# am/102017202.xml.gz
# kmr_Cyrl/102017202.xml.gz


(src)="1"> © 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
(trg)="1"> © 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

(src)="2"> ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም ።
(src)="3"> መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው ።
(trg)="2"> Әв нәшьркьрьна беһәq , һәйә пʹарәк жь шьхöле һинкьрьна Кʹьтеба Пироз нав тʹәмамийа дьнйайе , йа кö пек те пе һәq - qöрбанкьрьна рʹәзәдьли .

(src)="4"> መዋጮ ለማድረግ www.jw.org / amን ተመልከት ።
(trg)="3"> Сәва кö qöрбанкьрьна бь рʹәзәдьли бькьн , жь кʹәрәма хwә бькʹәвьнә www.jw.org .

(src)="5"> ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።
(trg)="5"> Ле гьлийед жь кʹьтебед дьн йа Кʹьтеба Пироз жь wәлгәрʹандьна « KITÊBA PÎROZ » һатьнә һьлдане .
(trg)="6"> « ДТ » те һʹәсабе , Кʹьтеба Пироз wәлгәрʹандьна « Дьнйа Тәзә » .

(src)="6"> ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው ።
(trg)="8"> Ле « ИМ » те һʹәсабе ÎNCÎL ( Mizgînî ) йа « UNITЕD BIBLЕ SOCIЕTIЕS » .

# am/102017203.xml.gz
# kmr_Cyrl/102017203.xml.gz


(src)="1"> የርዕስ ማውጫ
(trg)="1"> Навәрок

(src)="2"> ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም ?
(trg)="2"> Гәло Рʹасти Һʹале Дьнйайе Хьраб ә , Йан На ?

(src)="3"> መልሱ የሚገኘው ከየት ነው ?
(trg)="3"> Дьгәрʹьн Щаб

(src)="4"> መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?
(trg)="4"> Кʹьтеба Пироз Чь Дьбежә ?

(src)="5"> 8 ለቤተሰብ
(trg)="5"> 8 АЛИКʹАРИ БОНА МАЛБӘТЕ

(src)="6"> ልጆችን ትሕትና ማስተማር
(trg)="6"> Зарʹа Һини Мьлуктийе Бькьн

(src)="7"> 10 አገሮችና ሕዝቦች
(trg)="7"> 10 WӘЛАТ У МЬЛӘТ

(src)="8"> ኒው ዚላንድን እንጎብኝ
(trg)="8"> Зәландайа Ну

(src)="9"> 12 የታሪክ መስኮት
(trg)="9"> 12 ЖЬ РʹУПʹЕЛЕД ТʹӘРИХИЙЕ

(src)="10"> አልሃዘን
(trg)="10"> Алһазен

(src)="11"> 14 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?
(trg)="11"> 14 ЛЬ ГОР КʹЬТЕБА ПИРОЗ

(src)="12"> የአምላክ ስም
(trg)="12"> Наве Хwәде

(src)="13"> 16 የ2017 ንቁ !
(trg)="13"> 16 « Һʹьшйар Бьн ! »

(src)="14"> ርዕስ ማውጫ
(trg)="14"> Индекса Тʹема йа 2017

# am/102017204.xml.gz
# kmr_Cyrl/102017204.xml.gz


(src)="1"> የዓለማችን ሁኔታ ይህን ያህል አስከፊ ደረጃ ላይ የደረሰው ለምን ይመስልሃል ?
(trg)="1"> Чьма дьнйа жь бьн контроле дәркʹәтийә ?

(src)="2"> መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ፦ “ [ ሰው ] አካሄዱን እንኳ በራሱ አቃንቶ መምራት አይችልም ። ” — ኤርምያስ 10 : 23
(trg)="2"> Кʹьтеба Пироз дьбежә : « Рʹейа мьров нә дь дәсте wида йә ; гавед хwә рʹасткьрьн , нә дь дәсте мьрове кö дьмәшәда йә » ( Йерәмйа 10 : 23 ) .

(src)="3"> ይህ ንቁ !
(trg)="3"> Әва журнала « Һʹьшйар Бьн ! »

(src)="4"> መጽሔት ፣ በርካታ ሰዎች ወደፊት የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለው የሚያምኑበትን ምክንያት ያብራራል ።
(trg)="4"> шьроwәдькә , кö чьма гәләк мәрьв баwәр дькьн wәки һʹале дьнйайе wе баш бә .

