# am/102013000.xml.gz
# quz/102013000.xml.gz


(src)="1"> የርዕስ ማውጫ
(trg)="1"> Kaykunamanta yachachin

(src)="2"> © 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania .
(trg)="2"> © 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania .

(src)="3"> All rights reserved .
(trg)="3"> Todos los derechos reservados .

(src)="4"> 3 ከዓለም አካባቢ
(trg)="4"> 3 Pachantinmanta willakuykuna

(src)="5"> 4 ለቤተሰብ
(trg)="5"> 4 Familiakunapaq yanapaykuna

(src)="6"> በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ
(trg)="6"> ¿ Imaynatan wayna wawaykiwan parlariwaq ?

(src)="7"> 6 ቃለ ምልልስ
(trg)="7"> 6 Tapusun

(src)="8"> የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች ?
(trg)="8"> Cienciamanta iñiyninmantawan willan

(src)="9"> 12 አገሮችና ሕዝቦች
(trg)="9"> 12 Huk llaqtakuna

(src)="10"> ካሜሩንን እንጎብኝ
(trg)="10"> Camerún nacionta visitasun

(src)="11"> 14 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?
(trg)="11"> 14 ¿ Ima ninmi Biblia ?

(src)="12"> ገነት
(trg)="12"> Paraíso

(src)="13"> 16 ንድፍ አውጪ አለው ?
(trg)="13"> 16 ¿ Kikillanmantachu paqarimurqan ?

(src)="14"> የባር ቴይልድ ጎድዊት አቅጣጫ የማወቅ ችሎታ
(trg)="14"> Aguja colipinta , ¿ imaynapin karuta phalan ?

(src)="15"> ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
(trg)="15"> INTERNETPI ASTAWAN YACHAY

(src)="16"> www.jw.org
(trg)="16"> www.jw.org / es

(src)="17"> ወጣቶች
(trg)="17"> WAYNA - SIPASKUNA

(src)="18"> የወጣቶች ጥያቄ . . .
(trg)="18"> WAYNA - SIPASKUNAQ TAPUKUSQAN

(src)="19"> ፆታዊ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል ?
(trg)="19"> ¿ Imatan ruwayman millaykunata niwaqtinku ?

(src)="20"> “ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያለሁ ወንዶች ልጆች ከኋላዬ የጡት መያዣዬን እየጎተቱ የብልግና ሐሳቦችን ይናገሩ ለምሳሌ ከእነሱ ጋር የፆታ ግንኙነት ብፈጽም ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ይናገሩ ነበር ” በማለት ኮሬታ የተባለች ወጣት ተናግራለች ።
(trg)="20"> Coretta nin : “ 13 , 14 watayoq kashaqtiymi escuelapi waynakuna qhepaymanta sostenniyta chutawaqku .
(trg)="21"> Hinaspan kay qhelli simikunata niwaqku : ‘ Ñoqawan puñunki chayqa ancha kusisqan kanki ’ ” , nispa .

(src)="21"> አንቺ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ቢያጋጥምሽ ምን ታደርጊ ነበር ?
(trg)="22"> ¿ Imatan qan ruwawaq chhaynapi tarikuspa ?

(src)="23"> ( በእንግሊዝኛ “ ባይብል ቲቺንግስ / ቲንኤጀርስ ” በሚለው ሥር ይገኛል )
(trg)="23"> Imachus ruwanaykita yachaspaqa atipankin chaykunata .

(src)="24"> ልጆች
(trg)="24"> WAWAKUNAPAQ

(src)="25"> የሥዕል ጨዋታ
(trg)="25"> DIBUJOPI RUWANAPAQ

(src)="26"> ሥዕሉን ከኢንተርኔት ላይ አውርዳችሁ ካተማችሁ በኋላ ከልጆቻችሁ ጋር ሆናችሁ ይህን መልመጃ ሥሩ ።
(trg)="26"> Kay dibujota Internetmanta horqoy , chaytataq wawaykikunawan ruway .

(src)="28"> ( በእንግሊዝኛ “ ባይብል ቲቺንግስ / ችልድረን ” በሚለው ሥር ይገኛል )
(trg)="27"> Bibliapi kaq runakunamanta yachachiy , yanapaytaq Bibliapi kamachikuykunata reqsinanpaq .

