# am/2016400.xml.gz
# jw_dgr/2016400.xml.gz


(src)="1"> © 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
(trg)="1"> © 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

(src)="7"> ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም ።
(trg)="2"> Бесплатно .

(src)="8"> መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው ።
(src)="9"> መዋጮ ለማድረግ www.jw.org / amን ተመልከት ።
(trg)="3"> Это издание — часть всемирной библейской просветительной деятельности , которая проводится христианскими Свидетелями Иеговы и поддерживается добровольными пожертвованиями .

(src)="10"> ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።
(trg)="4"> Кӕд ӕндӕрхузи амунд нӕй , уӕд Библий стихтӕ тӕлмацгонд ӕрцудӕнцӕ англисаг ӕвзагбӕл уагъд « Библи – Нӕуӕг дуйней тӕлмац » - ӕй .

# am/2016402.xml.gz
# jw_dgr/2016402.xml.gz


(src)="1"> የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ | ስለ መንፈሳዊው ዓለም የሚገልጹ ራእዮች
(trg)="1"> СӔЙРАГ ТЕМӔ | УӔЛӔРВТИ КА ЦӔРУЙ ?

(src)="2"> ስለ መንፈሳዊው ዓለምም ሆነ በዚያ ስለሚኖሩት አካላት ጥያቄ ተፈጥሮብህ ያውቃል ?
(trg)="2"> Ескӕд сагъӕс кодтай , уӕларвон цард ци ӕй ӕма си ка цӕруй , уобӕл ?

(src)="3"> ከሆነ እንዲህ የሚሰማህ አንተ ብቻ አይደለህም ።
(trg)="3"> Кӕд гъо , уӕд еунӕг нӕ дӕ .

(src)="4"> በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ሰዎች ይህን ጉዳይ በተመለከተ የተለያዩ ግምታዊ ሐሳቦችን ሲሰነዝሩ ኖረዋል ።
(trg)="4"> Адӕн мингай ӕнзти дӕргъи сагъӕс кӕнунцӕ еци фарстабӕл .

(src)="5"> አንዳንዶች መንፈሳዊው ዓለም ፣ ልዩ ክብር ይገባቸዋል ብለው የሚያስቧቸው የቀድሞ አባቶች መኖሪያ እንደሆነ ያስባሉ ።
(trg)="5"> Еуӕй - еуетӕ ӕууӕндунцӕ , уӕлӕрвти сӕ фиддӕлтӕ ке цӕрунцӕ ӕма син кадӕ кӕнун ке гъӕуй , уобӕл .

(src)="6"> ሌሎች ደግሞ መላእክትና በሞት ያንቀላፉ ጥሩ ሰዎች የሚኖሩበት ሰላምና ጸጥታ የሰፈነበት ቦታ እንደሆነ አድርገው በአእምሯቸው ይስሉታል ።
(trg)="6"> Иннети гъудимӕ гӕсгӕ ба уӕларвон цард ӕй , адӕймаг уодӕнцойнӕ кӕми иссеруй , уӕхӕн бунат , ӕма си цӕрунцӕ изӕдтӕ , удта , хуарз адӕнӕй ка рамардӕй , етӕ .

(src)="7"> መንፈሳዊው ዓለም በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማልክት የሚኖሩበት ቦታ እንደሆነ አድርገው የሚያስቡ ሰዎችም አሉ ።
(trg)="7"> Ес ма , уӕлӕрвтӕ сӕдӕгай милиуан хуцӕутти цӕрӕнбунат ка хонуй , уӕхӕнттӕ дӕр .

(src)="8"> አንዳንዶች ደግሞ ‘ ሰማይ ሄዶ የመጣና ስለዚያ የነገረን ስለሌለ ስለ መንፈሳዊው ዓለም ምንም ማወቅ አንችልም ’ ብለው ይናገራሉ ።
(trg)="8"> Беретӕ ба уотӕ дӕр гъуди кӕнунцӕ , ӕма уӕларвон царди туххӕй неци ес базонӕн , уомӕн ӕма , дан , уордиги некӕдма неке ӕрхизтӕй ӕма ин неке неци зонуй .

(src)="9"> ሆኖም እንዲህ ዓይነቱ አመለካከት የተሳሳተ ነው ።
(trg)="9"> Фал е раст гъуди нӕй .

(src)="10"> ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ማለትም በመንፈሳዊው ዓለም ይኖር ነበር ።
(trg)="10"> Йесо Киристе цалинмӕ зӕнхӕмӕ нӕма ӕрцудӕй , уӕдмӕ уӕлӕрвти цардӕй .

(src)="11"> በመጀመሪያው መቶ ዘመን ለነበሩት የሃይማኖት መሪዎች “ ከሰማይ የመጣሁት የራሴን ፈቃድ ሳይሆን የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ነው ” በማለት በግልጽ ተናግሯል ።
(trg)="11"> Фиццаг ӕноси дини разамонгутӕн ӕргом загъта : « Ӕз уӕларвӕй уой туххӕй не ’ рцудтӕн , цӕмӕй , мӕхе ци фӕндуй , уой кӕнон , фал мӕ рарветӕги ци фӕндуй , уой » .

