# am/101999731.xml.gz
# mr/101999731.xml.gz


(src)="1"> ከዓለም አካባቢ
(src)="2"> አሰልቺ ሥራ ጤናን ያቃውሳል
(trg)="1"> जगावरील दृष्टिक्षेप

(src)="3"> ጀርመን በሚኖሩ 50,000 ሠራተኞች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት እንዳሳየው ብዙ ነገር የማይጠይቅ ቀላል ሥራ የሚሠሩ ሰዎች ሥራ ከሚበዛባቸው ሰዎች ይልቅ ለሕመም የተጋለጡ ናቸው ።
(trg)="2"> अमेरिका — कैद्यांचा बालेकिल्ला

(src)="4"> ኦግስበርገ አልጌማይነ የተባለው ጋዜጣ እንደገለጸው “ ድግግሞሽ የበዛበት ሥራ የሚሠሩና በሌሎች ጫንቃ ላይ ተደግፈው የሚሠሩ ሠራተኞች የመታመም አጋጣሚያቸው ከፍተኛ ጥሮሽ የሚጠይቅ ሥራ ከሚሠሩ ሠራተኞች ከሁለት እጥፍ በላይ እንደሆነ ” ተረጋግጧል ።
(trg)="3"> “ सध्या अमेरिकेत कारावासात असणाऱ्‍यांची संख्या कोणत्याही लोकशाही आणि हुकूमशाही राष्ट्रांत असलेल्या कैद्यांपेक्षाही अधिक आहे , ” असे दि इकोनॉमिस्ट नियतकालिक म्हणते .

(src)="5"> ብዙ ነገር የማይጠይቅ ቀላል ሥራ የሚሠሩ ሠራተኞችን ያክል ከሥራ ጋር በተያያዘ ውጥረት በተደጋጋሚ ለረዥም ጊዜ ከሥራ ገበታው የሚቀር ሠራተኛ የለም ።
(trg)="4"> “ गेल्या वर्षी दर १५० [ अमेरिकन ] रहिवाशांपैकी ( यात मुले सुद्धा आली ) एका जणाला गजाआड करण्यात आले होते . ”

(src)="6"> በዘገባው መሠረት ሥራቸው ብዙም ጥረት የማይጠይቅባቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ “ በደም ግፊት ፣ በጨጓራና በአንጀት እንዲሁም በጀርባና በመገጣጠሚያ አካላት ሕመም ይሠቃያሉ ። ”
(src)="7"> ከቤት እንስሳት ጋር መወዳጀት ለጤና ይበጃል ?
(trg)="5"> अमेरिकेतील कारावासाचे प्रमाण जपानच्या तुलनेत २० पट , कॅनडाच्या तुलनेत ६ पट आणि पश्‍चिम युरोपियन देशांच्या तुलनेत ५ ते १० पट अधिक आहे .

(src)="8"> “ አንድ ሰው ከቤት እንስሳት ጋር መወዳጀቱ የሐኪም ቤት ደንበኛ እንዳይሆን ሊረዳው ይችላል ” በማለት ዘ ቶሮንቶ ስታር ተናግሯል ።
(trg)="6"> सन १९८० पासून आजपर्यंत संयुक्‍त संस्थानांतील कैद्यांची संख्या चौपट झाली आहे .

(src)="9"> ባለፈው አሥርተ ዓመት የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች እንዳመለከቱት “ የእንስሳት ወዳጆች የሚሰማቸው ውጥረት አነስተኛ ከመሆኑም በላይ ለምርመራም ወደ ሐኪም ዘንድ የሚሄዱት አልፎ አልፎ ነው ።
(trg)="7"> सध्या कैदखान्यात खितपत पडलेल्या ४,००,००० हून अधिक कैद्यांना ड्रग्सच्या आरोपाखाली कैद केली असली तरी १९८८ पासून आजपर्यंत ड्रग्सचा दुरुपयोग करणाऱ्‍या लोकांमध्ये काहीएक फरक पडलेला नाही .

(src)="10"> ሌላው ቀርቶ ከድንገተኛ የልብ ድካም ሕመም ማገገም የሚችሉበት አጋጣሚ የሰፋ ሆኖ ተገኝቷል ።
(src)="11"> አንድ እንስሳ በስትሮክ ሳቢያ የታመሙ ሰዎች ኃይላቸው እንዲታደስና የአእምሮ ሕመምተኛ የሆኑት ደግሞ ከጭንቀታቸው ማረፍ እንዲችሉ ሊረዳ ይችላል ።
(trg)="8"> तेव्हा , दि इकोनॉमिस्ट नियतकालिक असा प्रश्‍न विचारते : “ कारावासामुळे गुन्हेगारीला खीळ बसो अगर नसो , प्रश्‍न हा आहे की अमेरिका आणखीन कोठवर कैद्यांना पोसत राहणार ? ”

(src)="12"> እንስሳት ሰዎችን ያዝናናሉ ።
(trg)="9"> आर्मगेडनवर पैज

(src)="13"> የሰዎቹ ትኩረት በእንስሳቱ ላይ ያርፋል ፤ አዘውትረውም ይደባብሷቸዋል ” ሲሉ በኢንዲያና አሜሪካ የሚገኘው የፐርዱ የእንስሳት ሕክምና ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የሆኑት ዶክተር አለን ቤክ ተናግረዋል ።
(trg)="10"> ब्रिटनमध्ये दर आठवडी डझनावारी लोक “ आर्मगेडनवर ( विश्‍वविनाशावर ) पैज लावत आहेत , ” असे द गार्डियन वृत्तपत्र म्हणते .

(src)="14"> እንስሳው ቤተሰቡ የሚያሳድገው ባይሆንም እንኳ እንዲህ ያለው ሁኔታ ሊከሰት ይችላል ።
(src)="15"> በዚህም የተነሳ “ በእንስሳት የሚታገዝ ሕክምና ” የመስጠት ሥራ እንዲጀመር በር ከፍቷል ።
(trg)="11"> तेथील १००१ लोकांच्या सर्व्हेत हे दिसून आले , की जगाचा अंत एखाद्या विश्‍वयुद्धाने होईल असे ३३ टक्के लोकांना वाटते , तर २६ टक्के लोकांचे असे मत आहे , की पृथ्वीच्या तापमानात निरंतर वाढ होऊन या जगाचा अंत होईल .