# am/102013001.xml.gz
# quz/102013001.xml.gz


(src)="1"> ሚያዝያ 2010 በሜክሲኮ ባሕረ ሰላጤ በሚገኝ ነዳጅ ማውጫ ላይ አደጋ በመድረሱ ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ዘይት ለሦስት ወራት ያህል ባሕሩ ውስጥ ፈሰሰ ።
(trg)="1"> 2010 watapi abril killapin lamar - qocha ukhumanta petroleota horqoshaqtinku kinsa killa hunt’a sinchi askha petróleo , gas ima qochaman hich’akurqan .

(src)="2"> አንድ የተመራማሪዎች ቡድን ባካሄደው ጥናት መሠረት አደጋው ከደረሰ ከሁለት ወር ተኩል በኋላ አንዳንዶቹ በካይ መርዞች እንደተወገዱ ተደርሶበታል ፤ ተመራማሪዎቹ ሜቴይን የተባለውን ጋዝ የሚወዱ ባክቴሪያዎች እነዚህን መርዞች በልተዋቸው ሊሆን እንደሚችል ደምድመዋል ።
(trg)="2"> Iskay killa kuskan qhepamanmi investigaqkuna repararqanku unuta qhellichaq metano nisqa chinkapusqanta .

(src)="3"> አንዳንዶቹ ተመራማሪዎች ግን ይህ መሆኑን ይጠራጠራሉ ።
(trg)="3"> Chaymi nirqanku chaykunataqa mana rikuna kuruchakuna misk’illikuspa mikhupusqanta .

(src)="4"> እነዚህ ተመራማሪዎች አብዛኛው የነዳጅ ዘይት ውቅያኖሱ ውስጥ እንደዘቀጠ ይሰማቸዋል ።
(trg)="4"> Chaymanta yachaq wakin runakunan ichaqa mana chayta creenkuchu , ninkutaqmi petroleoqa unuman chinkayapusqanta .

(src)="5"> ሩሲስካያ ጋዝዬታ የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው በሩሲያ ከ18 እስከ 35 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል 59 በመቶ የሚሆኑት “ በሕይወትህ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግህ ከምታምንባቸው የሥነ ምግባር ደንቦችና መሥፈርቶች ጋር የሚጋጭ ነገር ለማድረግ የምትገደድበት ጊዜ ” እንደሚኖር ይሰማቸዋል ።
(trg)="5"> Rusia nacionmanta runakunata tapuqtinkun yachakurqan sapa 100 runakunamanta 59 runakuna 18 - 35 watayoqkuna , “ allin kaqta yachashaspa munasqankuta aypanankurayku mayninqa mana allinkuna ruwasqankuta ” ( periodico Rossiiskaya Gazeta ) .

(src)="6"> ብዙ ዘመን ያስቆጠሩ አንዳንድ ቆረቆንዳዎች ( ከላይ እንደሚታየው ዓይነት ) እንደሚጠቁሙት ቢያንስ ከ3,000 ዓመታት በፊት በሰሜናዊ ፔሩ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ፈንዲሻ ያፈኩ እንዲሁም የበቆሎ ዱቄት ይጠቀሙ ነበር ።
(trg)="6"> Ñawpa tiempo choqllota tarisqankun ( kay hawapi kasqan hina ) rikuchin , 3.000 wata ñawpaqmantaña Perú nacionpi saramanta hank’ata , hak’uta ima ruwakusqanta .

(src)="7"> ሉቾ ሶራቪቶ ደ ፍራንቼስኪ የተባሉት የአድሪኣ ሮቪጎ ጳጳስ ፣ ሃይማኖታዊ መልእክት “ ለሰዎች በግለሰብ ደረጃ ሊደርሳቸው ” እንደሚገባ ያምናሉ ።
(trg)="7"> Adria - Rovigo nisqamanta obispo católico Lucio Soravito De Franceschi nin , runakunaq tiyasqanta rispa “ kikin runakunawan ” Diosmanta rimana kasqanta .

(src)="8"> እኚህ የካቶሊክ ጳጳስ እንዲህ ብለዋል ፦ “ ለመንጎቻችን የምናደርገው እንክብካቤ የቤተ ክርስቲያን ደወል ከመደወል አልፎ የሰዎች ቤት ድረስ ሄዶ በማንኳኳት ግለሰቦችን መርዳትን የሚያካትት ሊሆን ይገባል ። ”
(trg)="8"> “ Pastorkunaqa iglesiapi campanata tocananchismantaqa runakunaq punkuntan takananchis ” , nispa .

