# am/102012050.xml.gz
# lus/102012050.xml.gz


(src)="1"> ቢትል ነት ማኘክ ምን ጉዳት አለው ?
(trg)="1"> ASIA hmâr chhak lam rama kawng pakhatah , mi hawihhâwm tak pakhat chu ha dum leh hmui sen buai maiin a nui a .

(src)="3"> በዚህ ጊዜ ጥቀርሻ የመሰሉት ጥርሶቹ ይታዩሃል ፤ አፉ ደም በሚመስል ምራቅ ተሞልቷል ።
(trg)="2"> Ani chuan kawngah chil a chhâk a , hmuh mawi lo tak chil sen duai mai a ni .

(src)="5"> ሰውየው ቢትል ነት እያኘከ ነው ።
(trg)="3"> Ani chu kuva ei mi a ni .

(src)="7"> የቢትል ነት ነጋዴዎች አንዳንድ ጊዜ ልጆቻቸውንም ይዘው በገበያ ቦታዎችና በየጎዳናዎች ላይ ጠረጴዛቸውን ዘርግተው ሲቸረችሩ ይታያሉ ።
(trg)="4"> Africa khawchhak lam te , Pakistan te , India leh Asia chhim - chhak lam aṭanga Papua New Guinea leh Micronesia - te thlengin , mi maktaduai za vêlin kuva an ei a , chu chu khawvêl mipui zaa sâwm vêl an ni .

(src)="8"> ሌሎች ሻጮች ደግሞ ደንበኞችን ለመሳብ የሚያብረቀርቁ መብራቶችንና “ የቢትል ነት ቆነጃጅት ” እያሉ የሚጠሯቸውን የፆታ ስሜት የሚያነሳሳ ልብስ የለበሱ ሴቶች ይጠቀማሉ ።
(trg)="5"> Kuva zuartute chuan a chângin an fate nên bazarahte leh kawngsîrahte dawhkân hûngin kuva an zuar ṭhîn a .

(src)="9"> በመላው ዓለም የቢትል ነት ንግድ በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገቢ ያስገኛል ።
(trg)="6"> Kuva zuar ṭhenkhatte chuan neon mei êng lo deuh hleka chhîin mi hîp thei zâwnga inthuam nulate an zawrhtîr a , chu chu a leitute hîp nân a ni .

(src)="10"> ይሁን እንጂ ቢትል ነት ምንድን ነው ?
(trg)="7"> Khawvêl pum huapah , kuva aṭanga sum lâk luh chu dollar tlûklehdingâwn tam tak a ni .

(src)="11"> ይህን ያህል ብዙ ሰዎች የሚያኝኩትስ ለምንድን ነው ?
(trg)="8"> A nih leh , kuva chu eng nge ni ?

(src)="12"> ይህ ልማድ በጤና ላይ ምን ጉዳት ያስከትላል ?
(trg)="9"> Engvângin nge mi tam takin an ei ?

(src)="13"> መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ልማድ ምን ይላል ?
(trg)="10"> Engtin nge an hrisêlna a khawih pawi theih ?

(src)="14"> ከዚህ ሱስ መላቀቅ የሚቻለውስ እንዴት ነው ?
(trg)="11"> Bible - in kuva ei chu engtin nge a thlîr ?

(src)="15"> ቢትል ነት ምንድን ነው ?
(trg)="12"> Kuva eite chuan engtin nge an bânsan theih ?

(src)="16"> በተለምዶ ቢትል ነት ተብሎ የሚጠራው ነገር በፓስፊክ ደሴቶችና በደቡባዊ ምሥራቅ እስያ የሚገኘው አሪካ ፓልም የሚባለው ዘንባባ መሰል ዛፍ ፍሬ ነው ።
(trg)="13"> Kuva tia hriat tlângpui hi a nihna takah chuan kuva rah tharhlam tak a ni a .
(trg)="14"> A kûng chu Pacific leh Asia chhim - chhak lam ang chi khawlumna hmuna ṭo ṭhîn a ni .

(src)="17"> ቢትል የሚለው ስም የመጣው ከዚህ ፍሬ ጋር ምንም ዓይነት ተዛማጅነት ከሌለው ቢትል ፔፐር ከተባለው ተክል ነው ።
(trg)="15"> Kuva eitute chuan pân hnahah chinai an tât a , kuva rah phelte chu an khâwr hnan a ni .
(trg)="16"> Chinai chuan rilru chawk tho thei alkaloid chakna a awmtîr thei a .