(src)="16"> በመሆኑም አንዳንድ የአእምሮ ጤና ባለ ሙያዎች የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች ከእንስሳት ጋር ጊዜ እንዲያሳልፉ ያበረታቱ ሲሆን ይህም ጥሩ ውጤት አስገኝቷል ።
(trg)="12"> इतर काहींचे म्हणणे आहे , की हा अंत अंतरिक्षातील एखादा लघूग्रह पृथ्वीवर आदळून होईल .

(src)="17"> የውኃ ሀብት መመናመን
(src)="18"> “ በአሁኑ ወቅት በነፍስ ወከፍ ሊደርሰን የሚችለው የውኃ መጠን ከዛሬ 50 ዓመት በፊት ከነበረው በግማሽ ያነሰ ነው ” በማለት ዘ ዩኔስኮ ኮሪየር ገልጿል ።
(trg)="13"> किंबहुना , सदर सर्व्हेतील ५९ टक्के लोकांना “ वाटते की त्यांना नॅशनल लॉट्री जिंकायची इतकी खात्री नाही जितकी या जगाचा अंत पाहण्याची खात्री आहे , ” असे द गार्डियन वृत्तपत्राने म्हटले .

(src)="19"> እንዲሁም በዓለም ዙሪያ ያለው የውኃ መጠን እየቀነሰ እንደሚሄድ ይጠበቃል ።
(trg)="14"> पण , आर्मगेडनच्या बाबतीत इतकी चर्चा , इतके अंदाज का ?

(src)="20"> የውኃው መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ እያደገ ባለው የሕዝብ ብዛት ፣ በግብርናው መስክ ያለው ፍላጎት በመጨመሩና በኢንዱስትሪዎች መስፋፋት ሳቢያ ጨው አልባ ውኃ የማግኘት ፍላጎት ማሻቀቡን የሚያመለክት ነው ።
(src)="21"> የውኃ እጥረት ያለበትን አካባቢ በካርታ የሚያመለክቱ ሳይንቲስቶች አንዳንድ አካባቢዎችን “ አደገኛ ” በማለት ሰይመዋቸዋል ።
(trg)="15"> “ कदाचित नवीन सहस्रकाने आणि या सहस्रकाभोवती असलेल्या दहशतीच्या वलयाने त्यांना प्रभावित केले असावे , ” असे सदर वृत्तपत्राने म्हटले .

(src)="23"> አክሎም “ የዛሬ 50 ዓመት በዓለም ላይ ከፍተኛ የውኃ ችግር የገጠመው አንድም አገር አልነበረም ።
(trg)="16"> “ बाबेलचा मनोरा ”

(src)="24"> ዛሬ 35 በመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ በእንዲህ ዓይነት ችግር ውስጥ ይገኛል ። ”
(src)="25"> ንዴት ማብረጃ
(trg)="17"> आज युरोपियन युनियनमध्ये ( इयुमध्ये ) ११ अधिकृत भाषा आहेत .

(src)="26"> “ ንዴትን ለማብረድ ተብሎ እንደ ትራስ ወይም አሸዋ የተሞሉ ጆንያዎች ያሉ ግዑዝ ነገሮችን በቡጢ መደብደብ የጠበኝነትን ባሕርይ ከማባባስ ሌላ የሚፈይደው ነገር የለም ” በማለት የካናዳው ናሽናል ፖስት ዘግቧል ።
(trg)="18"> आणि पुढे त्यांत दहापेक्षा अधिक भाषांची भर पडण्याची शक्यता आहे असा पॅरिसच्या इंटरनॅशनल हेरल्ड ट्रिब्यून वृत्तपत्राचा अहवाल आहे .

(src)="27"> በአዮዋ ግዛት ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶክተር ብራድ ጄ ቡሽማን “ የታመቀን ስሜት የማስወጫ ዘዴ በጥናታዊ ጽሑፎች ካገኘው ድጋፍ ይበልጥ በመገናኛ ብዙሃን ዘንድ ያልተቋረጠ ድጋፍ አግኝቷል ” ሲሉ ገልጸዋል ።
(trg)="19"> त्यामुळे युरोपियन युनियनचे कार्यकारी मंडळ अर्थात युरोपियन कमिशन संयुक्‍त संस्थानांच्या ( जेथे फक्‍त पाच अधिकृत भाषा आहेत ) तुलनेत आता चार पटींहून अधिक अनुवादकांची आणि दुभाषकांची नेमणूक करत आहे .

(src)="28"> ከዚህም በተጨማሪ “ ግዑዝ የሆኑ ነገሮችን በቡጢ በመደብደብ ንዴትን ማብረድ ጥሩ ዘዴ እንደሆነ አድርገው የሚናገሩ መጻሕፍትና አምዶች ሰዎች ራሳቸውን እንዳይገዙ በር በመክፈት የጠብ አጫሪነትን ጠባይ ሊያባብሱ እንደሚችሉ ” ተመራማሪዎች የደረሱበት መሆኑን ፖስት ገልጿል ።
(src)="29"> አስመሳይ ለማኝ
(trg)="20"> परंतु , युरोपमध्ये एकता साधून युरोपियन युनियनचे कामकाज सुलभ करण्याच्या दृष्टीने प्रयत्न चालू असताना भाषेच्या बाबतीत मात्र उलटच घडत आहे .

(src)="30"> በሕንድ በሚታተም ዘ ዊክ የተባለ መጽሔት ላይ የወጣ አንድ ዘገባ እንደገለጸው ብዙዎቹ ለማኞች ምንም የሌላቸው ምስኪኖች ቢሆኑም አንዳንዶቹ ግን እንደዚያ አይደሉም ።
(trg)="21"> जो तो देश आपल्याच भाषेचा पुरस्कार करतो .

(src)="31"> ማሃራሽትራ በሚባል በአንድ የሕንድ ግዛት በምርኩዝ የሚሄድ አንድ ለማኝ የትራፊክ መብራት ወዳስቆመው ወደ አንድ መኪና ጠጋ ብሎ መለመን ጀመረ ።
(trg)="22"> तेथे जणू ‘ बाबेलच्या मनोऱ्‍याचे ओझरते चित्रच दिसत आहे ’ असे वृत्तपत्र म्हणते .

(src)="33"> ስለዚህ ለማኙ ድምፁን ከፍ አድርጎ መለመኑን ቀጠለ ።
(trg)="23"> पण , समस्या इतकीच नाही .