(src)="9"> ለሕክምና አገልግሎት የሚውል አንድ ኪሎ የአውራሪስ ቀንድ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ የሚሸጥበት ዋጋ 65,000 የአሜሪካ ዶላር ደርሷል ።
(trg)="9"> Pakallapi hampipaq vendesqanku rinoceronteq waqranmi astawan valepushan , kunanqa huk kilollan 65.000 dólares valen .

(src)="10"> በ2011 በደቡብ አፍሪካ ብቻ 448 አውራሪሶች በአዳኞች እንደተገደሉ ሪፖርት ተደርጓል ።
(trg)="10"> Chaymi 2011 watapi Sudáfrica ladollapi 448 rinocerontekunata wañuchirqanku .

(src)="11"> እነዚህን ቀንዶች የሚፈልጉ ወንበዴዎች በአውሮፓ የሚገኙ ሙዚየሞችንና የጨረታ ሽያጭ የሚካሄድባቸውን ቤቶች ሰብረው ገብተዋል ።
(trg)="11"> Hinaspapas suwakunan museokunaman , imaymana vendenanku wasikunaman ima haykurqanku waqrakunata maskhaspa .

(src)="12"> በአውሮፓ ባሉ መካነ አራዊት የሚገኙ አውራሪሶች እንኳ ሕይወታቸው አደጋ ላይ እንደሆነ እየተነገረ ነው ።
(trg)="12"> Chaysi Zoológico nisqakunapi kaq rinocerontekunata allinta cuidashanku .

# am/102013002.xml.gz
# quz/102013002.xml.gz


(src)="1"> ለቤተሰብ | የወላጅ ሚና
(trg)="1"> FAMILIAKUNAPAQ YANAPAYKUNA | WAWAKUNATA UYWASPA

(src)="2"> ልጃችሁ ትንሽ እያለ ሁሉንም ነገር ይነግራችሁ ነበር ።
(trg)="2"> Wawallaraq kashaspaqa lliwtan willaq kasunki , wayna kapuspan ichaqa manaña imatapas willasunkichu .

(src)="3"> ከጎረመሰ በኋላ ግን ምንም ነገር ሊነግራችሁ አይፈልግም ።
(trg)="3"> Paywan rimayta munaqtiykin , “ ari ” , “ manan ” nispalla kutichisunku otaq phiñakuspa wasiykipi ch’aqwata hatarichin .

(src)="4"> ልታነጋግሩት ስትሞክሩ አጫጭር መልሶችን ይሰጣችኋል ፤ አሊያም ወደ ጦፈ ክርክር የሚመራ ነገር ይናገራል ።
(trg)="4"> Ichaqa ama pisi kallpayaychu , atillankin wayna wawaykiwan parlariyta .

(src)="6"> በመጀመሪያ ግን ለዚህ ተፈታታኝ ሁኔታ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሁለት ነገሮችን እንመልከት ።
(trg)="5"> Chaypaqqa ñawpaqtan entiendenayki imarayku wawakuna chhaynaman tukupusqankuta .

(src)="7"> *
(trg)="6"> *

(src)="8"> ነፃነት መፈለግ ።
(trg)="7"> Paykunallamanta ruwayta munasqankurayku .

(src)="10"> እርግጥ ነው ፣ አንዳንድ ልጆች ሊሰጣቸው ከሚገባው በላይ ነፃነት ይፈልጋሉ ፤ በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ወላጆች የሚሰጡት ነፃነት መስጠት ከሚገባቸው ያነሰ ነው ።
(trg)="8"> Huk wayna allin poqosqa runaman tukupunanpaqqa pasajero hina kasqanmantan pisi - pisimanta choferman hina tukupunqa , millay carreterakunapitaq manejanan kanqa .

(src)="11"> በዚህ ምክንያት የሚፈጠረው አለመግባባት ደግሞ በወላጆች እና በልጆች መካከል ከፍተኛ ጦርነት ሊያስነሳ ይችላል ።
(trg)="9"> Chaymi wakin waynakuna paykunallamantaña imatapas ruwayta munanku , wakin tayta - mamakunataq nishuta hark’apunku .
(trg)="10"> Chhaynata mana entiendenakuqtinkun ch’aqwaykuna hatarin .

