋላ ሐዋርያው ጳውሎስ “ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው ? ”
(trg)="56"> Израелци су вековима право обожавање Јехове прљали култом Вала и стога су кршили темељно начело које је касније апостол Павле изразио у облику питања : „ Какав ли склад између храма Божјега и идола ? “ .

(src)="53"> በማለት በጥያቄ መልክ ያስቀመጠውን መሠረታዊ ሥርዓት በመጣስ የእስራኤል ሕዝብ ለብዙ መቶ ዘመናት የይሖዋን እውነተኛ አምልኮ በበኣል አምልኮ ሲበክል ኖሯል ።
(trg)="57"> Тако је дошло до тога да су 740 . пре н.е .
(trg)="58"> Асирци заробили и одвели десет племена Израела , а 607 . пре н.е .

(src)="54"> አሥሩን የእስራኤል ነገዶች አሶራውያን በምርኮ የወሰዷቸው በ740 ከዘአበ ሲሆን የይሁዳ መንግሥት ሁለቱ ነገዶች በባቢሎናውያን በምርኮ የተወሰዱት ደግሞ በ607 ከዘአበ ነበር ።
(trg)="59"> Вавилонци су заробили двоплеменско краљевство Јуде .

(src)="55"> ሁለቱም ሕዝቦች ከነዓናውያን እንዳደረጉት ምድሪቷን አርክሰዋል ፤ ስለዚህም ከነዓናውያንን እንዳጋጠማቸው ሁሉ ምድሪቱ ሁለቱንም ሕዝቦች ተፍታቸዋለች ።
(trg)="60"> Обе нације су , исто као и Хананци , запрљале земљу , и обе нације су , као што је то био случај и са Хананцима , избљуване из земље .

(src)="56"> ዛሬ ያሉትስ ሕዝቦች ?
(trg)="61"> А шта је с данашњим нацијама ?

(src)="57"> አብያተ ክርስቲያኖቻቸው በሥነ ምግባር ብልግና የተበከሉ ናቸውን ?
(trg)="62"> Јесу ли њихове цркве упрљане неморалом ?

(src)="58"> ምድርን እየበከሉ ነውን ?
(trg)="63"> Прљају ли земљу ?

(src)="59"> እነሱስ ቢሆኑ ከምድር ላይ ይጠፉ ይሆንን ?
(trg)="64"> Да ли ће исто тако бити избљуване ?

(src)="62"> [ በገጽ 19 ላይ የሚገኝ ሥዕል ]
(trg)="65"> [ Слика на 24 . страни ]

(src)="63"> የሕፃናት ቅሪት የተቀበሩባቸው ማሠሮዎች
(trg)="66"> Глинене посуде са костима одојчади

(src)="64"> [ በገጽ 19 ላይ የሚገኝ ምንጭ ]
(trg)="67"> [ Истакнути текст на 25 . страни ]

(src)="65"> Lawrence E .
(src)="66"> Stager / Oriental Institute , University of Chicago
(trg)="68"> „ Пророци Вала и Астароте били су званични чедоморци “

# am/101989043.xml.gz
# sr_Cyrl/101989043.xml.gz


(src)="1"> ሕዝበ ክርስትና በከነዓናውያን መንገድ እየሄደች ነው
(trg)="1"> Хришћанаство иде путем Ханана

(src)="2"> ከነዓናውያን የነበራቸው ሃይማኖት ምንዝርን ፣ ዝሙትን ፣ ግብረ ሰዶምን እና ልጆችን መግደል ያካተተ ነበር ።
(trg)="2"> РЕЛИГИЈА Хананаца састојала се од блудништва , браколомства , хомосексуалности и чедоморства .

(src)="3"> በዚህም ምክንያት ምድሪቱ ተፋቻቸው ።
(trg)="3"> Зато их је земља избљувала .

(src)="4"> እስራኤላውያንም ተመሳሳይ መንገድ በመከተል ይህንን ጸያፍ ነገር ከይሖዋ አምልኮ ጋር በመቀላቀላቸው ምድሪቱ ተፋቻቸው ።
(trg)="4"> Израелци су опонашали ту религију и помешали њихове прљавштине с обожавањем Јехове , па је зато и њих земља избљувала .

(src)="5"> ዛሬም ቢሆን ክርስቲያን ነን የሚሉ ነገር ግን የጥንቱን የጾታ ብልግና ተከትለው የሚሄዱ ሰዎችና ሃይማኖቶች አሉ ።
(trg)="5"> Данас многи тврде да су хришћани , али опонашају неморалне поступке старог времена .

(src)="6"> ምንዝርና ዝሙት የተለመደ የዕለት ተዕለት ተግባር ሆኗል ።
(trg)="6"> Блудништво и браколомство постало је свакодневна појава .

