# am/102018012.xml.gz
# gsg/102018012.xml.gz


(src)="1"> © 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
(trg)="1"> © 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania .

(src)="2"> ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም ።
(trg)="2"> © Verlag : Wachtturm Bibel - und Traktat - Gesellschaft , Selters / Ts .

(src)="4"> መዋጮ ለማድረግ www.jw.org / amን ተመልከት ።
(trg)="3"> Diese Zeitschrift ist nicht zum Verkauf bestimmt .

(src)="5"> ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው ።
(trg)="4"> Unser gottesdienstliches Werk wird weltweit durch freiwillige Spenden finanziert ( siehe dazu auch www.jw.org ) .

(src)="6"> ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው ።
(trg)="5"> Die verwendete Bibelübersetzung ist , wenn nicht anders angegeben , die Neue - Welt - Übersetzung der Heiligen Schrift — mit Studienverweisen .

# am/102018013.xml.gz
# gsg/102018013.xml.gz


(src)="1"> የርዕስ ማውጫ
(trg)="2"> 1 Die Suche nach dem Weg

(src)="2"> 3 መንገዱን ማግኘት
(trg)="4"> 3 Gesundheit und innere Stärke

(src)="3"> 4 ባለን መርካትና ለጋስ መሆን
(trg)="5"> 4 Liebe
(trg)="6"> 5 Vergebung

(src)="4"> 6 ጥሩ ጤንነትና ችግርን ተቋቁሞ የመኖር ችሎታ
(trg)="7"> 6 Ein Sinn im Leben

(src)="5"> 8 ፍቅር
(trg)="8"> 7 Hoffnung

(src)="9"> 16 ተጨማሪ መረጃ
(trg)="9"> Mehr über den Weg des Glücks

# am/102018014.xml.gz
# gsg/102018014.xml.gz


(src)="1"> መጽሐፍ ቅዱስ “ በመንገዳቸው ነቀፋ የሌለባቸው ፣ በይሖዋ ሕግ የሚመላለሱ ሰዎች ደስተኞች ናቸው ” ይላል ። — መዝሙር 119 : 1
(trg)="1"> Die Bibel sagt : „ Glücklich ist der Mann , der . . . seine Lust hat an dem Gesetz Jehovas und mit gedämpfter Stimme in seinem Gesetz liest Tag und Nacht “ ( Psalm 1 : 1 , 2 ) .

(src)="2"> በእነዚህ ሰባት ርዕሶች ላይ ለደስታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ አስተማማኝና ዘመን የማይሽራቸው ነጥቦች ይብራራሉ ።
(trg)="2"> Hier werden in sieben Artikeln bewährte Prinzipien vorgestellt , die für das Glück grundlegend sind .

# am/102018015.xml.gz
# gsg/102018015.xml.gz


(src)="1"> ደስታ የሚያስገኝ መንገድ
(trg)="1"> DER WEG DES GLÜCKS
(trg)="2"> „ BIST DU GLÜCKLICH ? “

(src)="2"> ደስተኛ እንደሆንክ ይሰማሃል ?
(trg)="4"> Doch was macht wirklich glücklich ?
(trg)="5"> Die Familie ?

(src)="3"> ከሆነ ደስተኛ ያደረገህ ምንድን ነው ?
(trg)="6"> Die Arbeit ?
(trg)="7"> Der Glaube ?

(src)="4"> ቤተሰብህ ፣ ሥራህ ወይም ሃይማኖትህ ነው ?
(trg)="8"> Oder liegt das Glück noch in der Zukunft — und kommt mit dem Schulabschluss , einem guten Job oder einem neuen Auto ?

(src)="6"> ብዙ ሰዎች አንድ ግብ ላይ ሲደርሱ ወይም የፈለጉትን ነገር ሲያገኙ ደስታ ይሰማቸዋል ።
(trg)="9"> Viele verspüren ein Glücksgefühl , wenn sie ein bestimmtes Ziel erreichen oder etwas bekommen , das sie sich schon lange gewünscht haben .

(src)="7"> ይሁን እንጂ እንዲህ ያለው ደስታ ለምን ያህል ጊዜ ይዘልቃል ?
(trg)="10"> Aber wie lange hält dieses Glück an ?