# am/102017205.xml.gz
# kmr_Cyrl/102017205.xml.gz


(src)="1"> የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ | ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም ?
(trg)="1"> ТʹЕМА ЖЬ РʹУЙЕ ЖУРНАЛЕ | ГӘЛО РʹАСТИ ҺʹАЛЕ ДЬНЙАЙЕ ХЬРАБ Ә ?

(src)="2"> ሳይንቲስቶች በ2017 መጀመሪያ ላይ አንድ አስደንጋጭ መግለጫ አውጥተው ነበር ።
(trg)="2"> Сала 2017 - да дь мәһа Чьләйеда , зандар әʹламәтийа хьраб әʹлам кьрьн , демәк кö дьнйа ида гәләк незики хәзәба хоф буйә .

(src)="3"> በጥር ወር አንድ የሳይንቲስቶች ቡድን ዓለማችን ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ጥፋት ወደሚከሰትበት ጊዜ ይበልጥ እንደቀረበ አስታወቀ ።
(trg)="3"> Сәва кö һе рʹьнд нишан кьн wәки инсанәт чьqас незики хәзәба һʹәмдьнйайе дьбә , wана да хәбате сьһʹәта симболик , демәк Сьһʹәта Нишанкьрьна Кʹöтасийа Дьнйайе .

(src)="4"> ሳይንቲስቶቹ ዓለም አቀፍ ጥፋት ወደሚከሰትበት ጊዜ ምን ያህል እንደቀረብን የሚያሳየውን ምሳሌያዊ የጥፋት ቀን ሰዓት 30 ሴኮንድ ወደፊት እንዲሄድ አድርገውታል ።
(trg)="4"> Зандар миле дәqәйед ве сьһʹәте ль сәр 30 сәни пешда бьрьн .

(src)="5"> በአሁኑ ጊዜ ይህ ሰዓት እኩለ ሌሊት ሊል የቀረው ሁለት ደቂቃ ተኩል ብቻ ነው ፤ ዓለማችን ባለፉት 60 ዓመታት ውስጥ ከነበረው ሁኔታ አንጻር ሲታይ ለዓለም አቀፍ ጥፋት ይህን ያህል የተቃረበበት ጊዜ የለም !
(trg)="5"> Ньһа Сьһʹәта Нишанкьрьна Кʹöтасийа Дьнйайе нишан дькә , кö һʹәта ниве шәве дö у нив дәqә майә . 60 сал зедәтьр пешда әв wәʹдә öса незики хәзәба һʹәмдьнйайе нибу чаwа ньһа !

(src)="6"> ሳይንቲስቶች ዓለማችን በተለምዶ የዓለም መጨረሻ ተብሎ ለሚጠራው ጊዜ ምን ያህል እንደተቃረበ ለማወቅ በ2018 ድጋሚ ግምገማ ለማካሄድ እቅድ ይዘዋል ።
(trg)="6"> Дь сала 2018 - да , зандар дьхwазьн диса щарәке һʹәсаб кьн , кö әм чьqас незики кʹöтасийа дьнйайе бунә .

(src)="7"> የጥፋትን ቀን የሚያመለክተው ሰዓት አሁንም ከዚህ በፊት ተከስቶ የማያውቅ ታላቅ ጥፋት መከሰቱ እንደማይቀር ይጠቁም ይሆን ?
(trg)="7"> Гәло дь сала нуда , Сьһʹәта Нишанкьрьна Кʹöтасийа Дьнйайе wе чь мәрʹа әʹйан кә ?

(src)="8"> አንተ ምን ይመስልሃል ?
(trg)="8"> Гәло рʹасти һʹале дьнйайе öса хьраб ә ?

(src)="9"> ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም ?
(trg)="9"> Дьбәкә wәрʹа чәтьн ә щаба ве пьрсе бьдьн .

(src)="10"> ምናልባት ለዚህ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ መስጠት ይከብድህ ይሆናል ።
(trg)="10"> Һәла һе ньһерʹандьна зандара жи дәрһәqа ве йәке жь һәв щöдә дьбә .

(src)="11"> በመስኩ ጥናት የሚያደርጉ ባለሙያዎችም እንኳ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተለያየ አመለካከት አላቸው ።
(trg)="11"> Ле нә һʹәмушк баwәр дькьн , wәки дьнйа незики кʹöтасийе дьбә .

(src)="12"> በዓለማችን ላይ ጥፋት መከሰቱ አይቀርም ብለው የሚያምኑት ሁሉም አይደሉም ።
(trg)="12"> Бь милйона мәрьв баwәр дькьн , кö ахьрийа баш һивийа мә йә .