(src)="34"> በዚህ ጊዜ የመኪና አሽከርካሪው መስኮቱን ወደ ታች ዝቅ አድርጎ ለማኙን ሲገፈትረው የያዘው ሳንቲም ተበተነ ።
(trg)="24"> “ युरोबोली ” अर्थात युरोपियन राजकारण्यांमध्ये बोलली जाणारी दुर्बोध अथवा अनाकलनीय भाषा हा मंडळापुढे आ वासून असलेला आणखीन एक प्रश्‍न आहे .

(src)="35"> “ ሽባው ” ለማኝ ድንገት ጤነኛ ሆኖ በያዘው ምርኩዝ የመኪናውን የፊት መስተዋት መሰባበር ጀመረ ።
(src)="36"> “ ወደ ሌሎች መኪናዎች ሄደው ይለምኑ የነበሩ ‘ ዓይነ ስውር ፣ ’ ‘ አንካሳ ’ እና ‘ ሽባ ’ የሆኑ ጓደኞቹ እርሱን ለማገዝ ድንገት ግልብጥ ብለው መጡና ” ድንጋይ ፣ ዱላና ምርኩዝ መወርወር ጀመሩ ።
(trg)="25"> एका अनुवादकाचे म्हणणे आहे , की राजकारणी लोकांचा “ हेतूच मुळात कोड्यात बोलण्याचा असल्यावर त्यांच्याकडून स्पष्ट वक्‍तेपणाची अपेक्षा करणे कठीण आहे . ”

(src)="37"> በመጨረሻም ወጣቱን ሰው ከመኪናው ውስጥ ጎትተው አወጡት በማለት ዘ ዊክ ተናግሯል ።
(trg)="26"> भिकाऱ्‍याचे सोंग

(src)="38"> አጋጣሚ አንድ የፖሊስ መኪና በቦታው በመድረሱ ለማኞቹ እግሬ አውጪኝ ብለው አምልጠዋል ።
(src)="39"> የወፍ አንጎልና እንቅልፍ
(trg)="27"> बरेचसे भिकारी खरोखरच दैन्यावस्थेत असले तरी काहीजण भिकाऱ्‍यांचे फक्‍त सोंग घेतात असा भारतात प्रकाशित होणाऱ्‍या द वीक नियतकालिकाचा अहवाल आहे .

(src)="40"> በቶሮንቶ ስታር ላይ የወጣ አንድ ሪፖርት እንደገለጸው ወፎች ራሳቸውን ከአዳኞቻቸው ለመጠበቅ ሲሉ አንድ ዓይናቸውን ገልጠው እንደሚተኙ ከታወቀ ሰነባብቷል ።
(trg)="28"> भारतातील महाराष्ट्र राज्यात , कुबड्यांच्या साह्‍याने चालणारा एक भिकारी ट्रॅफिक सिग्नलला थांबलेल्या एका कारपाशी आला .

(src)="41"> አሁን የተገኙ የምርምር ውጤቶች እንደሚያሳዩት ወፎች አንጎላቸው ሙሉ በሙሉ እንዲተኛ ማድረግ ወይም አንድ ዓይናቸውን ገልጠው ለመተኛት ግማሹን የአንጎላቸውን ክፍል ንቁ ለማድረግ ይችላሉ ።
(trg)="29"> पण , भिकाऱ्‍याकडे दुर्लक्ष करत गाडी चालवणाऱ्‍या मनुष्याने आपल्या मैत्रिणीशी गप्पा मारण्याचे चालूच ठेवले तेव्हा भिकारी जोरजोराने ओरडून भीक मागू लागला .

(src)="42"> በረድፍ በተኙ ዳክዬዎች ላይ የተደረገ ምርምር እንዳረጋገጠው በረድፉ መጨረሻ ላይ የተኙት ዳክዬዎች ሦስት አራተኛውን የእንቅልፍ ጊዜያቸውን ያሳለፉት ግማሽ አንጎላቸውን ንቁ አድርገው ነው ።
(trg)="30"> त्यावर गाडीतल्या मनुष्याने रागावून आपल्या खिडकीची काच खाली केली आणि भिकाऱ्‍याला ढकलून दिले .

(src)="43"> በረድፉ መካከል ላይ ያሉት በከፊል ንቁ የነበሩት ከጠቅላላው የእንቅልፍ ሰዓታቸው መካከል 12 በመቶውን ብቻ ነበር ።
(trg)="31"> त्यामुळे भिकाऱ्‍याच्या कटोऱ्‍यातली चिल्लर खाली पडली .

(src)="44"> “ ወፎች በአደገኛ አካባቢ በሚሆኑበት ወቅት ብዙውን ጊዜ የሚተኛው ከፊሉ አንጎላቸው ብቻ ” ሳይሆን እንደማይቀር የኢንዲያና ግዛት ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የሆኑት ፕሮፌሰር ኒልስ ራተንቦርግ ተናግረዋል ።
(trg)="32"> हे पाहून , “ लंगड्याचं सोंग करणारा ” भिकारी लगेच बरा झाला आणि आपल्या कुबड्यांनी कारच्या काचा फोडू लागला .

(src)="45"> ምንም ጥቅም የለውም
(src)="46"> “ ማጨስ ሰዎች ቀጠን ያለ ሰውነት እንዲኖራቸው አይረዳቸውም ” በማለት የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ባርክሌይ ዌልነስ ሌተር ሪፖርት አድርጓል ።
(trg)="33"> हे सगळे कमी म्हणून की काय , “ त्याच्यासारखंच अंधळ्याचं , अपंग असल्याचं सोंग करणाऱ्‍यांचा आणि इतर गाड्यांच्या आसपास भीक मागणाऱ्‍या भिकाऱ्‍यांचा एक मोठा घोळकाच त्या भिकाऱ्‍याच्या मदतीला धावून आला . ”

(src)="47"> “ በተለይ ብዙ ወጣት ሴቶች ሰውነታቸው ቀጭን እንዲሆንላቸው በማሰብ ሲጋራ ማጨስ ጀምረዋል ። ”
(trg)="34"> भिकाऱ्‍यांचे सोंग घेणाऱ्‍या या लोकांनी दगडमार केला , काठ्या आणि कुबड्यांनी गाडी चालवणाऱ्‍याला धमकावले .