(src)="9"> ደስታ ‘ አንጻራዊ ዘለቄታ ያለው የደህንነት ስሜት ’ የሚል ፍቺ ተሰጥቶታል ።
(trg)="11"> Oft ist es nur vorübergehend , was ziemlich ernüchternd sein kann .

(src)="10"> በተጨማሪም ከእርካታ አንስቶ ጥልቅና ከፍተኛ እስከሆነ ውስጣዊ ፍስሐ ድረስ ባሉት ስሜቶች እንዲሁም እነዚህ ስሜቶች እንዲቀጥሉ ባለን ተፈጥሯዊ ፍላጎት ይንጸባረቃል ።
(trg)="12"> Glück wurde einmal definiert als Zustand des Wohlbefindens , der sich durch folgende Faktoren auszeichnet : eine verhältnismäßig lange Dauer , Gefühle von Zufriedenheit bis hin zu tief empfundener Lebensfreude und den natürlichen Wunsch , dass dieses Gefühl weiter anhält .

(src)="11"> ደስታ ዘላቂ የሆነ የደህንነት ስሜት ከመሆኑ አንጻር የተወሰነ መንገድ ተጉዘን እንደምንደርስበት ቦታ ወይም ግብ ሳይሆን እንደ ረጅም ጉዞ ተደርጎ ተገልጿል ።
(trg)="13"> In einem anderen Zusammenhang hieß es auch : Glück ist kein Ziel , sondern ein Weg .

(src)="12"> “ ይህን ሳገኝ ወይም እዚህ ላይ ስደርስ ደስተኛ እሆናለሁ ” የሚል ሰው ደስተኛ የሚሆንበትን ጊዜ እያራዘመ ነው ሊባል ይችላል ።
(trg)="14"> Wer sagt „ Ich bin erst glücklich , wenn . . . “ , zögert sein Glück in Wirklichkeit hinaus .

(src)="13"> ደስታን ከጥሩ ጤንነት ጋር ልናመሳስለው እንችላለን ።
(trg)="15"> Vergleichen lässt sich das Glück mit der Gesundheit .

(src)="14"> ጥሩ ጤንነት ሊኖረን የሚችለው እንዴት ነው ?
(trg)="16"> Was trägt zu einer guten Gesundheit bei ?

(src)="15"> ጤናማ የአመጋገብ ልማድ ማዳበርንና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግን ጨምሮ በመላው ሕይወታችን ጥበብ የሚንጸባረቅበት ጎዳና በመከተል ነው ።
(trg)="17"> Entscheidend ist die grundsätzliche Ausrichtung im Leben : gute Ernährung , genügend Bewegung und ein ausgewogener Lebensstil .

(src)="16"> ከደስታ ጋር በተያያዘም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው ።
(trg)="18"> Ähnlich ist es auch mit dem Glück : Es stellt sich ein , wenn man sein Leben nach bewährten Prinzipien ausrichtet .

(src)="20"> ባለን መርካትና ለጋስ መሆን
(trg)="19"> Was genau macht den Weg des Glücks aus ?

(src)="21"> ጥሩ ጤንነትና ችግርን ተቋቁሞ የመኖር ችሎታ
(trg)="20"> Folgende Faktoren spielen eine entscheidende Rolle :

(src)="22"> ፍቅር
(src)="23"> ይቅር ባይነት
(trg)="21"> ZUFRIEDENHEIT UND GROSSZÜGIGKEIT

(src)="24"> ዓላማ ያለው ሕይወት
(trg)="22"> GESUNDHEIT UND INNERE STÄRKE
(trg)="23"> LIEBE

(src)="25"> ተስፋ
(trg)="24"> VERGEBUNG

(src)="27"> ደስተኞች ናቸው ” ይላል ።
(trg)="25"> EIN SINN IM LEBEN
(trg)="26"> HOFFNUNG

(src)="28"> እስቲ እዚህ ላይ ስለተጠቀሰው መንገድ ይበልጥ እንመርምር ።
(trg)="27"> Die folgenden Artikel gehen näher auf diese sechs Faktoren ein .

# am/102018016.xml.gz
# gsg/102018016.xml.gz


(src)="1"> ደስታ የሚያስገኝ መንገድ
(trg)="3"> Oft wird Glück an materiellen Werten gemessen .