(src)="7"> የግብረ ሰዶም ድርጊትና በማሕፀን ያሉ ሕፃናትን ሕይወት ማጥፋት በፍጥነት እያደጉና እየተስፋፉ መጥተዋል ።
(trg)="7"> Хомосексуалност и уништавање живота још у утроби узимају маха .

(src)="8"> በከነዓን በመቶዎች የሚቆጠሩ የማይፈለጉ ሕጻናት ለመሥዋዕት ይቀርቡ ነበር ፤ ዛሬ ደግሞ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሕፃናት እንደ ቁሻሻ እየተጠረጉ ነው ።
(trg)="8"> У Ханану се жртвовало на стотине нежељене деце ; данас абортусима на милионе — 55 милиона годишње .
(trg)="9"> ( Упореди 2 .

(src)="9"> ይህም አኃዝ በዓመት 55 ሚልዮን ይደርሳል ። ​ — ከዘጸአት 21 : 22 , 23 ጋር አወዳድር ።
(trg)="10"> Мојсијева 21 : 22 , 23 ) .

(src)="10"> ዛሬ የሕዝበ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት ጊዜ ያለፈበት ወይም ኋላ ቀር ሆነው ላለመታየት “ ሁሉም ያስኬዳል ” የሚለውን ዘመናዊ ፈሊጥ እየተከተሉ ነው ።
(trg)="11"> Да не би биле етикетиране као конзервативне , многе цркве хришћанства усвојиле су гесло : „ Све је дозвољено “ .

(src)="11"> ለተሰበሰቡት አዳማጮቹ ኮንዶም ለማደል ሲል ስብከቱን ቆም እንዳደረገው የዩኒታሪያን ዩኒቨርሳል ቄስ አንዳንዶቹም “ በጥንቃቄ ” የጾታ ኃጢአት የሚፈጽሙበትን ሁኔታ ሳይቀር ያመቻቹላቸዋል ።
(trg)="12"> Неки од њених заступника чак заступају „ сигуран “ сексуални грех .
(trg)="13"> На пример , један је свештеник унитаријанаца прекинуо своју проповед да би својој заједници поделио кондоме .

(src)="12"> የኤጲስቆጶሳውያን እምነት ተከታይ የሆነ አንድ የጋዜጣ አምድ አዘጋጅ ሲናገር “ በ1980ዎቹ ውስጥ የነበረችው የኤጲስቆጶሳውያን ቤተ ክርስቲያን የጌጥ ማከማቻ ሱቅ ሆና ነበር ።
(trg)="14"> Један уводничар , који сам припада епископалној цркви у САД , је рекао : „ Епископална црква 80 - тих година је теолошка трговина пуњеним птицама .

(src)="13"> ወቅታዊ መስሎ በሚታየው በማንኛውም ዓይነት ማሕበራዊ ዘርፍ ሁሉን አዘጋጅታ ለሕዝብ በማቅረብ ረገድ ልንመካባት የምንችል ናት ።
(trg)="15"> Можемо се поуздати да ће напунити и изложити све што се год чини најактуалнијим према друштвеном тренду .

(src)="14"> በአንዳንድ ዓመታት ወረቱ ፖለቲካ ነበር ።
(trg)="16"> У неким годинама то је политика .

(src)="15"> በዚህ ዓመት ደግሞ ጾታ ሆኗል ” ብሏል ።
(trg)="17"> Ове године то је секс . “

(src)="16"> በመሰጠት ላይ ያለውን አዲስ የጾታ ሥርዓተ ትምህርት በተመለከተም “ ክርስቲያኖች በተመሳሳይ ጾታና . . .
(src)="17"> ባልተጋቡ ሰዎች መካከል የሚደረገውን የጾታ ግንኙነት ደስታ ለመካፈል እምቢ የሚሉበት ጊዜ አልፏል ” የሚለውን ትምህርት ጠቅሷል ።
(trg)="18"> Он се позива на најновију научну тезу према којој су „ хришћани заостали ако не опраштају хомосексуалне односе . . . и срећу без венчанице “ .

(src)="18"> በኒው ዮርክ የሚገኙ አንድ የኤጲስቈጶሳውያን ጳጳስ “ ክፉውንና ደጉን በመለየት የተፈጸመ ግብረ ሰዶም ከሆነ አንድ ቀን እንደ አምላክ ፈቃድ ተደርጎ የሚታይበት ጊዜ ይመጣል ” ብለዋል ።
(trg)="19"> Један бискуп епископалне цркве мишљења је да ће „ хомосексуални односи , ако се одржавају са осећајем одговорности , једног дана бити прихваћени као Божја воља “ .