(src)="48"> ይሁን እንጂ ከ18 እስከ 30 ዓመት ዕድሜ ባላቸው 4,000 ሰዎች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት እንዳሳየው “ ሰዎቹ አጨሱም አላጨሱ በሰባት ዓመት ጊዜ ውስጥ ( በዓመት በአማካይ በግማሽ ኪሎ ግራም ) ውፍረት መጨመር የተለመደ ነገር ነው ። ”
(trg)="35"> कारमध्ये बसलेल्या त्या व्यक्‍तीला त्यांनी अक्षरशः ओढून बाहेर काढले , असे द वीक म्हणते .

(src)="49"> አምዱ ሲደመድም “ ማጨስ ውፍረትን ለመቆጣጠር የሚሰጠው ጥቅም የለም ።
(src)="50"> ምንም ጥቅም አይሰጥም ። ”
(src)="51"> መንገደኞች የሚሰማቸውን የወገብ ሕመም መቀነስ
(trg)="36"> पण , त्याच क्षणी एका पोलिसाची गाडी आल्याचे पाहून भिकाऱ्‍यांनी तेथून धूम ठोकली .

(src)="52"> ከባድ የወገብ ሕመም ያለባቸው መንገደኞች ጉዞ ማድረግ ሊከብዳቸው ይችላል ።
(trg)="37"> दगदगीचे काम तब्येतीला चांगले

(src)="53"> ሆኖም ዘ ቶሮንቶ ስታር የሚከተሉትን ጠቃሚ ሐሳቦች ይለግሳል : - በእግር ስትሄዱ “ ምቹ ጫማ አድርጉ ።
(src)="54"> ረዥም ተረከዝ ያለው ጫማ ሰውነታችሁን ስለሚያናጋው በአከርካሪ አጥንታችሁ ላይ ተጨማሪ ጫና ይፈጥራል ። . . .
(trg)="38"> जर्मनीमध्ये ५०,००० कर्मचाऱ्‍यांच्या घेतलेल्या एका अभ्यासातून निष्पन्‍न झाले , की कामात सतत व्यस्त असणाऱ्‍या लोकांच्या तुलनेत फारसे दगदगीचे काम न करणाऱ्‍या लोकांना आरोग्य समस्या संभवण्याची दाट शक्यता आहे .

(src)="55"> በመኪና የምትጓዙ ከሆነ አልፎ አልፎ መኪናችሁን አቁማችሁ ተንጠራሩ እንዲሁም ወዲያ ወዲህ ተንሸራሸሩ ። . . .
(src)="56"> ደገፍ የምትሉበት ትራስ ነገር ከጀርባችሁ አድርጋችሁ ” ተቀመጡ ።
(trg)="39"> “ ज्या कर्मचाऱ्‍यांच्या कामात तोच तोपणा असतो , ज्यांना कामात पुरेसं स्वातंत्र्य नसतं अशा लोकांमध्ये , दगदगीचं काम करणाऱ्‍या कर्मचाऱ्‍यांच्या तुलनेत आजारी पडण्याची दुप्पट शक्यता असते ” असे आउग्सबूर्ग आल्जेमायना वृत्तपत्राचा अहवाल आहे .

(src)="57"> በተጨማሪም አልፎ አልፎ እየተሸራሸህ ተቀመጥ ።
(src)="58"> ሻንጣ በመሸከም የሚደርሰውን ሕመም ለመቀነስ ይቻላል ፤ ምክንያቱም ስታር እንደገለጸው “ ሻንጣዎችን ተሸክሞ ከመውሰድ ይልቅ ተሽከርካሪ ጎማ ያላቸው በቀላሉ እየተጎተቱ የሚወሰዱ በተለያየ መጠንና ቅርጽ የተዘጋጁ ሻንጣዎች ማግኘት ይቻላል ።
(trg)="40"> फारशी दगदग नसलेल्या कामामुळे कर्मचाऱ्‍यांची जितक्यांदा आणि जितक्या दिवसांपर्यंत कामावर गैरहजेरी होते तितकी इतर कोणत्याही आव्हानात्मक किंवा ताणतणावाच्या कामामुळे होत नाही .

(src)="59"> ሻንጣዎችህ ላይ ያለው መጎተቻ በቂ ርዝመት ያለው መሆን አለበት ።
(src)="60"> አጫጭር መጎተቻ ያላቸውን ሻንጣዎች የምትጠቀም ከሆነ ለወገብህ ብዙም የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም ። ”
(trg)="41"> सदर अहवालानुसार , ज्यांचे काम जास्त दगदगीचे नसते , ज्यांच्या कामात आव्हान नसते अशांना “ उच्च रक्‍त दाब असतो तसेच पोट , आंतड्या , पाठ आणि सांधे यांचा त्रास असतो . ”

(src)="61"> በሕፃናት ላይ የሚፈጸመው ጾታዊ በደል ትኩረት እያገኘ መጥቷልን ?
(trg)="42"> अक्षरशः निरर्थक

(src)="62"> በካራካስ የሚታተመው ኤል ዩኒቨርሳል የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው በቬንዙዌላ በጾታ የሚነወሩ ልጆች ቁጥር በእጅጉ ያደገ ሲሆን በ1980 በፆታ የተነወሩት ልጆች ቁጥር በአማካይ ከአሥር አንድ ብቻ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ከአሥር ልጆች መካከል ሦስቱ ይነወራሉ ።
(trg)="43"> “ धूम्रपान केल्याने लोक काही सडपातळ होत नसतात , ” असे युनिव्हर्सिटी ऑफ बर्कली वेलनेस लेटर म्हणते .