(src)="12"> ስለሆነም ኢየሱስ ለሐዋርያቱ “ በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ ቦታ አለ ” ብሎ ሲነግራቸው በገዛ ዓይኑ ስላየው ነገር እየገለጸ ነበር ። — ዮሐንስ 6 : 38 ፤ 14 : 2
(trg)="12"> Ӕ апостолтӕн ци загъта , уомӕй дӕр бӕрӕг ӕй , бӕлвурд хабӕртти туххӕй ке дзурдта : « Мӕ Фиди хӕдзари бунӕттӕ берӕ ес » ( Иоанни 6 : 38 ; 14 : 2 ) .

(src)="13"> የኢየሱስ አባት የሆነው ይሖዋ ‘ ቤቱ ’ ማለትም መኖሪያው በሰማይ ነው ።
(trg)="13"> Йесой Фидӕ , ӕ ном Йеговӕ кӕмӕн ӕй , еци Хуцау дӕр цӕруй уӕлӕрвти ( Псалом 83 : 18 ) .

(src)="14"> በመሆኑም በዓይን ስለማይታየው ዓለም ከይሖዋ አምላክና ከኢየሱስ ክርስቶስ የተሻለ ትክክለኛ መረጃ ሊሰጠን የሚችል አካል የለም ።
(trg)="15"> Етӕ сӕ еузӕрдон лӕггадгӕнгутӕн цӕстӕбӕлуайӕнтӕ ке ӕвдистонцӕ , уой фӕрци нин уӕлӕрвти туххӕй берӕ цидӕртӕ раргом ӕй .

(src)="15"> ይሖዋና ኢየሱስ ታማኝ ለሆኑ ሰዎች ባሳዩአቸው አስደናቂ ራእዮች አማካኝነት ስለ መንፈሳዊው ዓለም ብዙ ነገሮችን ገልጸውልናል ።
(trg)="17"> Уоми дзурд цӕуй , адӕн цӕстӕбӕлуайӕнти цитӕ уидтонцӕ , уобӕл .
(trg)="18"> Ку сӕ кӕсайтӕ , уӕд уӕ зӕрдӕбӕл даретӕ , уӕлӕрвтӕ зӕнхи хузӕн ке нӕ ’ нцӕ .

(src)="16"> ቀጣዩ ርዕስ ሰዎች ስላዩአቸው በርካታ ራእዮች የሚገልጹ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ያብራራል ።
(trg)="19"> Зӕнхӕбӕл ци ес , уони ӕнгъезуй фӕууинун ӕма сӕмӕ къохӕй дӕр бавналун .

(src)="17"> ስለ እነዚህ ራእዮች ስታነብ ፣ መንፈሳዊው ዓለም እኛ የሰው ልጆች ልናያቸውና ልንዳስሳቸው በምንችላቸው ነገሮች የተሞላ ግዑዝ ነገር እንዳልሆነ አስታውስ ።
(trg)="20"> Уӕлӕрвти хабар ба ӕндӕрхузи ӕй .
(trg)="21"> Уомӕ гӕсгӕ Хуцау хабӕрттӕ , ӕрмӕстдӕр изӕдтӕ ке балӕдӕрдтайуонцӕ , уӕхӕн дзурдтӕй нӕ ниффинсун кодта .

(src)="18"> በመሆኑም አምላክ ፣ መንፈሳዊውን ዓለም የገለጸው መንፈሳዊ አካላት ብቻ ሊረዱት በሚችሉት ቋንቋ አይደለም ፤ ከዚህ ይልቅ ሰዎች ሊረዱት በሚችሉት መንገድ ለመግለጽ ሲል የተለያዩ ራእዮችን አሳይቷል ።
(trg)="22"> Фал еуӕй - еу адӕнӕн цӕстӕбӕлуайӕнти уӕларвон цард уотӕ бавдиста , цӕмӕй сӕ ӕнцонлӕдӕрӕн ӕвзагӕй ниффинстайуонцӕ .

(src)="19"> እነዚህ ራእዮች በመንፈሳዊው ዓለም ባለው “ ብዙ መኖሪያ ” ውስጥ የሚኖሩትን አካላት በተመለከተ ግንዛቤ እንድታገኝ ይረዱሃል ።
(trg)="23"> Еци цӕстӕбӕлуайӕнти фӕрци базондзиан , уӕлӕрвти ци берӕ « бунӕттӕ » ес , уоми ка цӕруй , уой .

# am/2016403.xml.gz
# jw_dgr/2016403.xml.gz


(src)="1"> የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ | ስለ መንፈሳዊው ዓለም የሚገልጹ ራእዮች
(trg)="1"> СӔЙРАГ ТЕМӔ | УӔЛӔРВТИ КА ЦӔРУЙ ?

(src)="2"> መጽሐፍ ቅዱስ በዓይን የማይታየው መንፈሳዊ ዓለም ምን እንደሚመስል ፍንጭ የሚሰጡ በርካታ አስደናቂ ራእዮችን ይዟል ።
(trg)="2"> Библий ци дессаги цӕстӕбӕлуайӕнтӕ финст ес , уони фӕрци , зӕгъӕн ес , ӕма нӕ бон ӕй уӕлӕрвтӕ фӕууинун .
(trg)="3"> Мадта сӕмӕ лӕмбунӕгдӕр ӕркӕсӕн .

(src)="3"> እነዚህን ራእዮች በትኩረት እንድትመረምር እናበረታታሃለን ።
(trg)="4"> Аци цӕстӕбӕлуайӕнти ци финст ес , етӕ еугурӕй комкоммӕ лӕдӕргӕ нӕ ’ нцӕ .