(src)="18"> ቢትል ነትን የሚያኝኩ ሰዎች ከአሪካ ዛፍ ፍሬ ላይ ትንሽ ቆርጠው በቢትል ፔፐር ቅጠል ከጠቀለሉት በኋላ ካልሲየም ሃይድሮክሳይድ የተባለውን ማዕድን ይጨምሩበታል ።
(trg)="17"> Kuva ei ṭhenkhat chuan a tui lehzual nân vaihlote , a ti thlumtute , leh bâwlhlo chi hrang hrangte an telh ṭhîn a ni .

(src)="19"> ይህ ማዕድን የሚያነቃቁ ንጥረ ነገሮች ከፍሬው እንዲወጡ ያደርጋል ።
(trg)="18"> Chutiang kuva khâwrte ei chuan chil a ti tam zualin chil rawngte a tisen a .

(src)="20"> ቢትል ነት የሚያኝኩ አንዳንድ ሰዎች የተሻለ ጣዕም እንዲኖረው ለማድረግ ሲሉ ቅመሞች ፣ ትንባሆ ወይም ማጣፈጫዎች ይጨምሩበታል ።
(trg)="19"> Chuvângin , a ṭhialtute chuan chil an chhâk zing hle a , kal kawnga kalte chhâk fuh hlauhawm khawpin , lîr thei chuang chungin an chhâk per ṭhîn !

(src)="21"> በዚህ መንገድ የተዘጋጀውን ቢትል ነት የሚያኝኩ ሰዎች አፋቸው ደም በሚመስል ምራቅ ይሞላል ።
(trg)="20"> Oral Health tih chanchinbu pakhat chuan , “ Hmân lai aṭang tawhin , kuva hi an lo hmang nasa tawh hle a .

(src)="23"> በራስ ላይ መከራ ማምጣት !
(trg)="21"> Khawtlângah te , hnam dânah te , sakhaw lam thil tihnaah te nasa taka hman niin a lang .

(src)="25"> “ ተጠቃሚዎቹ ምንም ጉዳት እንደሌለው የሚያስቡ ሲሆን ጥሩ ስሜት እንደሚፈጥርላቸውና ከፍተኛ ደስታና ሞቅታ እንደሚሰማቸው ይናገራሉ ። . . .
(trg)="22"> Kuva ei mite chuan kuva eiin taksa chhiatna a thlen lo va , hrisêlna atân a ṭhain , rilru a tiharh a , taksa a tilum thei niin an ngai fo ṭhîn a . . . .

(src)="26"> ማስረጃዎች እንደሚያሳዩት ግን [ ቢትል ነት ] በጤና ላይ ጉዳት ያስከትላል ። ”
(trg)="23"> Mahse , finfiahna chuan , taksa chhiatna a thlen thei tak meuh tih a târ lang , ” tiin a sawi .

(src)="27"> እንዴት ?
(trg)="24"> Chu chu engtin nge a nih theih ?

(src)="28"> የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣናት በቢትል ነት ውስጥ ከሚገኙት ንጥረ ነገሮች አንዱ ሱስ የሚያስይዝ እንደሆነ ያምናሉ ።
(trg)="25"> Drug dodâlna lama thuneitute chuan kuvaa tel alkaloid hian chîn ṭhanah a neihtîr thei tih an ring a .

(src)="29"> እንዲያውም አንዳንድ ተጠቃሚዎች በቀን ውስጥ እስከ 50 የሚደርሱ ቢትል ነቶችን ያኝካሉ !
(trg)="26"> Dik takin , kuva ei ṭhenkhat chuan ni khatah kuva khâwr 50 thlengin an ei ṭhîn !

(src)="30"> እነዚህ ሰዎች ብዙም ሳይቆይ ጥርሳቸው የሚበልዝ ሲሆን ለድድ በሽታም ይጋለጣሉ ።
(trg)="27"> Rei vak lovah , an hâte a senin , hahni nâte an nei a .