(src)="63"> በ1980 የጥቃቱ ሰለባ የነበሩት ልጆች አማካይ ዕድሜ ከ12 እስከ 14 ዓመት ነበር ።
(src)="64"> አሁን ግን ይበልጡን ተጠቂ የሆኑት ከሦስት ዓመት በታች የሆኑት ናቸው ።
(trg)="44"> “ धूम्रपान केल्याने अंगकाठी सडपातळ राहते असे समजून अनेक तरुणी धूम्रपान करू लागतात . ”

(src)="65"> እንዲህ ያለውን ሰቅጣጭ ወንጀል በዋነኛነት የሚፈጽሙት እነማን ናቸው ?
(src)="66"> ልጆች በሚማሩበት ትምህርት ቤት አካባቢ ልጆችን በከረሜላ አታልሎ ለመውሰድ አድፍጠው የሚጠብቁ ማንነታቸው የማይታወቅ ሰዎች ናቸው የሚለው ሐሳብ ፈጽሞ እውነትነት የለውም ።
(trg)="45"> पण , १८ ते ३० वयोगटातील ४,००० प्रौढांच्या अभ्यासात निदर्शनास आले की , “ एखादी व्यक्‍ती धूम्रपान करो अगर न करो , सातएक वर्षांच्या कालावधीत तिचे वजन वाढतच ( म्हणजे वर्षागणिक एका पाउंडहून अधिक ) होते . ”

(src)="67"> ኤል ዩኒቨርሳል ሲያብራራ 70 በመቶ የሚሆኑት ዘመዶች ወይም የቤተሰብ ወዳጆች ናቸው ።
(trg)="46"> या लेखाने शेवटी म्हटले : “ धूम्रपान केल्याने आपल्या वजनावर नियंत्रण ठेवता येते हे साफ चुकीचे आहे .

(src)="68"> ከእነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የእንጀራ ወላጆች ሲሆኑ የቀሩት ደግሞ እንደ ታላቅ ወንድም ፣ የአጎት ወይም የአክስት ልጅ ወይም አስተማሪ ያሉ በጥቅሉ ሲታይ እምነት የሚጣልባቸው ሰዎች ናቸው ።
(trg)="47"> धूम्रपानाचे काहीच फायदे होत नसून धूम्रपान अक्षरशः निरर्थक आहे . ”

(src)="69"> “ የባቤል ግንብ ”
(trg)="48"> रागाला वाट देणे

(src)="70"> የአውሮፓ ሕብረት ( EU ) 11 ይፋዊ ቋንቋዎች ሲኖሩት ወደፊት ደግሞ ሌሎች 10 ቋንቋዎች ይጨመሩ ይሆናል በማለት ኢንተርናሽናል ሄራልድ ትሪቡን የተባለው የፈረንሳይ ጋዜጣ ዘግቧል ።
(trg)="49"> तथाकथित कथारसिसमुळे ( भावविरेचनामुळे ) अर्थात “ निर्जीव वस्तूवर राग काढल्याने उदाहरणार्थ , उशीला किंवा पंचिंग बॅगला ठोसे मारल्याने आक्रमक वृत्ती कमी होण्याऐवजी व्यक्‍ती अधिकच आक्रमक बनते , ” असे कॅनडाच्या नॅशनल पोस्ट वृत्तपत्राचा अहवाल आहे .

(src)="71"> የአውሮፓ ሕብረት ሥራ አስፈጻሚ አካል የሆነው የአውሮፓ ኮሚሽን የተባበሩት መንግሥታት ዋና መሥሪያ ቤት ካሉት አራት እጅ የሚበልጡ የጽሑፍና የቃል ተርጓሚዎች ቀጥሯል ።
(trg)="50"> आयवा राज्य विद्यापीठात मानसशास्त्र विषयावरील सहप्राध्यापक म्हणून काम करणाऱ्‍या डॉ .

(src)="72"> የተባበሩት መንግሥታት ዋና መሥሪያ ቤት የሚጠቀምባቸው ይፋዊ ቋንቋዎች አምስት ብቻ ናቸው ።
(trg)="51"> ब्रॅड बुशमन यांनी म्हटले : “ भावविरेचनास लोकप्रिय प्रसार माध्यमांनी जितका बढावा दिला तितका साहित्य संशोधनाने दिला नाही . ”

(src)="73"> አውሮፓን አንድ ለማድረግና የአውሮፓ ሕብረት የሚያስፈጽማቸውን ጉዳዮች ለማቅለል ጥረት በመደረግ ላይ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቋንቋን በተመለከተ ከዚህ ተቃራኒ የሆኑ ሁኔታዎች በመከሰት ላይ ናቸው ።
(src)="74"> እያንዳንዱ አባል አገር የራሱን ቋንቋ ለማስከበር ይሯሯጣል ።
(trg)="52"> संशोधकाच्या हेही लक्षात आले आहे , की “ रागाला वाट करून देण्यासाठी ‘ भावविरेचन ’ एक उत्तम मार्ग आहे असे म्हणणारी पुस्तके किंवा लेख व्यक्‍तीला स्वतःवर नियंत्रण न ठेवण्याची अनुमती देत असल्यामुळे ते वास्तवात आक्रमक वृत्तीला खतपाणी घालत असतात , ” असे पोस्ट वृत्तपत्राचे म्हणणे आहे .

(src)="75"> “ የባቤል ግንብ በማንሰራራት ላይ ነው ” በማለት ጋዜጣው አስተያየቱን ሰጥቷል ።
(trg)="53"> महागड्या मयती

(src)="76"> በተጨማሪም ኮሚሽኑ “ ዩሮስፒክ ” በሚባለው በውስጡ በሚነገረው እንግዳና ለመረዳት አዳጋች በሆነ ቋንቋ ሳቢያ ችግር ገጥሞታል ።
(trg)="54"> हल्ली बरेच लोक दफनक्रियेचा वाढता खर्च चुकवण्यासाठी प्रेतांचे दहन करण्याकडे वळत आहेत .

(src)="77"> አንድ ተርጓሚ እንደተናገረው የፖለቲካ ሰዎች “ ብዙውን ጊዜ ዋነኛ ዓላማቸው አሻሚና አደናጋሪ በሆነ መንገድ መናገር ስለሆነ ” ግልጽ በሆነ መንገድ እንዲናገሩ ማድረግ በጣም አስቸጋሪ ነው ።
(src)="78"> ፈገግታ ማሳየትን መማር
(trg)="55"> नॅशनल फ्यूनरल डायरेकटर्स असोसिएशननुसार १९९६ मध्ये संयुक्‍त संस्थानांत पारंपरिक पद्धतीने अंत्यसंस्कार करण्यासाठी साधारण ४,६०० डॉलर इतका खर्च व्हायचा .