(src)="13"> እንዲያውም ወደፊት ብሩህ ጊዜ እንደሚመጣ የሚያምኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ ።
(trg)="13"> Әwана дьбежьн wәки һәнә избати , чь кö әʹйан дькьн wәки гәрдуна мә wе кʹöта нәбә у жийина мә жи баш бә .

(src)="15"> የሚያቀርቡት ማስረጃ አሳማኝ ነው ?
(trg)="14"> Гәло әв избати чьqаси рʹаст ьн ?

(src)="16"> በእርግጥ ዓለማችን ተስፋ አለው ወይስ የለውም ?
(trg)="15"> Һʹале дьнйайе бь рʹасти öса хьраб ә ?

(src)="17"> “ የጥፋት ቀን ሰዓት የገዛ ራሳችንን ሥልጣኔ እኛው ራሳችን በሠራናቸው አደገኛ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለማጥፋት ምን ያህል እንደተቃረብን የሚያሳይ ዓለም አቀፍ እውቅና የተሰጠው ንድፍ ነው ።
(trg)="16"> « Сьhʹәта Нишанкьрьна Кʹöтасийа Дьнйайе әв һәйә сьһʹәта симболик , чь кö алийе гәләк wәлатада qәбул кьрийә , у нишан дькә wәки чаwа инсанәт кʹöта дьбә бь гәләк текʹноложийед хоф , йе кö мә хwәха чекьрийә .

(src)="18"> አንደኛውና ዋነኛው የጥፋት ምክንያት የኑክሌር የጦር መሣሪያ ነው ፤ በአየር ንብረት ላይ ለውጥ የሚያስከትሉ ቴክኖሎጂዎች ፣ እንደ አዲስ ብቅ ማለት የጀመሩ ባዮቴክኖሎጂዎችና የኢንተርኔት ቴክኖሎጂም ከጥፋቱ መንስኤዎች መካከል ይካተታሉ ፤ እነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሆን ተብሎም ሆነ በስህተት ወይም በአደጋ ፣ በምድራችንና በአኗኗራችን ላይ ሊሻር የማይችል ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ ። ” — ቡለቲን ኦቭ ዚ አቶሚክ ሳይንቲስትስ
(trg)="17"> Йәк жь wан текʹноложийа хоф , әв һәйә чʹәкед кö дьтʹәqиньн .
(trg)="18"> Ле хоф диса ве йәкеда нә , кö әв текʹноложи дьгöһезьн һәwайе , öса жи пешда те биотекʹноложийа у кибертекʹноложийа йе кö зийане дьдә һьм жийина мә , һьм гәрдуна мә » .
(trg)="19"> Жь кʹьтеба « Bullеtin of thе Atomic Sciеntists » .

# am/102017206.xml.gz
# kmr_Cyrl/102017206.xml.gz


(src)="1"> የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ | ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም ?
(trg)="1"> ТʹЕМА ЖЬ РʹУЙЕ ЖУРНАЛЕ | ГӘЛО РʹАСТИ ҺʹАЛЕ ДЬНЙАЙЕ ХЬРАБ Ә ?

(src)="2"> ከየአቅጣጫው የሚሰማው መጥፎ ዜና አስፈርቶህ ምናልባትም ሽብር ለቆብህ ከሆነ እንዲህ የሚሰማህ አንተ ብቻ አይደለህም ።
(trg)="2"> Һәрге тö гәләк хәмгин буйи у һәла һе тьрсийайи жь бо һаqас дәнг - бәсед хьраб , бәрхwәнәкʹәвә , тö тʹәне нини .

(src)="3"> በ2014 በወቅቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት የነበሩት ባራክ ኦባማ ፣ በዜና ማሰራጫዎች በሚተላለፉት መጥፎ ዜናዎች ምክንያት በርካታ ሰዎች “ ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት . . .
(trg)="3"> Дь сала 2014 - да , Барак Обама , йе кö сәроке Америкайа Йәкбуйи бу , гот кö жь бо һаqас нучәйед хьраб дәрһәqа кʹижани кö дьньвисин , гәләк мәрьв һатьн сәр ви нети , кö « дьнйа бь ләз . . . бәрбь кʹöтасийе дьчә у тʹö кәс нькарә әв контрол бькә » .

(src)="4"> እየተሽከረከረ ከመሆኑ የተነሳ ማንም ሊቆጣጠረው አይችልም ” የሚል መደምደሚያ ላይ እንደደረሱ ገልጸዋል ።
(trg)="4"> Һьнә wәхт шунда паши ве әʹламәтийе , Обама бь баwәрбуне хәбәр да дәрһәqа һʹале иройин wәки йан чь әwана wе бькарьбьн проблемед дьнйайе сафи кьн .