(src)="31"> ኦራል ሄልዝ እንደሚለው ከሆነ አዘውትረው ቢትል ነትን የሚያኝኩ ሰዎች የአፋቸው ውስጠኛ ክፍል የተጨማደደና የቀይ ቡኒ ቀለም ያለው ይሆናል ።
(trg)="28"> Kan sawi tâk chanchin bu sawi dân chuan , kuva ei chîngte ka chhûng chu reh thei lovin a sen a , a vûn bâkah , a rawn khi thei a ni .

(src)="33"> ከዚህም ሌላ ቢትል ነት ማላመጥ ኦራል ስኩዌመስ ሴል ካርስኖማ ለሚባለው የአፍ ካንሰር መንስኤ ሊሆን ይችላል ፤ ይህ ካንሰር በጉሮሮ ላይም ሊከሰት ይችላል ።
(trg)="29"> Chu chu natna benvawnah a chang a , a zual chho zêlin cancer - ah a chang thei a ni .
(trg)="30"> Kuva ṭhial hi ka chhûng cancer leh hrawk cancer - te nên pawh a inkûngkaih a .

(src)="34"> በደቡብ ምሥራቅ እስያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዋቂዎች በአፍ ካንሰር የሚጠቁ መሆኑ ይህንኑ የሚያሳይ ነው ።
(trg)="31"> Asia chhim - chhak lamah chuan puitling zînga ka chhûng cancer vei tam ber chu kuva ṭhial vâng a ni .

(src)="35"> በታይዋን አካባቢ 85 በመቶ ገደማ የሚሆኑት የአፍ ካንሰር በሽተኞች ቢትል ነት የሚያላምጡ ሰዎች ናቸው ።
(trg)="32"> Taiwan - ah pawh , cancer vei zaa 85 deuhthaw chu kuva an ei vâng a ni bawk .

(src)="36"> ከዚህም በላይ ዘ ቻይና ፖስት እንደሚለው “ በታይዋን በዋነኝነት ለሰዎች ሞት መንስኤ ከሚሆኑት 10 ነገሮች መካከል የሚመደበው የአፍ ካንሰር ባለፉት 40 ዓመታት ውስጥ በአራት እጥፍ ጨምሯል ። ”
(trg)="33"> Chu bâkah , “ Taiwan - ah chuan mite thih chhan tam ber 10 zîngah ka chhûng cancer natna a tel a , he natna hi tûn hmâ kum 40 chhûngin a lêt liin a ṭhang chho a ni , ” tih The China Post chanchinbu chuan a sawi .

(src)="37"> በሌሎች አካባቢዎችም ያለው ሁኔታ ተመሳሳይ ነው ።
(trg)="34"> Hmun dangah pawh chutiang bawk chu a ni a .

(src)="38"> ፓፑዋ ኒው ጊኒ ፖስት - ኩርየር እንዲህ ይላል ፦ “ የፓፑዋ ኒው ጊኒ ተወዳጅ ዕፅ የሆነው ቢትል ነት በየዓመቱ ቢያንስ ለ2,000 ሰዎች ሞት ምክንያት ከመሆኑም በላይ ብዙ የጤና ችግሮችን እንደሚያስከትል የፓፑዋ ኒው ጊኒ የሕክምና ማኅበር አስታውቋል ። ”
(trg)="35"> Papua New Guinea Post - Courier chanchinbu chuan : “ Papua New Guinea rama PNG Medical Society - in mite duh ber kuva eina avângin kum khatah , a lo berah mi 2,000 vêl an thi a , he kuva eina hian natna dangte pawh a tichhuak bawk a ni , ” tiin a sawi .

(src)="39"> አንድ ሐኪም በጽሑፋቸው ላይ እንደገለጹት “ ቢትል ነትን ለረጅም ጊዜ መጠቀም የማጨስን ያህል የተለያዩ ችግሮች ያስከትላል ። ”
(trg)="36"> Doctor leh damdawi lam thu ziaktu ni kawp pa pakhat chuan : “ Kum rei tak chhûng kuva einain a nghawng chu zialzûk nghawng ang bawkin a tam hle , ” tih a sawi a , chutah chuan lung lam natna pawh a tel a ni .

(src)="40"> ከዚህም ሌላ በልብና በደም ዝውውር ሥርዓት ላይ የሚደርሱ እክሎችን ያመጣል ።
(trg)="37"> Bible hi damdawi lam ziakna lehkhabu a ni lo va , kuva ei chungchâng chu tlang takin a sawi fak lo .