(src)="19"> በየሳምንቱ ከሚወጣው ዩናይትድ ሜቶዲስት ሪፖርተር ከተባለው ሃይማኖታዊ ጋዜጣ ጋር አብረው የሚሠሩት ሮይ ሆዋርድ ቤክ ኦን ቲን አይስ በተባለው መጽሐፋቸው “ በሥነ ምግባር ብልግና የሚወድቁት የቴሌቪዥን ወንጌላውያን ፣ ከፍተኛ ቦታ ላይ ያሉ ሰባኪዎች ፣ ጳጳሳት ፣ በጣም የታወቁና በስብከታቸው የተደነቁ መሪዎች ፣ ጎላ ብለው የሚታዩ መሪዎች ፣ የተከበሩ የትናንሽ አብያተ ክርስቲያናት ፓስተሮች ፣ ካህናት ፣ የጰንጠቆስጤ እምነት አባሎች ፣ ሊበራሎች ፣ ወግ አጥባቂዎች ሌሎቹም ተጨምረው ቤተ ክርስቲያን የኅብረተሰቡን ማሕበራዊ ሁኔታ በመለወጥ ረገድ ባላት ሚና ላይ ያተኮረ እንዴት ያለ ሐተታ ቀርቧል ! ”
(trg)="20"> Roy Howard Beck , који ради за религиозни недељник United Methodist Reporter , писао је у својој књизи На танком леду : „ На делу [ у неморалним поступцима ] били су ухваћени телевизијски јеванђелисти , популарни проповедници великих цркава , бискупи , познате вође харизматских покрета , веома угледне светске вође , поштовани сеоски чиновници , свештеници , духовничари , либерали , конзервативци — и тако даље .
(trg)="21"> Каква слика о задатку цркве да поправи друштво ! “

(src)="20"> በማለት ጽፈዋል ። ​ — ገጽ 214
(trg)="22"> ( страна 214 ) .

(src)="21"> የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን
(trg)="23"> Англиканска црква

(src)="22"> የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ፓርላማ ማለትም አጠቃላይ ሲኖዶሱ “ ምንዝር ፣ ዝሙት እና የግብረ ሰዶም ድርጊቶች ኃጢያት መሆናቸውን ” ለማረጋገጥ ድምፅ የሚሰጥ ጉባኤ በኅዳር 1987 ተካሄዶ ነበር ።
(trg)="24"> Парламент англиканске цркве , генерални синод , састао се у новембру 1987 . да би испитао предлог којим се од синода захтевало да да̂ изјаву да су „ блуд , браколомство и хомосексуални поступци грешни “ .

(src)="23"> የግብረ ሰዶማውያን ክርስቲያን ሴቶችና ወንዶች እንቅስቃሴ ዋና ጸሐፊ “ ይህ ነገር ውሳኔ አግኝቶ ቢጸድቅ ቤተ ክርስቲያኗን ያፈራርሳታል ፤ ይህንንም የከንተር ቤሪው ሊቀ ጳጳስ ያውቃሉ ።
(trg)="25"> Генерални секретар хришћанског покрета лезбејки и хомосексуалаца је изјавио : „ Кад би се прихватио тај предлог , црква би била упропашћена , а то надбискуп Canterbury - а зна .

(src)="24"> በአጠቃላይ ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚያክሉት የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት ግብረ ሰዶም ፈጻሚዎች እንደሆኑ እናምናለን ” በማለት ተናግረዋል ።
(trg)="26"> Верујемо да су отприлике 30 до 40 посто свештеника англиканске цркве хомосексуалци . “

(src)="25"> ፊሊፕ ኬኔዲ የተባሉ ሪፖርተር ጥቅምት 29 , 1987 ዴይሊ ኤክስፕሬስ በተባለው የእንግሊዝ ጋዜጣ ላይ “ ማርጋሬት ታቸር የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ለሕዝቡ በቂ የሥነ ምግባር መመሪያ ለመስጠት ባለመቻላቸው የሰነዘሩት ወቀሳ በአሥር ዓመቱ ውስጥ ከታዩት ሁሉ ይበልጣል ተብሎ የተነገረለትን የቄሶች ሽኩቻ ይበልጥ ያጋልጠዋል ።
(trg)="27"> Новинарка Филипа Кенеди писала је у енглеском Daily Express - у од 29 . октобра 1987 : „ Напад Маргарет Тачер на црквене вође ради промашаја пружања довољног моралног вођства нацији додатно ће распирити свађу која обећава да ће постати једна од највећих борби међу клерикалцима у овој деценији .