(src)="5"> ይሁን እንጂ ይህን ሐሳብ ከተናገሩ ብዙም ሳይቆይ ፕሬዚደንቱ በዓለማችን ላይ ያሉትን አብዛኞቹን ችግሮች ለማስተካከል ስለተያዙት ዕቅዶች በጋለ ስሜት ተናግረዋል ።
(trg)="5"> Әwи гот кö нет у qәwата һʹöкöмдарийе кö әве йәке бькьн , әв һәйә « мьзгини » .

(src)="6"> መንግሥት የወሰዳቸው አንዳንድ እርምጃዎች “ የምሥራች ” እንደሆኑ ከገለጹ በኋላ “ ተስፋ አለኝ ” እንዲሁም “ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ብሩህ የሆነ ነገር ይታየኛል ” ብለዋል ።
(trg)="6"> Әw öса жи гот кö хwәха жи ве йәкеда « баwәр ә » у « шьке накʹьшинә » .

(src)="7"> በሌላ አነጋገር ሰዎች በበጎ ዓላማ ተነሳስተው የሚያደርጉት ጥረት የዓለምን ሁኔታዎች ለመቆጣጠርና ዓለም አቀፋዊ ጥፋት እንዳይደርስ ለመከላከል እንደሚያስችል መጠቆማቸው ነው ።
(trg)="7"> Һәрге бь гьлийе майин бежьн , әwи гот кö һәрге мәрьв бь нетәкә баш qәwат бьдьнә хәбате , әwана wе бькарьбьн дьнйайе контрол бькьн у хәзаба һʹәмдьнйайе жи бьдьнә сәкьнандьне .

(src)="8"> በርካታ ሰዎች ስለ ወደፊቱ ጊዜ እንዲህ ያለ ብሩህ አመለካከት አላቸው ።
(trg)="8"> Гәләк wирʹа qайил ьн .

(src)="9"> ለምሳሌ አንዳንዶች በቴክኖሎጂ መስክ የሚደረገው ፈጣን እድገት የዓለምን ችግሮች ያስወግዳል ብለው ስለሚያስቡ ተስፋቸውን በሳይንስ ላይ ይጥላሉ ።
(trg)="9"> Бәʹса хәбәре , һьнәка баwәрийа хwә зандарийе тиньн , чьмки дьбежьн wәки бь сайа текʹноложийед ну wе бькарьбьн һʹале дьнйайе рʹаст кьн .

(src)="10"> ስለ ዲጂታል ቴክኖሎጂ የሚያጠኑ አንድ ባለሙያ በ2030 “ ቴክኖሎጂያችን አሁን ካለው አቅም አንድ ሺህ እጥፍ ፣ በ2045 ደግሞ አንድ ሚሊዮን እጥፍ ያድጋል ” በማለት በእርግጠኝነት ተንብየዋል ።
(trg)="10"> Зандәрәки алийе текʹноложийайе ну бь баwәрбунәкә мәзьн гот , wәки дь сала 2030 - да « текʹноложийа мә wе һʹәзар щари даһа qәwи бә у ида дь сала 2045 - да , әwе бь милйона щара qәwитьр бә » .

(src)="11"> አክለውም “ በጣም ጥሩ እድገት እያደረግን ነው ።
(trg)="11"> Әwи зедә кьр : « Әм гәләк баш дькьн .

(src)="12"> የተጋረጡብን ችግሮች የአሁኑን ያህል ከባድ ሆነው ባያውቁም ችግሮቹን የመፍታት አቅማችን ከችግሮቹ ክብደት አልፎ ሄዷል ” ብለዋል ።
(trg)="12"> Рʹаст ә проблемед кö рʹасти мә тен иро даһа зәʹф ьн , ле йәкә әм дькарьн wан проблема сафи кьн һе пешийа wе йәке ча әwана пешда бен » .

(src)="13"> ለመሆኑ ዓለም የሚገኝበት ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ?
(trg)="13"> Рʹасти һʹале дьнйайе öса хьраб ә ?

(src)="14"> በእርግጥ የሰው ዘር ዓለም አቀፋዊ ጥፋት ተጋርጦበታል ?
(trg)="14"> У әм рʹасти ида бәр синора хәзаба һʹәмдьнйайе сәкьнинә ?