(src)="44"> በሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና በቀረቡት ጥያቄዎች ላይ እስቲ ቆም ብለህ አስብ ።
(trg)="38"> Mahse , nungchang thianghlim leh hrisêl nei thei tûra min ṭanpuitu thu bulte erawh a chuang a ni .

(src)="45"> “ የተወደዳችሁ ወንድሞች ፣ . . .
(trg)="39"> A hnuaia Bible chângte leh zawhna lo awmte chu han ngaihtuah teh .

(src)="46"> ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ ፤ እንዲሁም አምላካዊ ፍርሃት በማሳየት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርግ ። ”
(src)="47"> “ ሰውነታችሁን . . .
(trg)="40"> “ Chutichuan duh takte u , chûng thutiam chu kan neih avângin , tisa leh thlarau bawlhhlawhna zawng zawngah i intifai ang u , Pathian ṭih dêk chunga thianghlimna tifamkimin . ”

(src)="48"> ቅዱስና በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕት አድርጋችሁ [ አቅርቡ ] ። ”
(trg)="41"> ( 2 Korinth 7 : 1 ) ‘ Thianghlim leh Pathian lawm tlâk ni tûrin in taksa chu hlân rawh u . ’

(src)="49"> አንድ ሰው ቢትል ነት በማኘክ ሰውነቱን እየበከለ በአምላክ ዓይን ቅዱስ ወይም ንጹሕ ሊሆን ይችላል ?
(trg)="42"> ( Rom 12 : 1 ) Miin kuva eia a taksa a tihbawlhhlawh chuan Pathian mit hmuhah a thianghlim thei dâwn em ni ?

(src)="50"> ‘ ሕይወት ያገኘነው በአምላክ ነው ። ’
(trg)="43"> “ Amah [ Pathian ] avângin kan nung . ”

(src)="51"> “ መልካም ስጦታ ሁሉና ፍጹም ገጸ በረከት ሁሉ ከላይ ነው ። ”
(trg)="44"> ( Tirhkohte 17 : 28 ) “ Thilpêk ṭha leh thilpêk famkim zawng zawng chu chung lam aṭangin . . . a lo chhuk ṭhîn a ni . ”

(src)="52"> ሕይወት ከአምላክ የተገኘ ውድ ስጦታ ነው ።
(trg)="45"> ( Jakoba 1 : 17 ) Nunna hi Pathian thil pêk hlu tak a ni a .

(src)="53"> ታዲያ ለበሽታ ሊዳርገው በሚችል ሱስ የተጠመደ ሰው ለዚህ ስጦታ አድናቆት እንዳለው እያሳየ ነው ማለት ይቻላል ?
(trg)="46"> Miin natna thlen thei thiltihte a chîng a nih chuan , chu thil pêk chu zahna a lantîr kan ti thei ang em ?

(src)="54"> “ ለሁለት ጌቶች ባሪያ ሆኖ መገዛት የሚችል የለም ። ”
(trg)="47"> “ Tuman hotu pahnih rawng an bâwl kawp thei lo . ”

(src)="55"> “ ለምንም ነገር ተገዢ መሆን አልሻም ። ”
(trg)="48"> ( Matthaia 6 : 24 ) “ Eng bâwihah mah ka inphal lo . ”

(src)="56"> አምላክን ማስደሰት የሚፈልግ ሰው ንጹሕ ላልሆነ ልማድ ባሪያ መሆን ወይም ይህ ልማድ ሕይወቱን እንዲቆጣጠረው መፍቀድ ይኖርበታል ?
(trg)="49"> ( 1 Korinth 6 : 12 ) Pathian tihlâwm duhtu chuan a nunna chu thil chîn bawlhhlawh inthununtîrin , chu mi bâwihah chuan a awm tûr a ni em ?

(src)="57"> “ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ ። ”
(trg)="50"> “ Nangmah i inhmangaih angin i vêngte pawh i hmangaih tûr a ni . ”

(src)="58"> “ ፍቅር በባልንጀራው ላይ ክፉ አያደርግም ። ”
(trg)="51"> ( Marka 12 : 31 ) “ Hmangaihnain vêngte a tikhawlo ngai lo . ”

(src)="59"> በእግረኛ መተላለፊያዎች ወይም በሌሎች ቦታዎች ላይ ደም የመሰለ ምራቅ በመትፋት ለማየት የሚያስጠላና ንጽሕና የጎደለው ድርጊት የምንፈጽም ከሆነ ለሌሎች እውነተኛ ፍቅር እያሳየን ነው ሊባል ይችላል ?
(trg)="52"> ( Rom 13 : 10 ) Kalkawngah te , kawngsîrah te , leh hmun dangah te hmuh mawi lo tak leh ṭawp taka chil kan chhâk a nih chuan , mi dangte chungah hmangaihna dik tak kan lantîr a ni ang em ?