(src)="12"> የ16 ዓመቱ ብራድ * እንዲህ በማለት ያማርራል ፦ “ ወላጆቼ እያንዳንዱን የሕይወቴን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ጥረት ያደርጋሉ ።
(trg)="11"> Chaymanta quejakuspan 16 watayoq Braulio * nin : “ Tayta - mamayqa ima ruway munasqaytapas nishutan harkakuwan , 18 watayoq kaqtiy hinallata hark’akuwanqaku chayqa wasiymantan ripusaq ” , nispa .

(src)="14"> የማመዛዘን ችሎታ ።
(trg)="12"> Huk hinataña yuyaykusqankurayku .

(src)="15"> ትናንሽ ልጆች ነገሮችን የሚያስቡት ቀጥተኛ በሆነ መንገድ ይኸውም አንድ ነገር ወይ ትክክል አሊያም ስህተት ነው ከሚለው አንጻር ብቻ ነው ።
(trg)="13"> Huch’uy wawakunaqa manan sasapaqchu imatapas qhawarinku , paykunapaqqa tukuypas yanawan yuraqwan kanman hinallan .

(src)="17"> ይህም የማመዛዘን ችሎታቸው እንደዳበረ የሚያሳይ ሲሆን ብስለት በሚንጸባረቅበት መንገድ ለማሰብም ይረዳቸዋል ።
(trg)="14"> Waynakunan ichaqa sasa entiendena kaqkunapi yuyaykunku , chaytaqmi yanapanqa allin yuyayniyoq waynaman tukupunanpaq .
(trg)="15"> Rikusunchis imaynas chay kasqanta .

(src)="19"> ለዚህ ልጅ አለማዳላት ወይም ፍትሕ በቀላሉ በሒሳብ ስሌት ሊቀመጥ የሚችል ነገር ነው ።
(trg)="16"> Wawakunaqa manan imamantapas sasachakunkuchu , huk maman galletata iskayman p’akispa hukta huk wawanman qon huktataq wawqechanman , chaytan paykunaqa chaninpaq qhawarinku .

(src)="20"> በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ግን ፍትሕ ከዚህ በላይ ውስብስብ እንደሆነ ይገነዘባሉ ።
(trg)="17"> Waynakunan ichaqa huk hinamantaña imachus chanin kay kasqanta qhawarinku .

(src)="23"> በእርግጥ ይህ ሌላም ውጤት አለው ።
(trg)="18"> Allin reparaq kaymi yanapanqa chhayna sasa entiendena kaqkunata entiendenanpaq .

(src)="24"> የማመዛዘን ችሎታውን ማዳበሩ በአንዳንድ ጉዳዮች ከእናንተ የተለየ አመለካከት እንዲኖረው ሊያደርገው ይችላል ።
(trg)="19"> Ichaqa chay reparaq kasqanmi tanqaykunman qankuna contra hatarinanpaq .

(src)="25"> ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ተጨዋወቱ ።
(trg)="20"> Atikusqanman hina rimapayay .

(src)="26"> የተገኙትን አጋጣሚዎች በሙሉ ለመጨዋወት ተጠቀሙባቸው ።
(trg)="21"> Familia ukhupi thak kay kashaqtinmi rimawaqchis .

(src)="27"> ለምሳሌ ያህል ፣ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ከወላጆቻቸው ጋር ፊት ለፊት ሳይሆን ጎን ለጎን ሆነው ሲሠሩ ወይም በመኪና ሲሄዱ ማውራት እንደሚቀላቸው አንዳንዶች ተገንዝበዋል ። — የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ፦ ዘዳግም 6 : 6 , 7
(trg)="22"> Wakin tayta - mamakunaqa uya - uyapura wawankuwan parlarinankumantaqa wasipi ruwanakunata kuska ruwaspa , carropi viajashaspan parlarinku , chaymi paykunataqa yanapan ( Bibliaq yachachikuynin : Deuteronomio 6 : 6 , 7 ) .

(src)="28"> ብዙ አትናገሩ ።
(trg)="23"> Imachus ninallaykita niy .

(src)="29"> በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ እስክትካረሩ ድረስ መከራከር የለባችሁም ።
(trg)="24"> Yuyaymanachiyta munaspaqa ama ch’aqwata hatarichinaykikamachu rimapayay .