(src)="4"> ሆኖም ገንዘብ ወይም ቁሳዊ ንብረት ዘላቂ ደስታ ያስገኛል ?
(trg)="4"> Deshalb setzen viele ihre ganze Zeit und Kraft dafür ein , mehr Geld zu verdienen .

(src)="5"> ማስረጃዎቹ ምን ይጠቁማሉ ?
(trg)="5"> Aber machen Geld und Besitz dauerhaft glücklich ?

(src)="6"> ጆርናል ኦቭ ሀፒነስ ስተዲስ የተባለው መጽሔት እንደገለጸው አንድ ሰው መሠረታዊ ነገሮችን ለማግኘት የሚበቃ ገቢ እስካለው ድረስ የገቢው መጠን መጨመሩ ይበልጥ ደስተኛ እንዲሆን ወይም አስተማማኝ ሕይወት እንዲኖረው በማድረግ ረገድ ያን ያህል አስተዋጽኦ አይኖረውም ።
(trg)="6"> Wie es in einem Artikel der Zeit Online heißt , trägt mehr Geld — wenn unsere grundlegenden Bedürfnisse einmal gedeckt sind — kaum dazu bei , dass wir glücklicher sind .

(src)="7"> እርግጥ ነው ፣ ገንዘብ በራሱ አንድ ሰው ደስታውን እንዲያጣ አያደርግም ።
(trg)="7"> Dabei ist nicht Geld an sich das Problem , sondern das Streben danach .

(src)="8"> ሞኒተር ኦን ሳይኮሎጂ በተባለው መጽሔት ላይ የወጣ አንድ ርዕስ እንደገለጸው “ ደስታ ወደማጣት የሚመራው [ ገንዘብ ] ለማግኘት የሚደረገው ጥረት ” ነው ።
(trg)="8"> Es heißt : „ Studien legen . . . nahe , dass sich das Streben nach Reichtum negativ auf unsere Lebenszufriedenheit auswirkt . “

(src)="9"> ይህ ሐሳብ ከሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ በፊት የተጻፈውን የሚከተለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ያስታውሰናል ፦ “ የገንዘብ ፍቅር የብዙ ዓይነት ጎጂ ነገሮች ሥር ነውና ፤ አንዳንዶች በዚህ ፍቅር ተሸንፈው . . .
(trg)="9"> Das stimmt mit den fast 2 000 Jahre alten Worten der Bibel überein : „ Die Geldliebe ist eine Wurzel von schädlichen Dingen aller Arten , und indem einige dieser Liebe nachstrebten , . . . haben [ sie ] sich selbst mit vielen Schmerzen überall durchbohrt “ .

(src)="10"> ሁለንተናቸውን በብዙ ሥቃይ ወግተዋል ። ”
(trg)="10"> Welche Schmerzen sind das ?
(trg)="11"> ANGST VOR MATERIELLEM VERLUST .

(src)="12"> ሀብትን ላለማጣት የሚደረገው ጥረት የሚያስከትለው ጭንቀትና እንቅልፍ ማጣት ።
(trg)="12"> „ Süß ist der Schlaf des Dienenden , ungeachtet , ob es wenig oder viel sei , was er isst ; aber der Überfluss , der dem Reichen gehört , lässt ihn nicht schlafen “ .

(src)="13"> “ የሚበላው ጥቂትም ሆነ ብዙ ፣ የሠራተኛ እንቅልፍ ጣፋጭ ነው ፤ ባለጸጋ ሰው ያለው ብዙ ሀብት ግን እንቅልፍ ይነሳዋል ። ” — መክብብ 5 : 12
(trg)="13"> ENTTÄUSCHUNG , WENN DAS ERHOFFTE GLÜCK AUSBLEIBT .

(src)="14"> የተጠበቀው ደስታ ሳይገኝ መቅረቱ የሚያስከትለው ተስፋ መቁረጥ ።
(trg)="14"> Das liegt zum Teil daran , dass das Streben nach Geld kein Ende hat .

(src)="16"> “ ብርን የሚወድ ብርን አይጠግብም ፤ ሀብትንም የሚወድ በሚያገኘው ገቢ አይረካም ። ”
(trg)="15"> „ Wer nur Silber liebt , wird mit Silber nicht gesättigt werden noch jemand , der Reichtum liebt , mit Einkünften “ .