(src)="79"> ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ የማስተናገድ ባሕል አላት በምትባለው በጃፓን ኩባንያዎች “ ይበልጥ ወዳጃዊ መንፈስ ማሳየት የሚቻልበትን መንገድ መማር ይችሉ ዘንድ ወደ ትምህርት ቤቶች የሚልኳቸው ሠራተኞች ” ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንደመጣ አሳሂ ኢቭኒንግ ኒውስ ዘግቧል ።
(trg)="56"> पण , “ दहनक्रियेसाठी निवडलेले पात्र आणि मृत व्यक्‍तीच्या अस्थींसाठी असलेला कलश मिळून दहनक्रियेसाठी केवळ ५०० ते २००० डॉलर इतका खर्च होतो , ” असे शीकागो सन - टाइम्स म्हणते .

(src)="80"> “ ኩባንያዎች ፈገግታ ፣ ሳቅና ጨዋታ የቀዘቀዘውን ገበያ ሞቅ ለማድረግ የሚያስችል ብዙ ወጪ የማይጠይቅና ውጤታማ የሆነ ዘዴ ነው የሚል እምነት አላቸው ። ”
(trg)="57"> शिवाय , स्मशानभूमीतील जमिनीच्या तुकड्याची किंवा कबरेवरच्या दगडाची गरज पडत नसल्यामुळे पारंपरिक पद्धतीने केल्या जाणाऱ्‍या अंत्यसंस्कारात आणखीन ४० टक्केचा खर्च वाचतो .

(src)="81"> በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች መስታወት ፊት ተቀምጠው “ ይበልጥ ማራኪ በሆነ መንገድ ፈገግታ ማሳየት የሚቻልበትን መንገድ ለመማር ” ልምምድ ያደርጋሉ ።
(trg)="58"> वृत्तपत्राने म्हटले , की १९९७ साली २३.६ टक्के प्रेतांचे दहन केले जायचे आणि पुढील १० वर्षांच्या काळात ही संख्या ४२ टक्क्यांपर्यंत वाढण्याची शक्यता आहे .

(src)="82"> በጣም ስለሚወዱት ሰው እንዲያስቡ ምክር ይሰጣቸዋል ።
(trg)="59"> तोंडाच्या कॅन्सरची साथ

(src)="83"> አስተማሪዎቹ ፣ ተማሪዎቹ ዘና እንዲሉና ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ፈገግ እንዲሉ ለመርዳት ይጥራሉ ።
(trg)="60"> भारतातील दिल्ली शहरात तोंडाचा कॅन्सर होण्याची शक्यता कॅलिफोर्नियाच्या लॉस एंजेलीस शहरापेक्षा चौपट आहे असा दि इंडियन एक्सप्रेस वृत्तपत्राचा अहवाल आहे .

(src)="84"> አንዳንድ የንግድ ድርጅቶች ሠራተኞቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ከመላክ በተጨማሪ ዘወትር ፈገግታ ማሳየትን በሚገባ የሠለጠኑ ሠራተኞች ወደሚሠሩባቸው ቀለል ያሉ ምግቦች ወደሚዘጋጁባቸው ምግብ ቤቶች ሄደው የደንበኞችን ትእዛዝ እንዲቀበሉ ያደርጋሉ ።
(src)="85"> ፈገግታ ማሳየት ገበያን ሞቅ ያደርጋል ?
(trg)="61"> सन १९९५ साली दिल्लीतील पुरुष वर्गाला जडलेल्या विविध कॅन्सरपैकी १० टक्के लोकांना तोंडाचा कॅन्सर झाला होता ; तर आज , याच कॅन्सरचे प्रमाण १८.१ टक्के इतके वाढले आहे .

(src)="86"> ጋዜጣው እንዳለው ከሆነ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ ሠራተኞቹ ፈገግታ ማሳየትን መለማመድ የሚችሉባቸውን ኮርሶች እንዲወስዱ ያደረገ አንድ የውበት መጠበቂያ ቅባቶች ኩባንያ የምርት ሽያጩ በዚያው ዓመት 20 በመቶ እድገት አሳይቷል ።
(trg)="62"> तोंडाचा कॅन्सर होण्याची काही प्रमुख कारणे म्हणजे तंबाखू खाणे , बिडी ओढणे आणि मसाला पान खाणे ( ज्यात तंबाखू , सुपारीचा कूट आणि इतर पदार्थ असतात ) .

(src)="87"> አንዲት ሠራተኛ ኮርሱ በቢሮዋ ውስጥ ያለውን ሁኔታም እንደለወጠው ገልጻለች ።
(trg)="63"> आज पान मसाला खाणाऱ्‍या शाळकरी मुलांच्या वाढत्या संख्येमुळे फार मोठा धोका निर्माण झाला आहे असे वृत्तपत्राने म्हटले .

(src)="88"> “ ፈገግታ ከሚነበብባቸው ጥሩ አለቆች ጋር መሥራት ያስደስታል ” ብላለች ።
(trg)="64"> किंबहुना , सबंध भारतच ‘ तोंडाच्या कॅन्सरच्या साथीकडे ’ वाटचाल करत आहे असा इशारा एका तज्ज्ञाने दिला आहे .

# am/101999810.xml.gz
# mr/101999810.xml.gz


(src)="8"> እነዚህ አርቴፊሻል መጻሕፍት የሚዘጋጁት በተለያዩ ንድፎች ነው ።
(trg)="1"> जगावरील दृष्टिक्षेप

(src)="12"> በጫማ ሳቢያ የሚከሰቱ የጤና እክሎች
(trg)="2"> मृतदेहांनी भरलेली गंगा

(src)="13"> “ ከስድስት ሰዎች መካከል አንዱ በአብዛኛው በጫማ ሳቢያ የሚከሰት ከባድ የእግር ችግር እንደሚገጥመው የሕክምና አስተያየቶች ይጠቁማሉ ” በማለት ዘ ቶሮንቶ ስታር ዘግቧል ።
(src)="14"> በጉልበት ፣ በወገብና በዳሌ ላይ የሕመም ስሜት ከተሰማህ ወይም ራስህን ካመመህ ምናልባት ባደረግከው ጫማ ሳቢያ የተከሰተ ችግር ሊሆን ይችላል ።
(trg)="3"> “ शतकानुशतके हिंदू लोकांनी आपल्या मृत लोकांचे देह गंगेत सोडले आहेत ; त्यांचा विश्‍वास आहे की , असे केल्याने आत्म्याला शारीरिक अवस्थेतून मोक्ष किंवा मुक्‍ती मिळते , ” असे इलेक्ट्रॉनिक टेलिग्राफ यात म्हटले होते .