(src)="4"> ራእዮቹ በመንፈሳዊው ዓለም የሚኖሩትን አካላት በዓይነ ሕሊናችን መሳል እንድንችል ብቻ ሳይሆን እነዚህ አካላት በእኛ ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ እንድንገነዘብ ጭምር ይረዱናል ፤ እርግጥ በእነዚህ ራእዮች ላይ የተገለጹት ነገሮች ሁሉ ቃል በቃል ይወሰዳሉ ማለት አይደለም ።
(trg)="5"> Фал дин уӕддӕр банхус кӕндзӕнцӕ , цӕмӕй уӕлӕрвти ка цӕруй , уони дӕ цӕститӕбӕл рауайун кӕнай ӕма , дӕ цардбӕл куд бӕрӕг кӕнунцӕ , уой базонай .

(src)="5"> “ በሰማይ አንድ ዙፋን ተቀምጦ ነበር ፤ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠ ነበር ።
(trg)="6"> « Уӕлӕрвти лӕууй паддзахбадӕн , ӕма паддзахбадӕнбӕл кадӕр бадуй .

(src)="6"> በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው የኢያስጲድ ድንጋይና የሰርድዮን ድንጋይ ዓይነት መልክ ነበረው ፤ በዙፋኑም ዙሪያ መረግድ የሚመስል ቀስተ ደመና ነበር ። ” — ራእይ 4 : 2 , 3
(trg)="7"> Ка ибӕл бадтӕй , уомӕн ӕ хузӕ адтӕй яшми ӕма хъазар сурх дори хузӕн , паддзахбадӕни алливарс ба адтӕй арвӕрдунӕ , изумруди хузӕн » ( Раргомадӕ 4 : 2 , 3 ) .
(trg)="8"> « Ӕ алливарс адтӕй ирд рохс .

(src)="7"> “ በዙሪያውም ደማቅ ብርሃን ነበር ፤ ይህም ዝናባማ በሆነ ቀን በደመና ውስጥ እንደሚታይ ቀስተ ደመና ነበር ።
(src)="8"> በዙሪያው ያለው ደማቅ ብርሃን ይህን ይመስላል ።
(trg)="9"> Сӕх - сӕх уарун ку рацӕуй , уӕд мегъти астӕу арвӕрдунӕ куд фӕззиннуй , уотӕ адтӕй , ӕ алливарс ка адтӕй , еци рохс .

(src)="9"> ደግሞም የይሖዋን ክብር ይመስል ነበር ። ” — ሕዝቅኤል 1 : 27 , 28
(trg)="10"> Е адтӕй Йегови кади хузӕн » ( Йезекил 1 : 27 , 28 ) .

(src)="10"> ሐዋርያው ዮሐንስና ነቢዩ ሕዝቅኤል የተመለከቷቸው እነዚህ ራእዮች በቀላሉ በዓይነ ሕሊናችን ልንስላቸው የምንችላቸውን ነገሮች ይኸውም የሚያብረቀርቁ የከበሩ ድንጋዮችን ፣ ቀስተ ደመናን እንዲሁም የዙፋንን ክብር በመጠቀም ልዑሉ አምላክ ይሖዋ ያለውን ግርማ ይገልጻሉ ።
(trg)="11"> Апостол Иоанн ӕма пахампар Йезекил ци цӕстӕбӕлуайӕнтӕ фӕууидтонцӕ , уоми хуарз ӕвдист цӕуй Еунӕг Устур Хуцау Йегови кадӕ ӕма намус .
(trg)="12"> Етӕ фӕууидтонцӕ , цӕхӕртӕ ка калдта , уӕхӕн хъазар дортӕ , арвӕрдунӕ ӕма кадгин паддзахбадӕн , ӕма сӕ махӕн дӕр нӕ цӕститӕбӕл рауайун кӕнун зин нӕй .

(src)="11"> እነዚህ ራእዮች ፣ ይሖዋ የሚኖርበት ቦታ አስደናቂ ውበት የተላበሰና አስደሳች እንዲሁም ሰላም የሰፈነበት እንደሆነ ያሳያሉ ።
(trg)="13"> Еци цӕстӕбӕлуайӕнтӕй бӕрӕг ӕй , Йеговӕ кӕми цӕруй , уоми алцидӕр куд хъӕбӕр рӕсугъд ӕй ӕма си куд рохс ӕй , е .

(src)="12"> አምላክ በዚህ መንገድ መገለጹ መዝሙራዊው ከጻፈው ከሚከተለው ሐሳብ ጋር የሚስማማ ነው ፦ “ ይሖዋ ታላቅ ነው ፤ ደግሞም እጅግ ሊወደስ ይገባዋል ።
(trg)="14"> Аци цӕстӕбӕлуайӕнти Хуцауи туххӕй ци финст ес , уой ку фӕккӕсӕн , уӕд нӕ зӕрдӕбӕл ӕрлӕуунцӕ псаломзаргӕнӕги дзурдтӕ : « Йеговӕ ӕй устур Хуцау , е ӕй ’ стур кади аккаг .

(src)="13"> ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ የሚፈራ ነው ።
(trg)="15"> Е адӕймагбӕл иннӕ хуцӕуттӕй еугуремӕй хъӕбӕрдӕр ӕфтауй тас .