(src)="18"> ገንዘብ ዋጋውን ማጣቱ ወይም ኢንቨስት የተደረገበት ነገር መክሰሩ የሚያስከትለው ሐዘንና ብስጭት ።
(trg)="16"> Wer auf Wohlstand aus ist , opfert dafür oft Dinge , die zum Glück beitragen — wie Zeit für Familie und Freunde oder den Glauben .

(src)="19"> “ ሀብት ለማግኘት አትልፋ ።
(src)="20"> ይህን ትተህ በማስተዋል ተመላለስ ።
(trg)="17"> ÄRGER UND FRUSTRATION , WENN GELD AN WERT VERLIERT ODER INVESTITIONEN SCHEITERN .

(src)="21"> ዓይንህን ስትጥልበት በዚያ አታገኘውም ፤ የንስር ዓይነት ክንፎች አውጥቶ . . .
(trg)="18"> „ Mühe dich nicht , Reichtum zu gewinnen . . . .

(src)="22"> ይበርራልና ። ” — ምሳሌ 23 : 4 , 5
(trg)="19"> Denn ganz bestimmt macht er sich Flügel gleich denen eines Adlers und entfliegt “ .

(src)="23"> ባለን መርካት ።
(trg)="20"> ZUFRIEDEN SEIN .

(src)="24"> “ ወደ ዓለም ያመጣነው ምንም ነገር የለምና ፤ ምንም ነገር ይዘን መሄድም አንችልም ።
(trg)="21"> „ Wir haben nichts in die Welt hineingebracht , und wir können auch nichts mit hinaustragen .

(src)="25"> ስለዚህ ምግብና ልብስ ካለን በእነዚህ ነገሮች ረክተን መኖር ይገባናል ። ”
(trg)="22"> Wenn wir also Lebensunterhalt und Bedeckung haben , werden wir mit diesen Dingen zufrieden sein “ .

(src)="26"> ባላቸው የሚረኩ ሰዎች የማማረር ወይም የማጉረምረም ዝንባሌ አይኖራቸውም ፤ ይህም በሌሎች እንዳይቀኑ ይረዳቸዋል ።
(trg)="23"> Wer zufrieden ist , beklagt sich seltener und ist weniger anfällig für Neid .

(src)="27"> ደግሞም ከአቅማቸው በላይ የሆነ ነገር ለማግኘት ስለማይመኙ አላስፈላጊ ከሆነ ጭንቀትና ውጥረት ይድናሉ ።
(trg)="24"> Und weil man nicht über seine Verhältnisse lebt , erspart man sich unnötige Sorgen und Stress .

(src)="28"> ለጋስ መሆን ።
(trg)="25"> GROSSZÜGIG SEIN .

(src)="29"> “ ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል ። ”
(trg)="26"> „ Beglückender ist Geben als Empfangen “ .

(src)="30"> ለጋስ የሆኑ ሰዎች ደስተኞች ናቸው ፤ ሌሎችን ለመርዳት የሚያውሉት ጊዜና ጉልበት ትንሽ ቢሆንም እንኳ ሰዎችን ማስደሰት በመቻላቸው ይደሰታሉ ።
(trg)="27"> Großzügige Menschen sind glücklicher , weil sie gern andere glücklich machen — selbst wenn sie nur ein wenig ihrer Zeit und Kraft einsetzen können .

(src)="31"> አብዛኛውን ጊዜ እንዲህ ያሉ ሰዎች በገንዘብ ሊገዙ የማይችሉ የተትረፈረፉ በረከቶችን ያገኛሉ ፤ ለምሳሌ ፍቅርና አክብሮት የሚያተርፉ ከመሆኑም ሌላ መልሰው በልግስና የሚሰጧቸው እውነተኛ ጓደኞች ይኖሯቸዋል ! — ሉቃስ 6 : 38
(trg)="28"> Und oft bekommen sie im Überfluss das zurück , was man mit Geld nicht kaufen kann : Liebe , Respekt und echte Freunde , die ebenfalls gern geben .

(src)="32"> ከቁሳዊ ነገሮች ይልቅ ለሰዎች ቅድሚያ መስጠት ።
(trg)="29"> SICH AUF DAS ZWISCHENMENSCHLICHE KONZENTRIEREN .