(src)="15"> አንዳንድ ሳይንቲስቶችና ፖለቲከኞች ተስፋ ያዘለ መልእክት ቢያውጁም የወደፊቱን ጊዜ በተመለከተ ስጋት የሚያድርባቸው በርካታ ሰዎች አሉ ።
(trg)="15"> Рʹаст ә һьнә зандар у мәрьвед политике әʹлам дькьн дәрһәqа һевийе , ле йәкә диса гәләк мәрьв жь ахьрийе дьтьрсьн .

(src)="16"> ምክንያታቸው ምንድን ነው ?
(trg)="16"> Чьма ?

(src)="17"> ጅምላ ጨራሽ የጦር መሣሪያዎች ።
(trg)="17"> ЧʹӘКЕД КʹÖТАКЬРЬНЕ .

(src)="18"> የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም ሆነ ሌሎች ድርጅቶች የኑክሌር መሣሪያዎችን ለማስወገድ ከፍተኛ ጥረት ቢያደርጉም አልተሳካላቸውም ።
(trg)="18"> Рʹаст ә тʹәшкиләта Мьләтед Йәкбуйи у тʹәшкиләтед дьн , һʹәму тьшти дькьрьн кö әв чʹәкед кʹöтакьрьне бехоф кьн , ле әв йәк жь qәwата wан дәр бу .

(src)="19"> እንዲያውም አንዳንድ ማን አለብኝ ባይ መሪዎች የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ሕጎችን ከቁብ አይቆጥሯቸውም ።
(trg)="19"> Дәwсе сәрок бь һерс дьньһерʹьн сәр qанунед дәрһәqа контрола чʹәкед кʹöтакьрьне .

(src)="20"> ቀድሞውኑም ቢሆን የኑክሌር መሣሪያ ያላቸው አገሮች አሮጌዎቹን ይበልጥ አጥፊ በሆኑ አዳዲስ ቦምቦች ለመተካት ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ናቸው ።
(trg)="20"> Әw wәлат кʹидәре кö чʹәкед кʹöтакьрьне йа тʹәрихийе һәнә , бомбед хwәйә кәвьн тʹәзә дькьн у диса йед ну чедькьн кö пʹьрʹ хоф бьн .

(src)="21"> ጅምላ ጨራሽ መሣሪያዎች ያልነበሯቸው አገሮች ደግሞ በአሁኑ ጊዜ በጣም ብዙ ሕዝብ የማጥፋት አቅም ያላቸው የጦር መሣሪያዎች ባለቤት ሆነዋል ።
(trg)="21"> Öса жи әв wәлат мәщала кʹижана кö бәре тʹöнә бу wәки бь чʹәкед хwә гәләка кʹöта кьн , ньһа ида дькарьн .

(src)="22"> መንግሥታት የኑክሌር ጦርነት ለማካሄድ ከምንጊዜውም በላይ የታጠቁ መሆናቸው ዓለማችን “ በሰላሙ ” ጊዜም እንኳ በጣም አደገኛ ስፍራ እንዲሆን አድርጓል ።
(trg)="22"> Әв кö иро мьләт һаqас чʹәкед кʹöтакьрьне һазьр дькьн , дьнйа мә дькә щиһәки пʹьрʹ хоф һәла һе ве wәхте « әʹдьлайеда » .

(src)="23"> ቡለቲን ኦቭ ዚ አቶሚክ ሳይንቲስትስ የተባለው መጽሔት “ በተለይ ደግሞ የማንም ሰው ቁጥጥርና ትእዛዝ ሳያስፈልጋቸው የመጨረሻ ውሳኔ የሚያደርጉ ራሳቸውን በራሳቸው የሚያዝዙ ገዳይ መሣሪያዎች ዓለማችንን ከፍተኛ ስጋት ላይ ይጥላሉ ” በማለት አስጠንቅቋል ።
(trg)="23"> Чʹәкед атоме кö « дькöжьн » , һатьнә чекьрьне кö проблема сафи кьн , ле бь рʹасти жь бо ве йәке хәмгинийе пешда тиньн , дьбежә кʹьтеба « Bullеtin of thе Atomic Sciеntists » .

(src)="24"> በጤናችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ።
(trg)="24"> СЬҺʹӘТ - QӘWАТА МӘ БӘРБЬ QӘЗИЙЕ ЙӘ .

(src)="25"> ጥሩ ጤንነት እንዲኖረን በማስቻል ረገድ ሳይንስ ሊያደርግልን የሚችለው ነገር በጣም ውስን ነው ።
(trg)="25"> Зандари нькарә соз бьдә мә кö сьһәт - qәwата мә wе баш бә .