(src)="14"> የሌሎች ሕዝቦች አማልክት ሁሉ ከንቱ ናቸው ፤ ይሖዋ ግን ሰማያትን የሠራ አምላክ ነው ።
(trg)="16"> Адӕнти хуцӕуттӕ еугурӕйдӕр ӕнцӕ нецӕййаг хуцӕуттӕ , Йеговӕ ба сфӕлдиста уӕлӕрвтӕ .

(src)="15"> ሞገስና ግርማ በፊቱ ናቸው ፤ ብርታትና ውበት በመቅደሱ ውስጥ አሉ ። ” — መዝሙር 96 : 4 - 6
(trg)="17"> Ӕ рази – кадӕ ӕма намус , ӕ ковӕндони – хъаурӕ ӕма рӕсугъддзийнадӕ » ( Псалом 96 : 4 – 6 ) .

(src)="16"> ይሖዋ ከሁሉ የላቀ ቢሆንም እንኳ ወደ እሱ በጸሎት እንድንቀርብ ያበረታታናል ፤ እንዲሁም ጸሎታችንን እንደሚሰማ ማረጋገጫ ሰጥቶናል ።
(trg)="18"> Кӕд Йеговӕ Дун - дуйней Хецау ӕй , уӕддӕр нӕ разӕнгард кӕнуй , цӕмӕй имӕ ковӕн ӕма имӕ хӕстӕг кӕнӕн , удта нин зӕрдӕ ӕвӕруй , нӕ кувдтитӕ нин ке игъосуй ( Псалом 65 : 2 ) .

(src)="17"> ሐዋርያው ዮሐንስ “ አምላክ ፍቅር ነው ” በማለት መጻፉ አምላክ እንደሚወደንና እንደሚያስብልን ያሳያል ። — 1 ዮሐንስ 4 : 8
(trg)="19"> Хуцау нӕ хъӕбӕр ке уарзуй ӕма нӕбӕл хъӕбӕр ке тухсуй , уомӕ гӕсгӕ апостол Иоанн загъта : « Хуцау ӕй уарзондзийнадӕ » ( 1 Иоанни 4 : 8 ) .

(src)="18"> “ [ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር የሆነው እስጢፋኖስ ] በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ትኩር ብሎ ወደ ሰማይ ሲመለከት የአምላክን ክብር እንዲሁም ኢየሱስ በአምላክ ቀኝ ቆሞ አየ ፤ ከዚያም ‘ እነሆ ፣ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በአምላክ ቀኝ ቆሞ አያለሁ ’ አለ ። ” — የሐዋርያት ሥራ 7 : 55 , 56
(trg)="20"> « [ Киристей фӕдбӕлдзӕуӕг Стефан ] Хуцауи сугъдӕг хъаурӕй исхайгин ӕй , искастӕй арвмӕ ӕма фӕууидта Хуцауи кадӕ ӕма Йесой Хуцауи рахес фарс лӕугӕ , ӕма загъта : „ Уӕлӕ уинун арв игонӕй ӕма Адӕймаги Фурти Хуцауи рахес фарс лӕугӕ “ » ( Гъуддӕгтӕ 7 : 55 , 56 ) .

(src)="19"> እስጢፋኖስ ይህን ራእይ ከማየቱ ከተወሰነ ጊዜ በፊት ኢየሱስ በአይሁድ ሃይማኖታዊ መሪዎች ቀስቃሽነት ተገድሎ ነበር ፤ እስጢፋኖስ ከላይ ያለውን የተናገረው ለእነዚሁ የሃይማኖት መሪዎች ነው ።
(trg)="21"> Стефан еци дзурдтӕ загъта , Киристей ка рамарун кодта , уонӕн – дзиуиттаг дини разамонгутӕн .

(src)="20"> ራእዩ ኢየሱስ ከሞት ተነስቶ በሰማይ ክብር እንደተጎናጸፈ ያረጋግጣል ።
(trg)="22"> Киристей ба рамардтонцӕ , Стефан цӕстӕбӕлуайӕн ку фӕууидта , уомӕй минкъий раздӕр .

(src)="21"> ይህን በተመለከተ ሐዋርያው ጳውሎስ እንደሚከተለው በማለት ጽፎ ነበር ፦ “ [ ይሖዋ ] ክርስቶስን ከሞት [ አስነስቶ ] በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ [ አስቀምጦታል ] ፤ . . .
(trg)="23"> Еци цӕстӕбӕлуайӕнӕй бӕрӕг адтӕй , Хуцау Йесой ке райгас кодта ӕма ’ й ке искадгин кодта .

(src)="22"> በዚህ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን በሚመጣውም ጭምር ከየትኛውም መስተዳድር ፣ ሥልጣን ፣ ኃይልና ጌትነት እንዲሁም ከተሰየመው ከየትኛውም ስም በላይ እጅግ የላቀ ቦታ ሰጥቶታል ። ” — ኤፌሶን 1 : 20 , 21
(trg)="24"> Уой туххӕй апостол Павел ниффинста : « [ Йеговӕ ] Киристей мӕрдтӕй . . . райгас кодта ӕма ’ й уӕлӕрвти ӕ рахес фарс . . . ӕрбадун кодта , цидӕриддӕр хецауадӕ , хецаудзийнадӕ , баргинтӕ , сӕргълӕугутӕ ӕма ном ес , уонӕй ӕй сӕ еугуремӕй дӕр уӕлдӕр ку исӕвардта , уӕд , ӕма айдагъ аци цардӕвӕрди нӕ , фал , ка ’ рцӕуа , уоми дӕр » ( Ефесӕгтӕмӕ 1 : 20 , 21 ) .