(src)="60"> ይዋል ይደር እንጂ ‘ የዘራነውን መልሰን ማጨዳችን ’ አይቀርም ።
(trg)="53"> Matheilovin , ‘ kan theh chu kan seng ngei ang . ’

(src)="61"> ይህ መሠረታዊ የሆነ የተፈጥሮ ሕግ ነው ።
(trg)="54"> ( Galatia 6 : 7 , 8 ) Hei hi mi zawng zawng pawm tûr leilung dân a ni a .

(src)="62"> ስለሆነም መጥፎ ልማድ ከዘራን መጥፎ የሆነ ነገር እናጭዳለን ።
(trg)="55"> Chuvângin , chîn dân ṭha lo kan chîn chuan rah ṭha lo kan seng dâwn a ni .

(src)="63"> አምላክ ለእኛ ባሰበው መንገድ የምንኖር ከሆን ግን ጥሩ ልማዶች የምናዳብር ሲሆን የተሻለ ጤንነት ብቻ ሳይሆን እውነተኛና ዘላቂ ደስታም እናገኛለን ።
(trg)="56"> Amaherawh chu , chîn dân ṭha pawh tiamin Pathianin nung tûra min duh anga kan nun chuan rah ṭha mai seng lovin , hlimna dik leh tluantling kan nei dâwn a ni .

(src)="65"> ከዚህ በታች የቀረቡትን ውጤታማ የሆኑ ሦስት እርምጃዎች ለምን አትሞክራቸውም ?
(trg)="57"> Kuva ei chîng i nih a ; mahse , Pathian mit hmuha thil ṭha tihna hmanga nun duhawm leh ṭha zâwk neih i duh chuan , engtin nge kuva ei chu i bânsan theih ang ?

(src)="66"> ከዚህ ሱስ ለመላቀቅ የሚረዱ ሦስት እርምጃዎች
(trg)="58"> Engvângin nge a hnuaia tihchhin tûr pathumte hi ṭawngṭaia i ngaihtuah loh vang ?

(src)="67"> ተነሳሽነት ይኑርህ ።
(trg)="59"> Tum ruhna nei rawh .

(src)="68"> አንድን መጥፎ ልማድ ለማሸነፍ ከፈለግህ በጤንነትህ ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ከማወቅ ባለፈ ይህን ልማድ ለማስወገድ ከፍተኛ ተነሳሽነት ሊኖርህ ይገባል ።
(trg)="60"> Chîn dân ṭha lo bânsan tûr chuan i hrisêlna atân a hlauhthâwnawm tih hriat mai bâkah , tum ruhna nasa tak i neih a ngai a .

(src)="69"> ቢትል ነት ማላመጥ ፣ ትንባሆ ማጨስ ወይም ዕፅ መወሰድ በጤንነታቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ ቢያውቁም ይህን ማድረጋቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች ብዙ ናቸው ።
(trg)="61"> Dik takin , kuva ei mi , zialzû mi , leh damdawi hmang khaw lo mi tam tak chuan an thiltihin an hrisêlna leh an nun a khawih pawi thei tih an hre chiang hle a ni .

(src)="70"> ከዚህ ልማድ ለመላቀቅ ይበልጥ እንድትነሳሳ መጽሐፍ ቅዱስን በመመርመር ስለ ፈጣሪህና ለአንተ ስላለው ጥልቅ ፍቅር ለምን አትማርም ?
(trg)="62"> Tum ruhna nasa tak nei tûrin engvângin nge Bible zira i Siamtu leh a hmangaihna chungchâng hriat belh i tum loh vang ?

(src)="71"> ዕብራውያን 4 : 12 “ የአምላክ ቃል ሕያውና ኃይለኛ ነው ” ይላል ።
(trg)="63"> Hebrai 4 : 12 chuan : “ Pathian thu hi a nung a , thil a ti thei , ” tiin a sawi a ni .