(src)="26"> ከፍተኛ የደም ግፊትን ፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረትን ፣ የአየር ብክለትንና ዕፅን ያላግባብ መጠቀምን የመሳሰሉ ለሕመም ሊዳርጉ የሚችሉ ችግሮች በእጅጉ እየተስፋፉ ነው ።
(trg)="26"> Тʹансийона хунейә бьльнд , гәләк хöртбун , qьрежбуна һәwайе у хәбьтандьна наркотика , әв һʹәму тьшт дькарә нәхwашийед гьран пешда бинә .

(src)="27"> እንደ ካንሰር ፣ ስኳር በሽታ እንዲሁም የልብና የደም ዝውውር ችግር ባሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ምክንያት የሚሞቱት ሰዎችም ቁጥር እየጨመረ ነው ።
(trg)="27"> У әв һʹәму тьшт зедә дьбә .
(trg)="28"> Гәләк мәрьв дьмьрьн жь бо нәхwә - шийед һал , йед кö дәрбази сәр йед дьнена набьн .

(src)="28"> በተጨማሪም በአእምሮ ሕመምና በሌሎች በሽታዎች የሚሠቃዩ በርካታ ሰዎች አሉ ።
(trg)="29"> Мәсәлә , кансәр , нәхwәшийа дьльк у шәкьре мәрийа .
(trg)="30"> Öса жи зедә дьбә һәжмәра мәрьвед сәqәт у нәхwәшийа психики .

(src)="29"> ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ እንደ ኢቦላና ዚካ ቫይረስ ያሉ ያልተጠበቁ ወረርሽኞች ከባድ ጉዳት ሲያስከትሉ ተመልክተናል ።
(trg)="31"> Һьм жи wан пашwәхтийа пешда һатьбу нәхwашийед гәләк хоф кö дькöжьн , әв һәйә нәхwәшийа вируса Ебола у Зика .

(src)="30"> ይህን ሁሉ ስንመለከት በሽታ ከሰዎች ቁጥጥር ውጭ እንደሆነ እንገነዘባለን ፤ ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ጊዜ ይመጣል የሚል የተስፋ ጭላንጭልም አይታይም !
(trg)="32"> Һәрге бь тʹәмами бежьн , мәрьв нькарьн нәхwәшийа контрол бькьн у кʹöтакьрьна wан нәхwәшийа жи qә найе кʹьфше !

(src)="31"> የሰው ልጆች በተፈጥሮ ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ።
(trg)="33"> МӘРЬВ ТʹӘБЙӘТЕ ЗӘФТ ДЬКЬН .

(src)="32"> ፋብሪካዎች የምድርን ከባቢ አየር መበከላቸውን ቀጥለዋል ።
(trg)="34"> Щурʹә - щурʹә фабрика бәрдәwам дькьн һәвайе qьреж кьн .

(src)="33"> በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የተበከለ አየር በመሳባቸው ምክንያት ለሞት ይዳረጋሉ ።
(trg)="35"> Һәр сал бь милйона мәрьв дьмьрьн жь бо һәва qьреж .
(trg)="36"> Гәләк мәрьв давежнә окиане щурʹә - щурʹә гәмар .

(src)="34"> ግለሰቦች ፣ በርካታ ማኅበረሰቦች እንዲሁም መንግሥታዊ ድርጅቶች ፍሳሾችን ፣ ከሕክምናና ከግብርና ምርቶች የሚወጡ ዝቃጮችን ፣ ፕላስቲኮችንና ሌሎች በካይ ነገሮችን ውቅያኖስ ውስጥ መድፋታቸውን አላቆሙም ።
(trg)="37"> Мәсәлә тьштед медисине , гәмаред мале , тьштед пластики у диса гәләк тьшт .

(src)="35"> “ እነዚህ መርዛማ ዝቃጮች የባሕር እንስሳትንም ሆነ ዕፀዋትን እንዲሁም የተበከሉትን የባሕር እንስሳት የሚመገቡትን ሰዎች ይመርዛሉ ” በማለት ኢንሳይክሎፒድያ ኦቭ ማሪን ሳይንስ ያብራራል ።
(trg)="38"> Әв һʹәму тьшт qьреж дькьн у жәрдәдай дькьн һʹәйwана у һʹәшнайед аве .
(trg)="39"> Öса жи мәрьвед кö тьштед бәʹре дьхwьн , әwана жи жәрдәдайи дьбьн , те готьне ль фәрһәнга « Encyclopedia of Marine Science » .