(src)="26"> ምክንያቱም ጳጳሳቱ በጠቅላላና በተለይም በካንተርቤሪ የሚገኙት ሊቃነ ጳጳሳት የወላዋዮችና የቀባዣሪዎች ክምችት መሆናቸውን የተረዱት ጠቅላይ ሚንስትሯ ብቻ አለመሆናቸው ነው ። ”
(trg)="28"> Није само она мишљења да су бискупи у опште , а посебно надбискуп Canterbury - а , гомила досадних плитких брбљиваца . “

(src)="27"> በኅዳር 11 , 1987 ጉባኤው ሲካሄድ ጉዳዩ አልዋጥ ያለ ትልቅ ክኒን ሆኖባቸው ነበር ።
(trg)="29"> новембра 1987 . расправљало се о том предлогу .

(src)="28"> ከዚያም ብዙዎቹ በተስማሙበት ደካማ የማሻሻያ ሐሳብ አወራረዱት ።
(trg)="30"> Сматрало се да би то била сувише горка пилула , па је став нагло промењен у ослабљену верзију , која је спремно прихваћена .

(src)="29"> በመሆኑም እንደተባለለት “ የአሥርተ ዓመቱ ታላቅ የቀሳውስት ሽኩቻ ” ሳይሆን ቀረ ።
(trg)="31"> Тако није дошло до једне „ од највећих борби међу клерикалцима “ .

(src)="30"> ሁኔታው ሁሉ ተስፋ የሚያስቆርጥ ሆኖ ተጠናቀቀ ።
(trg)="32"> Предлог је пропао .

(src)="31"> ለታይታ የተቀመጡት ቄሶች ራሳቸውን ቀበሩ ፣ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ተሽሎከለኩ ፣ ለማስመሰል ሞከሩ ፣ ከአቋማቸውም አፈገፈጉ ።
(trg)="33"> Бискупи су се гуркали , негодовали климањем главе , извијали се , привидно се ударали и измицали .

(src)="32"> የጠቅላይ ሲኖዶሱ ውሳኔ እንዲህ የሚል ነበር : - እንደ ደንቡ የጾታ ግንኙነት መፈጸም ያለበት ቋሚ በሆነ ጋብቻ ከተሳሰሩ ብቻ ነው ፤ ምንዝርና ዝሙት ይህን ሥርዓት የሚጻረሩ ኃጢአቶች ናቸው ፤ ግብረ ሰዶማዊ የጾታ ግንኙነት ግን ይህንን ሥርዓት አይፈጽምም ፤ ክርስቲያኖች ሁሉ የጾታ ሥነ ምግባርን ጨምሮ በሁሉም የሥነ ምግባር ዘርፍ ምሳሌ መሆን አለባቸው ።
(trg)="34"> Одлука генералног синода : „ Идеал је полни однос у трајној брачној вези ; блуд и прељуба су грех против тог идеала ; хомосексуални полни односи не одговарају том идеалу ; и сви хришћани би требали да буду примерни на свим подручјима морала , укључујући и полни морал .

(src)="33"> ግብረ ሰዶም ከምንዝርና ከዝሙት ይልቅ ቀለል ብሎ ታይቷል ፤ ምንዝርና ዝሙት ግን ከሥርዓቱ ተጻራሪ እንደሆኑ ተደርገው ሲገለጹ ግብረ ሰዶም የፈጸመ ግን እንዲያው ሥርዓቱን እንዳላሟላ ብቻ ተደርጎ ታይቷል ።
(trg)="35"> Хомосексуални односи се у поређењу са блудом и прељубом процењују као мање озбиљни — ово последње је грех против идеала , док хомосексуалност само не одговара том идеалу .

(src)="34"> አመንዝሮቹ አይወገዱም ።
(src)="35"> ዝሙት የሚፈጽሙትም ከሥራቸው አይባረሩም ።
(trg)="36"> Не предузимају се кораци против блудника и прељубника .

(src)="36"> ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙ ቀሳውስትና ገበዛትም ነጻ ሆነዋል ።
(trg)="37"> Хомосексуалност међу свештеницима и њиховим заменицима се прикрива .

(src)="37"> ሲኖዶሱ ያሰማው መለከት ትርጉም የለሽ ነበር ፤ በደብር አለቃው በቶኒ ሃይተን የቀረበው የመጀመሪያ ጥያቄም ተድበስብሶ ቀረ ።
(trg)="38"> Труба синода дала је нејасан глас , и првобитни предлог који је дао свештеник Toni Higton пао је у заборав .

(src)="38"> ይሁንና በጉባኤው ለተላለፈው ደካማ ውሳኔ ድጋፍ መስጠቱ እንግዳ ነገር ሲሆን በውጤቱም “ በጣም በጣም ተደስቶ ” ነበር ።
(trg)="39"> Чудно је да је и он сам гласао за ослабљену верзију и да је са резултатом био „ врло , врло задовољан “ .