(src)="15"> “ ጫማው እንደ እግርህ ሁኔታ እየተስተካከለ እንደማይሄድ መዘንጋት የለብህም ።
(src)="16"> ይልቁንም ከጫማው ጋር እየተስተካከለ የሚሄደው እግርህ ነው ” በማለት ስታር ይናገራል ።
(src)="17"> “ ከጊዜ በኋላ ሰፋ ማለቱ አይቀርም ብለህ በማሰብ ጠባብ ጫማ አትግዛ ።
(trg)="4"> “ २,५०० किलोमीटरच्या गंगेची खोली जास्त होती तोपर्यंत पाण्याच्या जोरदार प्रवाहात सडणारे शेकडो मृतदेह वाहून नेले जात असत .

(src)="18"> እዛው የጫማ መደብር ውስጥ እያለህ ስትለካው እግርህን ከያዘህ ፈጽሞ መግዛት የለብህም ። ”
(src)="19"> “ ብዙውን ጊዜ እግርህ ከቀኑ የመጀመሪያ ሰዓታት ይልቅ በኋለኞቹ ሰዓታት አበጥ እያለ ስለሚሄድ ” ጫማህን ከሰዓት በኋላ ባለው ጊዜ ብትገዛ ይመረጣል ።
(trg)="5"> परंतु , सर्व औद्योगिक गाळसाळ आणि केरकचऱ्‍याचा भरणा नदीच्या पात्रात झाल्यामुळे तिचा प्रवाह मंदावला , सोबतच नदीची खोलीही कमी झाली . ”

(src)="20"> በተጨማሪም “ ጫማው ተረከዝህን ብቻ ሳይሆን ከጎንና ከጎንም ሊይዝህ አይገባም ። ”
(trg)="6"> याच्या परिणामात मृतदेह “ कित्येक आठवडे रानटी वनस्पतींमध्ये आणि घाणीत अडकून राहतात . ”

(src)="22"> እንዲሁም “ ብዙውን ጊዜ ረዥም ተረከዝ ያላቸው ጫማዎች በእግር ላይ አንድ ዓይነት ጉዳት ያደርሳሉ ። ”
(src)="23"> “ የሕመም ስሜት የሚሰማው ጉዳት ከደረሰ በኋላ እንደሆነ ማስታወሱ በጣም አስፈላጊ ነው ” በማለት ጋዜጣው ጨምሮ ገልጿል ።
(trg)="7"> १९८० च्या दशकाच्या उत्तरार्धात एक प्रयत्न म्हणून सरकारने हजारो मांसाहारी कासव गंगेत सोडले .

(src)="27"> “ እንበልና አማካይ የሆነ መጠን ያለው አንድ ባክቴሪያ የአይጥ ግልገልን ያህል የሚሆን መጠን ቢኖረው ይህ በቅርቡ የተገኘው ባክቴሪያ አንድ ግዙፍ ዓሣ ነባሪ ያክላል ማለት ነው ” ሲል የለንደኑ ዘ ታይምስ ዘግቧል ።
(trg)="8"> परंतु , १९९४ मध्ये ही प्रथा थांबवण्यात आली कारण कासवांची कमतरता भासू लागली आणि बेकायदेशीर शिकाऱ्‍यांमुळे कासवांचाच जीव धोक्यात येऊ लागला .

(src)="28"> እነዚህ ዘአካላት ታዮማርጋሪታ ናሚቢየንሲስ በመባል የሚታወቁ ሲሆን ልክ በክር እንደተያያዙ ሉሎች እርስ በርሳቸው በስሱ የተያያዙ ናቸው ።
(src)="29"> ዘ ታይምስ እንዳለው ከሆነ ባክቴሪያዎቹ “ ምግባቸውን የሚያገኙት በባሕር ውኃ ውስጥ በሚገኘው ናይትሬት አማካኝነት ኬሚካላዊ ለውጥ ከሚያካሂዱበት ሰልፋይድ ከተባለ ውሁድ ነው ። ”
(trg)="9"> आता एक नवीन मार्ग शोधला आहे ; लोकांना आपल्या मृत नातेवाईकांचे शरीर नदीत न सोडता नदीजवळ जाळायला किंवा नदीकाठच्या वाळूत पुरायला प्रोत्साहन दिले जात आहे .

(src)="30"> ኤድስ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው
(trg)="10"> अपहरणाचा व्यापार

(src)="32"> ይህ የሆነው ለምንድን ነው ?
(trg)="11"> “ अपहरण हा . . .

(src)="33"> ምክንያቱም በእዚህ አካባቢ ባሉ አገሮች “ የኤድስ ወረርሽኝ በአስደንጋጭ ሁኔታ በመስፋፋት ላይ ስለሆነ ነው ” በማለት ዘ ዩኔስኮ ኩርዬር ዘግቧል ።
(trg)="12"> मेक्सिको , कोलंबिया , हाँगकाँग आणि रशिया यांसारख्या ठिकाणी फोफावणारा व्यापार बनला आहे , ” असे यु .

(src)="34"> በአሁኑ ወቅት ከ10 በመቶ የሚልቀው የዚህ አካባቢ ነዋሪ ኤድስ አማጭ በሆነው በኤች አይ ቪ ቫይረስ ተለክፏል ።
(trg)="13"> एस .

(src)="35"> ክፉኛ የተጠቁት አገሮች ቦትስዋና ፣ ማላዊ ፣ ሞዛምቢክ ፣ ናሚብያ ፣ ደቡብ አፍሪካ ፣ ዛምቢያ እና ዚምባቡዌ ናቸው ።
(trg)="14"> न्यूज अॅण्ड वर्ल्ड रिपोर्ट म्हणते .