(src)="36"> በምድራችን ላይ ያለው ጨዋማ ያልሆነ ውኃ መጠንም በእጅጉ እየቀነሰ ነው ።
(trg)="40"> Щәм мә һәла һе ава тʹәмьз жи тʹöнә .

(src)="37"> ብሪታንያዊው የሳይንስ ጸሐፊ ሮቢን ማኪ “ ዓለማችን ሁሉንም የምድር ክፍሎች የሚነካ የውኃ ችግር ተጋርጦበታል ” በማለት አስጠንቅቀዋል ።
(trg)="41"> Зандаре Британи Робин Мек , дьбежә : « Дьнйайеда кемасийа ава тʹәмьз һәйә , чь кö дькарә ль сәр һәр qöлбе дьнйайе һʹöкöм кә » .

(src)="38"> ፖለቲከኞች የውኃ እጥረት በዋነኝነት ሰው ሠራሽ ችግር እንደሆነና በዚህም የተነሳ ምድራችን ከባድ አደጋ ላይ እንደወደቀች አምነው ይቀበላሉ ።
(trg)="42"> Мәрьвед политики дьбежьн кö кемасийа ава тʹәмьз , әв һәйә проблема кö мәрьв хwәха пешда анин у әв тьшткәкә пʹьрʹ хоф ә .

(src)="39"> ተፈጥሮ በሰው ልጆች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ።
(trg)="43"> ТʹӘБЙӘТ МӘРИЙА ЗӘФТ ДЬКӘ .

(src)="40"> እንደ ማዕበል ፣ ከባድ አውሎ ንፋስና የምድር ነውጥ ያሉ የተፈጥሮ አደጋዎች አውዳሚ ለሆነ የጎርፍ መጥለቅለቅ ፣ ከፍተኛ ጉዳት ለሚያደርስ የመሬት መንሸራተትና ለሌሎች የተለያዩ ጥፋቶች መንስኤ ይሆናሉ ።
(trg)="44"> Фьртонә , багәр , тайфун у әʹрдһәж гәләк зийане тиньн чь кö сәр рʹийа хwә һʹәму тьшт кʹöта дькә .

(src)="41"> በእነዚህ የተፈጥሮ ኃይሎች የተነሳ የሚሞቱት ወይም ለከባድ ጉዳት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ጨምሯል ።
(trg)="45"> Бәре öса тʹöнә бу чаwа ньһа .
(trg)="46"> Гәләк мәрьв жь бо ве йәке һатьнә кöштьне у йед дьн жи зийан стандьн .

(src)="42"> ናሳ ( ናሽናል ኤሮኖቲክስ ኤንድ ስፔስ አድሚኒስትሬሽን ) ያወጣው ጥናት ወደፊት “ እስካሁን ከተከሰቱት የበለጠ ኃይል ያላቸው ማዕበሎች ፣ ለሞት ሊዳርጉ የሚችሉ የሙቀት ወጀቦች እንዲሁም ጎርፍና ድርቅ የሚፈራረቅባቸው ዑደቶች ” የሚከሰቱበት አጋጣሚ እየጨመረ እንደሚሄድ ጠቁሟል ።
(trg)="47"> Тʹәшкиләта Мьләтийейә « Aeronautics у Space Administration » дьбежьн , кö wе диса гәләк фьртонә у зьһайи һәбә » .

(src)="43"> ታዲያ ተፈጥሮ አንድ ቀን መላውን የሰው ዘር ጠራርጎ ያጠፋ ይሆን ?
(trg)="48"> Гәло тʹәбйәт wе инсанәте кʹöта кә ?

(src)="44"> ሕልውናችንን አደጋ ላይ የሚጥሉ ሌሎች ሁኔታዎችም ወደ አእምሮህ ይመጡ ይሆናል ።
(trg)="49"> Дьqәwьмә тö дьфькьри дәрһәqа тьштед дьн жи кö жийина мә дькьнә бәр qәзийе .

(src)="45"> ሆኖም በዛሬው ጊዜ እየተከሰቱ ያሉትን መጥፎ ነገሮች አንድ በአንድ በመመርመር የወደፊቱን ጊዜ በተመለከተ አጥጋቢ መልስ ማግኘት አትችልም ።
(trg)="50"> Һәмьки те нькарьби щаба зәлал бьвини ль сәр wан пьрса , һәрге дина тә тʹәне ль сәр wан тьштед хьраб бә кö иро дьqәwьмьн .