(src)="72"> አምላክ እንዲረዳህ ጠይቀው ።
(trg)="64"> Pathian ṭanpuina dîl rawh .

(src)="73"> ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሏል ፦ “ ደጋግማችሁ ለምኑ ፣ ይሰጣችኋል ፤ ሳታሰልሱ ፈልጉ ፣ ታገኛላችሁ ፤ ደጋግማችሁ አንኳኩ ፣ ይከፈትላችኋል ።
(trg)="65"> Isua Krista chuan : “ Dîl rawh u , tichuan an pe ang che u ; zawng rawh u , tichuan in hmu ang ; kik rawh u , tichuan an hawsak ang che u .

(src)="74"> ምክንያቱም የሚለምን ሁሉ ይሰጠዋል ፤ የሚፈልግ ሁሉ ያገኛል ፤ የሚያንኳኳም ሁሉ ይከፈትለታል ። ”
(trg)="66"> Tupawh a dîl apiang chuan an hmu ṭhîn a , tupawh a zawng chuan an hmu ṭhîn a , tupawh a kik chu an hawnsak dâwn a ni , ” tiin a sawi a .

(src)="75"> እውነተኛው አምላክ ይሖዋ ፣ እርዳታና ብርታት እንዲሰጥህ የምታቀርበውን ልባዊ ጸሎት ሰምቶ ዝም አይልም ።
(trg)="67"> ( Luka 11 : 9 , 10 ) Ṭanpuina leh chakna nei tûra tih tak zeta ṭawngṭaiin a lam i hawi tih Pathian dik Jehova’n a hmuh chuan a thlahthlam hauh lo vang che .

(src)="76"> አንደኛ 1 ዮሐንስ 4 : 8 “ አምላክ ፍቅር ነው ” ይላል ።
(trg)="68"> 1 Johana 4 : 8 chuan : “ Pathiam chu hmangaihna a ni , ” tiin a sawi .

(src)="77"> ክርስቲያኑ ሐዋርያው ጳውሎስ ይህን የአምላክ ፍቅር ከቀመሱ ሰዎች አንዱ ነበር ።
(trg)="69"> Chu hmangaihna dawngtu pakhat chu Kristian tirhkoh Paula hi a ni a .

(src)="78"> “ ኃይልን በሚሰጠኝ በእሱ አማካኝነት ሁሉን ማድረግ የሚያስችል ብርታት አለኝ ” ሲል ጽፏል ። — ፊልጵስዩስ 4 : 13
(trg)="70"> Ani chuan : “ Mi tichaktuah chuan engkim ka ti thei , ” tiin a ziak a ni . — Philippi 4 : 13 .

(src)="79"> የሌሎችን እርዳታና ድጋፍ ጠይቅ ።
(trg)="71"> Mi dangte ṭanpuina zawng rawh .

(src)="80"> አብረውህ የሚሆኑት ሰዎች በአንተ ላይ በጎም ሆነ መጥፎ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ ።
(trg)="72"> I ṭhian kawmte chuan thil ṭha emaw , ṭha lo emaw ti tûrin nasa takin an thunun thei che a .

(src)="81"> ምሳሌ 13 : 20 “ ከጠቢብ ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል ፤ የተላሎች ባልንጀራ ግን ጕዳት ያገኘዋል ” ይላል ።
(trg)="73"> Thufingte 13 : 20 chuan : “ Mi fing pâwl la , i lo fing ang a , mi â pawl erawh chu hrehawm tuar phahna a ni , ” tiin a sawi .

(src)="82"> ስለዚህ ጓደኞችህን በጥንቃቄ ምረጥ !
(trg)="74"> Chuvângin , i ṭhian kawm tûrte chu fing takin thlang rawh !

(src)="83"> በይሖዋ ምሥክሮች መካከል በአንድ ወቅት ቢትል ነት ሲጠቀሙ የነበሩ ብዙ ሰዎች አሉ ።
(trg)="75"> Jehova Thuhretute zîngah hian kuva lo ei tawh ṭhîn tam tak an awm a .