(src)="23"> ቅዱሳን መጻሕፍት ኢየሱስ ያለውን ከፍ ያለ ቦታ ከመናገር ባለፈ እሱም እንደ ይሖዋ ለሰው ልጆች ከልቡ እንደሚያስብ ይገልጻሉ ።
(trg)="25"> Йесойӕн кадгин бунат ке ес , уомӕй уӕлдай ма Библийӕй базонӕн ес , е дӕр Йегови хузӕн , адӕни берӕ ке уарзуй .

(src)="24"> ኢየሱስ በምድራዊ አገልግሎቱ ወቅት ፣ ሕመምተኞችንና የአካል ጉዳት ያለባቸውን ፈውሷል ፤ እንዲሁም ሙታንን አስነስቷል ።
(trg)="26"> Зӕнхӕбӕл ку адтӕй , уӕд сӕйгити дзӕбӕх кодта ӕма мӕрдтӕ игас кодта .

(src)="25"> በተጨማሪም መሥዋዕት ሆኖ በመሞት ለአምላክና ለሰው ልጆች ጥልቅ ፍቅር እንዳለው አሳይቷል ።
(trg)="27"> Ӕ цард нивонди ке ӕрхаста , уомӕй ба бӕрӕг ӕй , Хуцауи ӕма адӕни куд хъӕбӕр уарзуй , е ( Ефесӕгтӕмӕ 2 : 4 , 5 ) .

(src)="26"> በአምላክ ቀኝ ያለው ኢየሱስ በቅርቡ ሥልጣኑን በመጠቀም በሁሉም ቦታ ለሚገኙ ታዛዥ የሰው ልጆች ታላቅ በረከት ያመጣል ።
(trg)="28"> Йесо бадуй Хуцауи рахес фарс ӕма тагъд ӕ бартӕй испайда кӕндзӕй ӕма коммӕгӕс адӕни устур арфӕдзийнӕдтӕй исхайгин кӕндзӕй .

(src)="27"> “ እኔም [ ነቢዩ ዳንኤል ] እየተመለከትኩ ሳለ ዙፋኖች ተዘጋጁ ፤ ከዘመናት በፊት የነበረውም [ ይሖዋ ] ተቀመጠ ። . . .
(trg)="29"> « Ӕз [ пахампар Данел ] кастӕн , цалинмӕ паддзахбадӕнтӕ не ’ рӕвардтонцӕ ӕма , рагидзамантӕй фӕстӕмӕ Ка ӕй , е [ Йеговӕ ] не ’ рбадтӕй , уӕдмӕ . . .

(src)="28"> ሺህ ጊዜ ሺዎች ያገለግሉት ነበር ፤ እልፍ ጊዜ እልፍም በፊቱ ቆመው ነበር ።
(trg)="30"> Мин - минтӕ ин лӕггадӕ кодтонцӕ ӕма сӕдӕ милиуани лӕудтӕнцӕ ӕ рази .

(src)="29"> ችሎቱ ተሰየመ ፤ መጻሕፍትም ተከፈቱ ። ” — ዳንኤል 7 : 9 , 10
(trg)="31"> Тӕрхонгӕнӕг ӕрбадтӕй , ӕма киунугутӕ райгон ӕнцӕ » ( Данел 7 : 9 , 10 ) .

(src)="30"> ዳንኤል ባየው በዚህ ራእይ ላይ አንድ ብቻ ሳይሆን እጅግ ብዙ መላእክትን ተመልክቷል ።
(trg)="32"> Данел цӕстӕбӕлуайӕни уӕлӕрвтӕ ку фӕууидта , уӕд си хъӕбӕр берӕ изӕдтӕ адтӕй .

(src)="31"> ይህን ራእይ ሲመለከት በጣም ተደንቆ መሆን አለበት !
(trg)="33"> Е ӕй , ӕвӕдзи , устур деси бафтудта .

(src)="32"> መላእክት ፣ ክብር የተጎናጸፉ እንዲሁም የማሰብ ችሎታ ያላቸው ኃያል መንፈሳዊ አካላት ናቸው ።
(trg)="34"> Изӕдтӕ ӕнцӕ хъӕбӕр зундгин ӕма хъаурӕгин .

(src)="33"> የተለያየ ማዕረግ ያላቸው መላእክት ያሉ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ሱራፌልና ኪሩቤል ይገኙበታል ።
(trg)="35"> Уони астӕу ес серафимтӕ ӕма херувимтӕ дӕр .

(src)="34"> በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ250 ጊዜ በላይ ስለ መላእክት ተጠቅሷል ።
(trg)="36"> Библий изӕдти кой цӕуй 250 хаттӕй фулдӕр .

(src)="35"> መላእክት ቀደም ሲል ሰዎች የነበሩ ፍጥረታት አይደሉም ።
(trg)="37"> Беретӕ ӕууӕндунцӕ , ка рамардӕй , еци адӕн изӕдтӕ ке исунцӕ .

(src)="36"> ከዚህ ይልቅ አምላክ መላእክትን የፈጠረው የሰው ልጆች ከመፈጠራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት ነው ።
(trg)="38"> Фал е раст гъуди нӕй .
(trg)="39"> Хуцау изӕдти адӕнӕй берӕ раздӕр сфӕлдиста .