(src)="46"> አንዳንዶች ፖለቲከኞችና ሳይንቲስቶች የሚናገሩትን መስማትም ቢሆን ምንም ፋይዳ እንደሌለው ይሰማቸዋል ።
(trg)="51"> Сәр ньһерʹандьна мәрийа һʹöкöм кьр ньһерʹандьна зандара у мәрьвед политике .

(src)="47"> ይሁን እንጂ ከዚህ በፊት ባለው ርዕስ ላይ እንደተገለጸው ብዙ ሰዎች ከዓለም ሁኔታና ከወደፊቱ ጊዜ ጋር በተያያዘ ለሚነሱባቸው ጥያቄዎች አሳማኝ መልስ ማግኘት ችለዋል ።
(trg)="52"> Чаwа кö готара пешьнда һатьбу готьне , гәләк мәрьв ида щабед зәлал дитьн ль сәр wан пьрса , кö ахьрийева у һʹале дьнйайева гьредайи йә .

(src)="48"> ይህን መልስ ማግኘት የቻሉት ከየት ነው ?
(trg)="53"> Ле гәло кʹидәре әм дькарьн щабед wан пьрса бьвиньн ?

# am/102017207.xml.gz
# kmr_Cyrl/102017207.xml.gz


(src)="1"> ከጥፋት ቀን ሰዓት ጋር በተያያዘ የሚሰጡት መላ ምቶች ፍጻሜያቸውን ሊያገኙ አይችሉም ፤ ምክንያቱም አምላክ ምድርንም ሆነ የሰው ልጆችን በተመለከተ ብሩህ ተስፋ ሰጥቷል
(trg)="1"> Пʹехәмбәртийа дәрһәqа Сьһʹәта Нишанкьрьна Кʹöтасийа Дьнйайе , wе нәйе сери , чьмки Хwәде ахьрийа баш соз дьдә бона инсанәте у әʹрде

(src)="2"> የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ | ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም ?
(trg)="2"> ТʹЕМА ЖЬ РʹУЙЕ ЖУРНАЛЕ | ГӘЛО РʹАСТИ ҺʹАЛЕ ДЬНЙАЙЕ ХЬРАБ Ә ?

(src)="3"> ዓለማችን በአሁኑ ጊዜ የሚገኝበት አሳሳቢ ሁኔታ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በትንቢት ተነግሯል ።
(trg)="3"> Дәрһәqа һʹале дьнйайейә хьраб , дь Кʹьтеба Пирозда һе гәләк qьрна пешда һатьбу пʹехәмбәртикьрьне .

(src)="4"> መጽሐፍ ቅዱስ የሰው ልጆች ወደፊት ብሩህ የሆነ ጊዜ እንደሚጠብቃቸውም ይናገራል ።
(trg)="4"> У һе фәрз әw ә , кö Кʹьтеба Пироз öса жи пʹехәмбәртийе дькә дәрһәqа ахьрийа баш бона инсанәте .

(src)="5"> መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ የሚናገረውን ነገር ውድቅ ለማድረግ መቸኮል ተገቢ አይደለም ፤ ምክንያቱም ዝርዝር መረጃ የያዙ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በአስደናቂ ሁኔታ ፍጻሜያቸውን አግኝተዋል ።
(trg)="5"> Әw чь кö Кʹьтеба Пироз дьбежә әм гәрәке дәрбера пьш гöһе хwә нәвежьн , чьмки гәләк тьштед кö Кʹьтеба Пирозда һатьбу пʹехәмбәртикьрьне , һур бь һур һатә сери .

(src)="6"> ለምሳሌ ያህል ፣ የሚከተሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ተመልከት ፦
(trg)="6"> Дина хwә бьдә пʹехәмбәртийед Кʹьтеба Пироз :

(src)="7"> “ ሕዝብ በሕዝብ ላይ ፣ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሳልና ፤ በተለያየ ስፍራ የምግብ እጥረትና የምድር ነውጥ ይከሰታል ። ” — ማቴዎስ 24 : 7
(trg)="7"> « Мьләте рʹабә ль сәр мьләт , пʹадшати ль сәр пʹадшатийе , щи - щийа wе хәлайи - щәлайе у әʹрдһʹәже бьбьн » ( Мәтта 24 : 7 ) .

(src)="8"> “ በመጨረሻዎቹ ቀናት ለመቋቋም የሚያስቸግር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን እንደሚመጣ ይህን እወቅ ።
(trg)="8"> « Ле ве йәке заньбә кö рʹожед ахьрийеда зәманед хьраб wе бен .