(src)="36"> ከዚህም በተጨማሪ “ በአፍሪካ በየቀኑ 5,500 የሚሆኑ ከኤድስ ጋር ግንኙነት ያላቸው የቀብር ሥነ ሥርዓቶች ይፈጸማሉ ” በማለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰጠውን መግለጫ ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ጠቅሶ ዘግቧል ።
(trg)="15"> “ जगभरात , खंडणीसाठी अपहरण केले जाण्याच्या घटनांची संख्या गेल्या तीन वर्षांमध्ये प्रत्येक वर्षी वाढतच होती . ”

(src)="37"> ሥነ ምግባር እየተሻሻለ ነውን ?
(src)="38"> በቻይና በቅርቡ የተደረገ አንድ ጥናት እንዳመለከተው “ ከትዳር ውጭ የፆታ ግንኙነት መፈጸም በቻይናውያን አዋቂዎች ዘንድ የተለመደ ነገር ቢሆንም በአሥራዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኙት አብዛኞቹ ወጣቶች ግን አሁንም ቢሆን እንዲህ ያለውን ድርጊት ይቃወማሉ ” በማለት ቻይና ቱዴይ መጽሔት ዘግቧል ።
(trg)="16"> आतापर्यंत , अपहरणाचे प्रमाण लॅटिन अमेरिकेत सर्वात जास्त आहे ; तेथे १९९५ आणि १९९८ या सालांदरम्यान ६,७५५ अपहरणाची प्रकरणे झाली आहेत .

(src)="42"> “ ቻይና ባለፉት ሁለት አሥርተ ዓመታት ከ20 ሚልዮን የሚበልጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂዎችን ያሳተመች ሲሆን ከ1990ዎቹ ዓመታት መግቢያ ጀምሮ መጽሐፍ ቅዱስ በአገሪቷ ከፍተኛ እውቅና ካተረፉ መጻሕፍት መካከል አንዱ ለመሆን በቅቷል ” በማለት ሺንሁዋ የተባለ የዜና ወኪል ተናግሯል ።
(trg)="17"> यानंतर क्रमांक लागतो आशिया आणि दूरवरची पौर्वात्य राष्ट्रे ( ६१७ ) , युरोप ( २७१ ) , आफ्रिका ( २११ ) , मध्यपूर्व ( ११८ ) आणि उत्तर अमेरिका ( ८० ) .

(src)="44"> እስከ አሁን “ የቻይንኛ ትርጉም የያዙ የእንግሊዝኛ እትሞችን ፣ በነባሩና ቀለል ብሎ በቀረበው ፊደል የተዘጋጀ የቻይንኛ እትምን ፣ በአናሳ ጎሳዎች ቋንቋ የተዘጋጁ እትሞችን እንዲሁም በቀላሉ በእጅ ሊያዙ የሚችሉና በአትራኖስ ላይ የሚቀመጡትን ጨምሮ ” ከ20 የሚበልጡ የተለያዩ እትሞች ተዘጋጅተዋል ።
(trg)="18"> बहुतेककरून स्थानीय उद्योगपती आणि श्रीमंत व्यक्‍तींचे अपहरण होत असले तरीही कोणालाही अर्थात , मदतकार्य करणारे कार्यकर्ते , व्यापारासाठी प्रवास करणारे किंवा पर्यटक यांनाही धोका असू शकतो .

(src)="45"> ከዚህም በተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን የያዙ በርካታ መጻሕፍት የታተሙ ሲሆን በሽያጭ መጽሐፍ ቅዱስን ልቀው እንደሚሄዱ ይገመታል ።
(src)="46"> “ ከ1990ዎቹ ዓመታት መግቢያ ጀምሮ በአገሪቷ ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ ካሳደሩት መጻሕፍት መካከል መጽሐፍ ቅዱስ 32ኛውን ደረጃ የያዘ ቢሆንም በጥቅሉ ሲታይ ግን ሃይማኖት በቻይና ሕዝብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ በምዕራቡ ዓለም ሕዝብ ላይ ከሚያሳድረው ተጽእኖ ያነሰ እንደሆነ ” ጽሑፉ ጨምሮ ተናግሯል ።
(trg)="19"> हल्ली आंतरराष्ट्रीय कंपन्या , खंडणीच्या खर्चाची त्याचप्रमाणे पेशेवाईक मध्यस्थी करणाऱ्‍यांच्या आणि मानसशास्त्रीय सल्लागारांच्या खर्चाचीही भरपाई करण्यासाठी अपहरण किंवा खंडणी विमा योजना विकत घेतात .

(src)="47"> የካናዳ ወጣቶችና ሃይማኖት
(src)="48"> “ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ከሚገኙት የካናዳ ወጣቶች መካከል 80 በመቶ የሚሆኑት በአምላክ የሚያምኑ ” ሲሆን “ ወደ ሃይማኖታዊ ተቋሞች አዘውትረው የሚሄዱት ግን 15 በመቶዎቹ ብቻ ” እንደሆኑ ቫንኩቨር ሰን የተባለው ጋዜጣ ዘግቧል ።
(trg)="20"> अपहरणकर्त्यांकडे सगळी माहिती असते ; खरेदीविक्रीचा ते अभ्यास करतात आणि एखाद्या व्यक्‍तीचे अपहरण करण्यामध्ये किती धोका आहे या सर्व गोष्टी पडताळून पाहतात .

(src)="49"> ይህን ያህል የጎላ ልዩነት ሊኖር የቻለው ለምንድን ነው ?
(src)="50"> አንዳንዶቹ ሃይማኖታቸውን እርግፍ አድርገው እንዲተዉ ያደረጋቸው “ ብዙዎቹ ሥርዓተ ቅዳሴዎች አሰልቺ ” መሆናቸው ሲሆን “ የማያፈናፍኑት መሠረተ ትምህርቶች የወጣቶቹን ስሜት ያኮላሹታል ። ”
(trg)="21"> ते सहसा आपल्या अपहृतांना चांगली वागणूक देतात ; यामुळे , पळून जाण्याची शक्यता कमी होते आणि त्यांचा फायदा होईल हे त्यांना ठाऊक असते .

(src)="51"> ጋዜጣው እንዲህ ሲል አክሎ ገልጿል : - “ የሃይማኖት ድርጅቶች ስም በጋዜጦች የመጀመሪያ ገጾች ላይ በሚወጡ ወሲባዊ በደል ስለፈጸሙ የክርስትና ቀሳውስት ፣ ስለ ሲኪዎች ዓመፅ ፣ ስለ ጽንፈኛ አይሁዶችና ስለ ሂንዱ ነውጠኞች በሚያወሱ ዘገባዎች በእጅጉ እንደጎደፈ ምንም ጥርጥር የለውም ።
(trg)="22"> “ जगभरात अपहरण केलेल्यांमध्ये १० पैकी केवळ एका व्यक्‍तीचा मृत्यू होतो , ” असे एक पत्रिका म्हणते ; पण हा इशारासुद्धा देते की , “ स्थानिक पोलिसांशी जरा जपून राहा .