(src)="37"> ምድር ስትመሠረት መላእክት በቦታው ተገኝተው የተመለከቱ ሲሆን ደስታቸውን በእልልታ ገልጸዋል ። — ኢዮብ 38 : 4 - 7
(trg)="40"> Ӕма зӕнхӕн бундор ку ӕрӕвардта , уӕд изӕдтӕ дӕр уой уидтонцӕ ӕма « фур цийнӕй . . . гъӕр кодтонцӕ » ( Иов 38 : 4 – 7 ) .

(src)="38"> ታማኝ መላእክት አምላክን ከሚያገለግሉባቸው መንገዶች አንዱ በዛሬው ጊዜ በምድር ላይ ከሚከናወኑት ሥራዎች ሁሉ ይበልጥ አስፈላጊ በሆነው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በማወጁ ሥራ መካፈል ነው ።
(trg)="41"> Изӕдти лӕггадӕмӕ хауй , абони зӕнхӕбӕл тӕккӕ ӕхсидзгӕдӕр кусти ке архайунцӕ , е – ӕнхус кӕнунцӕ Хуцауи Паддзахади туххӕй хуарз хабар игъосун кӕнунмӕ ( Матфеййи 24 : 14 ) .

(src)="39"> ሐዋርያው ዮሐንስ ባየው በሚከተለው ራእይ ላይ መላእክት በዚህ ሥራ ውስጥ ያላቸው ድርሻ ተገልጿል ፦ “ ሌላም መልአክ በሰማይ መካከል ሲበር አየሁ ፤ እሱም በምድር ላይ ለሚኖር ብሔር ፣ ነገድ ፣ ቋንቋና ሕዝብ ሁሉ የሚያበስረው የዘላለም ምሥራች ይዞ ነበር ። ”
(trg)="43"> Е ниффинста : « Фӕууидтон ӕндӕр изӕди арви бӕрзӕндти тӕхгӕ – уомӕ адтӕй ӕносон хуарз хабар , цӕмӕй зӕнхӕбӕл цӕргутӕн , гъома алли адӕнӕн , алли муггагӕн , алли ӕвзагӕн ӕма алли адӕнихаттӕн , игъосун кӕна цийни хабар » ( Раргомадӕ 14 : 6 ) .

(src)="40"> መላእክት በጥንት ዘመን ያደርጉ እንደነበረው ሁሉ በዛሬው ጊዜ ከሰዎች ጋር ባይነጋገሩም እንኳ የአምላክ አገልጋዮች ምሥራቹን ሲያውጁ ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር እንዲገናኙ ይረዳሉ ።
(trg)="45"> « Уӕлӕрвти райдӕдта тугъд : Михаил [ Йесо Киристе ] ӕма ӕ изӕдтӕ схуӕстӕнцӕ залиаг хелаги хӕццӕ , ӕма залиаг хелагӕ дӕр ӕ изӕдти хӕццӕ сӕ хӕццӕ хуӕстӕй , фал сӕбӕл нӕ фӕхъхъӕбӕрдӕр ӕй , ӕма син уӕлӕрвти бунат нӕбал разиндтӕй .

(src)="41"> “ በሰማይም ጦርነት ተነሳ ፦ ሚካኤልና [ ኢየሱስ ክርስቶስ ] መላእክቱ ከዘንዶው ጋር ተዋጉ ፤ ዘንዶውና መላእክቱም ተዋጓቸው ፤ ነገር ግን አልቻሏቸውም ፤ ከዚያ በኋላም በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም ።
(trg)="46"> Гъема устур залиаг хелагӕ , Ибилис ӕма Сайтан ка хуннуй , зӕнхӕбӕл ӕгас адӕни дӕр ка сайуй , еци рагон хелагӕ , зӕнхӕмӕ гӕлст ӕрцудӕй .

(src)="42"> ስለሆነም ታላቁ ዘንዶ ይኸውም መላውን ዓለም እያሳሳተ ያለው ዲያብሎስና ሰይጣን ተብሎ የሚጠራው የጥንቱ እባብ ወደ ታች ተወረወረ ፤ ወደ ምድር ተጣለ ፤ መላእክቱም ከእሱ ጋር ተወረወሩ ። ” — ራእይ 12 : 7 - 9
(trg)="47"> Ӕ хӕццӕ гӕлст ӕрцудӕнцӕ ӕ изӕдтӕ дӕр » ( Раргомадӕ 12 : 7 – 9 ) .

(src)="43"> በሰማይ ያለውን ሰላም የሚያደፈርስ ሁኔታ የተፈጠረበት ጊዜ ነበር ።
(trg)="48"> Абони уӕлӕрвти ес фарнӕ , фал алкӕд уотӕ н ’ адтӕй .

(src)="44"> ገና በሰው ልጆች ታሪክ መጀመሪያ ላይ አንድ መልአክ ለመመለክ ባለው ከፍተኛ ምኞት የተነሳ በይሖዋ ላይ ዓመፀ ፤ በዚህም ምክንያት ሰይጣን ማለትም “ ተቃዋሚ ” ሆነ ።
(trg)="49"> Фиццаг адӕн ку фӕззиндтӕнцӕ , уӕд еу изӕди бафӕндадтӕй , цӕмӕй уомӕн кувтайуонцӕ , ӕма Йегови нихмӕ рацудӕй .
(trg)="50"> Уотемӕй иссӕй Сайтан , гъома « Нихмӕлӕууӕг » .