(src)="30"> ከዚህ ይልቅ ነጥቡን ተናገሩና አቁሙ ።
(trg)="25"> Imachus ninallaykita nispa upallapuy .

(src)="32"> እንዲህ እንዲያደርግ አጋጣሚውን ስጡት ። — የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ፦ ምሳሌ 1 : 1 - 4
(trg)="26"> Chay qhepamanñan sapallan kashaspa nisqaykita yuyarispa chaykunapi yuyaymananqa , chaypaqqa tiempotan qonayki ( Bibliaq yachachikuynin : Proverbios 1 : 1 - 4 ) .

(src)="33"> አዳምጡ ፤ እንዲሁም ግትር አትሁኑ ።
(trg)="27"> Uyariq kay amataq sinchita hark’aychu .

(src)="34"> ልጃችሁ የገጠመውን ችግር በደንብ መረዳት እንድትችሉ ሲናገር አታቋርጡት ፤ እንዲሁም በጥሞና አዳምጡት ።
(trg)="28"> Imachus yuyaykusqanta allinta entiendenaykipaqqa makilla uyariy .

(src)="35"> መልስ በምትሰጡበት ጊዜ ምክንያታዊ ሁኑ ።
(trg)="29"> Rimanaykipaq tupasuqtiykitaq ama sinchita imatapas hark’akuspalla kutichiy .

(src)="36"> ያወጣችሁትን ደንብ በግትርነት ለማስከበር የምትጥሩ ከሆነ ልጃችሁ ማምለጫ ቀዳዳ መፈለጉ አይቀርም ።
(trg)="30"> Sichus sasa kamachikuykunata churanki chayqa pakallapin imatapas ruwayta qallarinqa .
(trg)="31"> Huk qelqan nin : “ Chaymi waynakuna pakallapi huk hinamanta kawsapunku .

(src)="37"> ስቴይንግ ኮኔክትድ ቱ ዩር ቲኔጀር የተባለው መጽሐፍ እንዲህ በማለት ያስጠነቅቃል ፦ “ ልጆች ሁለት ዓይነት ኑሮ መኖር የሚጀምሩት በዚህ ጊዜ ነው ።
(trg)="32"> Tayta - mamakuna imatachus uyariyta munanku chayllatan willanku sapanku kaspataq tukuy munasqankuta ruwanku ” , nispa ( Sapakutilla wayna wawaykiwan parlay , inglés simipi ) .

(src)="38"> በአንድ በኩል ወላጆቻቸው መስማት የሚፈልጉትን ነገር የሚናገሩ ሲሆን ከወላጆቻቸው እይታ ሲሰወሩ ደግሞ ደስ የሚያሰኛቸውን ነገር ያደርጋሉ ። ” — የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ፦ ፊልጵስዩስ 4 : 5
(trg)="33"> ( Bibliaq yachachikuynin : Filipenses 4 : 5 . )

(src)="39"> ተረጋጉ ።
(trg)="34"> Ama usqhayllaqa phiñakuychu .

(src)="41"> አክላም “ ይህ ደግሞ እኔን ስለሚያበሳጨኝ ንግግራችን ወዲያውኑ ወደ ጦፈ ክርክር ይቀየራል ” ብላለች ።
(trg)="35"> Kari sutiyoq sipasmi willakun : “ Mamaywan rimayta mana tupachiqtiykuqa sientekunmi ima nisqaywanpas , chaymi ñoqapas phiñakullanitaq chay qhepamantaq ch’aqwa hatarin ” , nispa .

(src)="42"> እንግዲያው ልጃችሁን ከመቆጣት ይልቅ ስሜቱን እንደተረዳችሁ በሚያሳይ መንገድ ተናገሩ ።
(trg)="36"> Usqhaylla phiñakunaykimantaqa wawaykipi interesakusqaykita rikuchiy .

(src)="44"> ከማለት ይልቅ “ ጉዳዩ አንተን ምን ያህል እንዳሳሰበህ ይገባኛል ” ብትሉ የተሻለ ነው ። — የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ፦ ምሳሌ 10 : 19
(trg)="37"> “ ¡ Chaymantachu llakikunki ! ” , nispa ninaykimantaqa niwaqmi : “ Entiendenin imayna sientekusqaykita ” , nispa ( Bibliaq yachachikuynin : Proverbios 10 : 19 ) .