(src)="84"> ይሁንና እነዚህ ሰዎች ከእምነት ባልንጀሮቻቸው ጋር አብረው መሆናቸውና መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናታቸው መጥፎ ልማዳቸውን ለማሸነፍ የሚያስችል ብርታት ሰጥቷቸዋል ።
(trg)="76"> Anni chuan , Kristian unaute kawmna leh Bible zirna hmangin an thil chîn bawlhhlawhte bânsan tûrin ṭanpuina an dawng a ni . ( g12.02 - E )

(src)="87"> ንቁ !
(trg)="77"> Awake !

(src)="88"> በአንድ ወቅት ቢትል ነት የማላመጥ ልማድ ከነበራቸውና አሁን ግን ከሱሱ ሙሉ በሙሉ ከተላቀቁ አምስት ሰዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል ።
(trg)="78"> magazine chuan kuva ei ṭhîn tûna bânsan ta mi pangate biangbiakna a nei a .

(src)="89"> እስቲ የሚናገሩትን እንስማ ፦
(trg)="79"> An thusawite hi han ngaihtuah teh .

(src)="90"> ቢትል ነት ማኘክ የጀመራችሁት እንዴት ነው ?
(trg)="80"> Engvângin nge kuva i ei ?

(src)="91"> ፖሊን ፦ ወላጆቼ ቢትል ነት ማኘክ ያስለመዱኝ ገና ሕፃን ሳለሁ ነው ።
(trg)="81"> Pauline - i : Ka nu leh pate chuan ka naupan têt aṭangin kuva min eitîr a .

(src)="92"> በፓፑዋ ኒው ጊኒ ደሴት በሚገኘው በምኖርበት መንደር እንዲህ ማድረግ የተለመደ ነበር ።
(trg)="82"> Chu chu Papua New Guinea ka awmna thliarkâra mite tih ṭhin dân a ni .

(src)="93"> ቤቲ ፦ ገና የሁለት ዓመት ሕፃን ሳለሁ አባቴ ቢትል ነት ይሰጠኝ ነበር ።
(trg)="83"> Betty - i : Ka pa chuan kum hnih mi ka nihin kuva mi eitîr a .

(src)="94"> በአሥራዎቹ ዕድሜ እያለሁ በጣም ብዙ ቢትል ነት ስለምይዝ የቢትል ነት ዛፍ የሆንኩ ይመስል ነበር !
(trg)="84"> Kum sâwm ka pelh chhoh chuan , kuva tam tak ka ken ṭhin avângin kuva kûng ang mai ka ni !

(src)="95"> በጣም ከባድ ሱስ ስለነበረብኝ ጠዋት እንደተነሳሁ የመጀመሪያ ሥራዬ ቢትል ነት ማኘክ ነበር ።
(trg)="85"> A ngawl ka vei tawh avângin zîng tina ka tih hmasak ber chu kuva ei hi a ni .

(src)="96"> ዌን - ጁንግ ፦ ቢትል ነት ማኘክ የጀመርኩት በ16 ዓመቴ ነው ።
(trg)="86"> Wen - Chung - a : Kum 16 mi ka nihin kuva ka ei ṭan a .

(src)="97"> ይህን ማድረግ አሪፍ እንደ መሆንና የማደግ ምልክት እንደሆነ ተደርጎ ይታይ ነበር ፤ በተጨማሪም በሌሎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ፈልጌ ነበር ።
(trg)="87"> Mite’n kuva ei hi a tûn laiin , puitling tawh nia ngaihna an neih avângin anmahni ang nih ve ka duh a ni .

(src)="98"> ጂዬል - ሊያን ፦ የምተዳደረው ቢትል ነት በመሸጥ ነበር ።
(trg)="88"> Jiao - Lian - i : Mahni inchâwm nân kuva ka zuar a .

(src)="99"> ንግዴ የተሳካ እንዲሆን የምሸጠው ሸቀጥ ከፍተኛ ጥራት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እንዳለብኝ ተሰማኝ ፤ ስለዚህም መቅመስ ጀመርኩ ።
(trg)="89"> Hralh thei tûr chuan tui taka ka siam a ngaih avângin ka temchhin ṭhîn a .

(src)="100"> ከዚያም ቀስ በቀስ ሱሰኛ ሆንኩ ።
(trg)="90"> A hnuah chuan ei lovin ka awm thei ta lo a ni .

(src)="101"> ሱሱ በጤንነታችሁ ላይ ምን ጉዳት አስከትሏል ?
(trg)="91"> Engtin nge i thil chîn chuan i hrisêlna a nghawng ?