(src)="45"> በኋላም ሌሎች መላእክት ከእሱ ጋር ያመፁ ሲሆን እነዚህ መላእክት አጋንንት ተብለው ይጠሩ ጀመር ።
(trg)="51"> Фӕстӕдӕр ӕ фӕдбӕл рацудӕнцӕ ӕндӕр изӕдтӕ дӕр , ӕма иссӕнцӕ сайтӕнттӕ .

(src)="46"> ሰይጣንና አጋንንቱ እጅግ ክፉ ከመሆናቸውም በላይ ይሖዋን አጥብቀው ይቃወማሉ ፤ እንዲሁም ብዙ ሰዎችን ፍቅር ከሚንጸባረቅበት የይሖዋ አመራር እንዲርቁ አድርገዋል ።
(trg)="52"> Етӕ ӕнцӕ Йегови фуддӕр знӕгтӕ ӕма адӕнӕн сӕ фулдӕри уӕхӕн зундбӕл аразунцӕ , цӕмӕй сӕ уарзӕгой Сфӕлдесӕги разамундмӕ ма игъосонцӕ .

(src)="47"> ሰይጣንና አጋንንቱ ያዘቀጠ ምግባር ያላቸው ከመሆኑም በላይ ጨካኝ ናቸው ።
(trg)="53"> Сайтан ӕма ӕ фӕдбӕл ка рацудӕй , етӕ хъӕбӕр ихӕлд ӕма ӕнӕхатир ӕнцӕ .

(src)="48"> ዋነኛ የሰው ልጅ ጠላቶች ሲሆኑ በምድር ላይ ያለው መከራ እንዲባባስ ምክንያት ሆነዋል ።
(trg)="54"> Етӕ ӕнцӕ адӕни знӕгтӕ , ӕма уони фудӕй зӕнхӕбӕл фуддзийнадӕ хъӕбӕр ниппурхӕ ’ й .

(src)="49"> ለምሳሌ ያህል ፣ ሰይጣን የታማኙን የኢዮብን ከብቶችና አገልጋዮች ገድሎበታል ።
(trg)="55"> Зӕгъӕн , Хуцауи еузӕрдон адӕймагӕн , Иовӕн , Сайтан ӕ фонс ӕма ӕ лӕггадгӕнгути ниццагъта .

(src)="50"> በመቀጠል ደግሞ “ ኃይለኛ ነፋስ ” የኢዮብ ልጆች ያሉበትን ቤት እንዲመታ በማድረግ አሥሩንም ልጆቹን ገደለበት ።
(trg)="56"> Уой фӕсте ба « тухдунгӕ » исистун кодта ӕма Иови дӕс сувӕллони ци хӕдзари адтӕнцӕ , е никкалдӕй ӕма ин етӕ дӕр фӕммардӕнцӕ .

(src)="51"> ሰይጣን ይህም ሳይበቃው ኢዮብን “ ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ ድረስ ክፉኛ በሚያሠቃይ እባጭ መታው ። ” — ኢዮብ 1 : 7 - 19 ፤ 2 : 7
(trg)="57"> Фӕстагмӕ ба ма Сайтан Иовбӕл « къахӕй сӕрмӕ лӕгъуз гъӕдгинтӕ бафтудта » ( Иов 1 : 7 – 19 ; 2 : 7 ) .

(src)="52"> ሆኖም በቅርቡ ሰይጣን ይወገዳል ።
(trg)="58"> Фал тагъд рӕстӕги Сайтанӕн ӕ кӕрон ӕрцӕудзӕй .

(src)="53"> ሰይጣን ወደ ምድር ከተወረወረበት ጊዜ አንስቶ “ ጥቂት ጊዜ እንደቀረው ” ያውቃል ።
(trg)="59"> Зӕнхӕмӕ гӕлст ке ӕрцудӕй , уомӕ гӕсгӕ ’ й зонуй , « рӕстӕг ин берӕ ке нӕбал байзадӕй » ( Раргомадӕ 12 : 12 ) .

(src)="54"> ሰይጣን ጥፋት ተፈርዶበታል ፤ ይህ ታዲያ የምሥራች አይደለም ?
(trg)="60"> Сайтанӕн мӕлӕти тӕрхон хаст ӕрцудӕй , ӕма е хуарз хабар куд нӕй !

(src)="55"> “ በደምህም ከየነገዱ ፣ ከየቋንቋው ፣ ከየሕዝቡና ከየብሔሩ ሰዎችን ለአምላክ ዋጅተሃል ፤ እንዲሁም ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት እንዲሆኑ አድርገሃቸዋል ፤ በምድርም ላይ ነገሥታት ሆነው ይገዛሉ ። ” — ራእይ 5 : 9 , 10
(trg)="61"> « Ду [ Киристе ] балхӕдтай адӕн алли муггагӕй , алли ӕвзагӕй , алли адӕнихаттӕй ӕма алли адӕнӕй ӕма сӕ искодтай нӕ Хуцауи паддзӕхтӕ ӕма саугинтӕ , ӕма етӕ зӕнхӕн уодзӕнцӕ паддзӕхтӕ » ( Раргомадӕ 5 : 9 , 10 ) .