(src)="45"> በተቻለ መጠን ከማስገደድ ይልቅ ለመምራት ሞክሩ ።
(trg)="38"> Yanapay sasachakuyninta allichananpaq .

(src)="46"> የልጃችሁ የማመዛዘን ችሎታ ፣ መዳበር ከሚያስፈልገው ጡንቻ ጋር ሊመሳሰል ይችላል ።
(trg)="39"> Waynakuna reparaq kayta yachayninkuqa cuerponchis kallpayoq kananpaq ejercicio ruwaymanmi rikch’akun .

(src)="47"> በመሆኑም ልጃችሁ አጣብቂኝ የሆነ ሁኔታ ሲያጋጥመው የእሱ ጡንቻ እንዲፍታታ እናንተ “ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ” አትሥሩለት ፤ በሌላ አባባል ውሳኔ ልታደርጉለት አይገባም ።
(trg)="40"> Wawayki ima sasachakuypipas tarikuqtinqa pay kikinmi allichanan , manan qanchu paypa rantinpi “ ejerciciota ruwanayki ” .

(src)="48"> በጉዳዩ ላይ ስትወያዩ የመፍትሔ ሐሳብ እንዲያፈልቅ ዕድል ስጡት ።
(trg)="41"> Chay sasachakuymanta wawaykiwan parlarispa yanapay pay kikinmanta imayna allichayta qhawarinanpaq .

(src)="50"> ለአንድ ለሁለት ቀን አስብባቸው ፤ ከዚያም የመረጥከውን የመፍትሔ ሐሳብና የመረጥክበትን ምክንያት እንደገና እንወያይበታለን ። ” — የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ፦ ዕብራውያን 5 : 14
(trg)="42"> Imakunachus ruway atikusqanta qhawariqtintaq niwaq : “ Iskay p’unchayta hina chaykunapi yuyaykuy chay qhepamantaq rimasun imachus decidesqaykimanta ” , nispa ( Bibliaq yachachikuynin : Hebreos 5 : 14 ) .

(src)="51"> በዚህ ርዕስ ውስጥ በአሥራዎቹ ዕድሜ ስለሚገኙ ወጣቶች ስንናገር በወንድ ፆታ የተጠቀምን ቢሆንም የቀረቡት ነጥቦች ለሁለቱም ፆታዎች ይሠራሉ ።
(trg)="43"> Kay temapi waynakunallamanta rimashan chaypas , sipaskunatapas yanapanqan .
(trg)="44"> Sutikunan cambiakun .

(src)="52"> በዚህ ርዕስ ውስጥ የተጠቀሱት ስሞች ተቀይረዋል ።
(trg)="45"> “ Llapaykichis usqhaylla uyariq kaychis , ichaqa allin yuyaywan rimaychis , amataq usqhayllachu phiñakuychis . ”

(src)="53"> “ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ፣ ለመናገር የዘገየና ለቁጣ የዘገየ መሆን አለበት ። ” — ያዕቆብ 1 : 19
(trg)="46"> “ Llamp’u simiwan kutichikuqqa phiñakuytan thasnun . ”

(src)="54"> “ የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል ። ” — ምሳሌ 15 : 1
(trg)="47"> ( Proverbios 15 : 1 )

(src)="55"> “ ልጆቻችሁን አታስመርሯቸው ፤ ከዚህ ይልቅ በእውነተኛው ክርስትና በማሠልጠንና በመምከር በርኅራኄ አሳድጓቸው ። ” — ኤፌሶን 6 : 4 ዘ ኒው ቴስታመንት ኢን ሞደርን ስፒች ፣ በሪቻርድ ፍራንሲስ ዌይማውዝ የተዘጋጀ
(trg)="48"> “ Wawaykichista ama phiñachiychischu aswanpas kasuchikuspa uywaychis , Señormanta yachachispa . ”

(src)="57"> ስሜታችሁንስ እንዲረዱላችሁ ትመኛላችሁ ?
(trg)="49"> ¿ Munankichu tayta - mamayki ima ruwanaykipaqpas permiso qonasuykita ?

(src)="59"> እንዴት ?
(trg)="50"> ¿ Astawan entiendenasuykitachu munanki ?