(src)="56"> ኢየሱስ በምድር ላይ ትንሣኤ እንዳገኘና በሰማይ እንዲኖር ሕይወት እንደተሰጠው ሁሉ ሌሎች ሰዎችም በሰማይ ሕይወት ያገኛሉ ።
(trg)="62"> Йесо уӕларвон цардмӕ куд райгас ӕй , уотӕ ма райгас уодзӕнцӕ ӕндӕртӕ дӕр .

(src)="57"> ኢየሱስ ለታማኝ ሐዋርያቱ እንዲህ ብሏቸው ነበር ፦ “ ለእናንተ ቦታ ለማዘጋጀት እሄዳለሁና ።
(trg)="63"> Йесо ӕ еузӕрдон апостолтӕн загъта : « Ӕз цӕун , цӕмӕй уин бунат ӕрцӕттӕ кӕнон .

(src)="58"> ደግሞም . . .
(src)="59"> እኔ ባለሁበት እናንተም እንድትሆኑ እንደገና መጥቼ እኔ ወዳለሁበት እወስዳችኋለሁ ። ” — ዮሐንስ 14 : 2 , 3
(trg)="64"> Ӕма . . . нӕуӕгӕй ӕрцӕудзӕн ӕма уӕ мӕхемӕ ӕркӕндзӕн , цӕмӕй , ӕз кӕми дӕн , сумах дӕр уоми уайтӕ » ( Иоанни 14 : 2 , 3 ) .

(src)="60"> እነዚህ ሰዎች ወደ ሰማይ የሚሄዱት ለአንድ ዓላማ ነው ።
(trg)="65"> Уӕлӕрвтӕмӕ ка цӕуй , етӕ Киристей хӕццӕ уодзӕнцӕ уӕларвон Паддзахади паддзӕхтӕ ӕма зӕнхӕн разамунд дӕтдзӕнцӕ .

(src)="61"> ወደፊት በአምላክ መንግሥት አማካኝነት ከኢየሱስ ጋር በመሆን በመላው የምድር ነዋሪዎች ላይ ይገዛሉ ፤ ይህ መንግሥት ለሰው ልጆች የተትረፈረፈ በረከት ያስገኛል ።
(trg)="66"> Уой фӕрци адӕн берӕ арфӕдзийнӕдтӕй исхайгин уодзӕнцӕ .

(src)="62"> ኢየሱስ ባስተማረው የናሙና ጸሎት ላይ ተከታዮቹ ስለዚህ መንግሥት እንዲህ ብለው እንዲጸልዩ ነግሯቸዋል ፦ “ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ፣ ስምህ ይቀደስ ።
(trg)="67"> Йесо ӕ фӕдбӕлдзӕугути еци Паддзахади туххӕй ахур кодта ковун : « Нӕ уӕларвон Фидӕ , исрохс уӕд дӕ ном .

(src)="63"> መንግሥትህ ይምጣ ።
(trg)="68"> Ӕрцӕуӕд дӕ паддзахадӕ .

(src)="64"> ፈቃድህ በሰማይ እየተፈጸመ እንዳለ ሁሉ በምድርም ላይ ይፈጸም ። ” — ማቴዎስ 6 : 9 , 10
(trg)="69"> Дӕ фӕндон уӕлӕрвти куд ӕй , уотӕ уӕд зӕнхӕбӕл дӕр » ( Матфеййи 6 : 9 , 10 ) .

(src)="65"> “ ከዙፋኑ አንድ ታላቅ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ ፦ ‘ እነሆ ፣ የአምላክ ድንኳን ከሰዎች ጋር ነው ፤ . . .
(trg)="71"> Хуцауи цатур ӕй адӕни астӕу , ӕма Хуцау цӕрдзӕй сӕ хӕццӕ , ӕма етӕ уодзӕнцӕ ӕ адӕн .

(src)="66"> እሱም እንባን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም ፤ ሐዘንም ሆነ ጩኸት እንዲሁም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም ።
(trg)="72"> Ӕма Хуцау ӕхуӕдӕг уодзӕй сӕ хӕццӕ .
(trg)="73"> Ӕма син ниссӕрфдзӕй сӕ цӕстисугтӕ , ӕма нӕбал уодзӕй нӕдӕр мӕлӕт , нӕдӕр маст , нӕдӕр гъарӕнгӕ , нӕдӕр рист .

(src)="67"> ቀድሞ የነበሩት ነገሮች አልፈዋል ። ’ ” — ራእይ 21 : 3 , 4
(trg)="74"> Раздӕр ци адтӕй , е фӕййевгъудӕй “ » ( Раргомадӕ 21 : 3 , 4 ) .

(src)="68"> ይህ ትንቢታዊ ራእይ ፣ ኢየሱስና ከምድር ትንሣኤ አግኝተው ወደ ሰማይ የሚሄዱ ሰዎች የሚያስተዳድሩበት የአምላክ መንግሥት የሰይጣንን ግዛት አጥፍቶ ምድርን ገነት ስለሚያደርግበት ጊዜ የሚናገር ነው ።
(trg)="75"> Аци цӕстӕбӕлуайӕн амонуй , Хуцауи Паддзахадӕ , ӕ сӕргъи Йесо Киристе ӕма зӕнхӕй уӕлӕрвтӕмӕ ист ка ӕрцудӕй , етӕ Сайтани фуддуйне ку фесафонцӕ ӕма зӕнхӕй дзенет ку искӕнонцӕ , еци рӕстӕгмӕ .