(src)="33"> “ ጥላቻ ባለበት የሰባ ፍሪዳ ከመብላት ይልቅ ፍቅር ባለበት አትክልት መብላት ይሻላል ። ”
(trg)="30"> „ Besser ist ein Gericht Gemüse , wo Liebe ist , als ein . . . gemästeter Stier und Hass dabei “ .

(src)="34"> ይህ ጥቅስ ሊያስተላልፍ የፈለገው ነጥብ ምንድን ነው ?
(trg)="31"> Ja , gute Beziehungen zu anderen sind mit keinem Geld der Welt aufzuwiegen .

(src)="35"> ከሌሎች ጋር ያለን ወዳጅነት ከቁሳዊ ሀብት የበለጠ ዋጋ አለው ።
(trg)="32"> Denn Liebe ist , wie später noch gezeigt wird , grundlegend für das Glück .

(src)="36"> ደግሞም በኋላ ላይ እንደምንመለከተው እንዲህ ባለው ወዳጅነት ውስጥ የሚንጸባረቀው ፍቅር ለደስታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ።
(trg)="33"> Sabina aus Südamerika hat festgestellt , wie gut sich die Grundsätze der Bibel auswirken .

(src)="38"> ሳቢና ባለቤቷ ጥሏት ከሄደ በኋላ ለራሷና ለሁለት ሴት ልጆቿ የሚያስፈልጓቸውን መሠረታዊ ነገሮች ለማሟላት ትታገል ነበር ።
(trg)="34"> Nachdem ihr Mann sie verlassen hatte , konnte sie sich und ihre beiden Töchter nur schwer über Wasser halten .

(src)="39"> ሁለት ሥራዎችን የምትሠራ ሲሆን በየቀኑ ከእንቅልፏ የምትነሳው ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ላይ ነበር ።
(trg)="35"> Sie hatte zwei Jobs und musste jeden Tag um vier aufstehen .

(src)="40"> ሳቢና ጊዜዋ በጣም የተጣበበ ቢሆንም መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር ወሰነች ።
(trg)="36"> Trotzdem beschloss sie , sich mit der Bibel zu beschäftigen .

(src)="41"> ውጤቱስ ምን ሆነ ?
(trg)="37"> Das Ergebnis ?

(src)="43"> ለሕይወት ያላት አመለካከት ግን በእጅጉ ተቀይሯል !
(trg)="38"> An ihrer finanziellen Situation änderte sich kaum etwas — an ihrer Sicht aufs Leben dafür umso mehr !

(src)="44"> ለምሳሌ ያህል ፣ መንፈሳዊ ፍላጎቷን ማሟላት በመቻሏ ደስታ አግኝታለች ።
(trg)="39"> Sie hat erlebt , wie glücklich es macht , Gott besser kennenzulernen .

(src)="45"> በተጨማሪም ከእምነት ባልንጀሮቿ መካከል እውነተኛ ወዳጆችን ማፍራት ችላለች ።
(trg)="40"> Unter ihren Mitgläubigen hat sie echte Freunde gefunden .

(src)="46"> እንዲሁም የተማረችውን ነገር ለሌሎች በማካፈል መስጠት የሚያስገኘውን ደስታ በገዛ ሕይወቷ ተመልክታለች ።
(trg)="41"> Und sie stellte fest , wie glücklich Geben macht , als sie an andere das weitergab , was sie gelernt hatte .

(src)="47"> መጽሐፍ ቅዱስ “ ጥበብ ትክክል መሆኗ በውጤቷ ተረጋግጧል ” ይላል ።
(trg)="42"> Die Bibel sagt , dass sich wahre Weisheit an ihren Ergebnissen zeigt .

(src)="48"> ከዚህ አንጻር ባለን መርካት ፣ ለጋስ መሆን እንዲሁም ከቁሳዊ ነገሮች ይልቅ ለሰዎች ቅድሚያ መስጠት የጥበብ አካሄድ እንደሆነ በውጤቱ ተረጋግጧል !
(trg)="43"> Wer sich also bemüht , zufrieden und großzügig zu sein , und sich auf seine Mitmenschen konzentriert , wird feststellen : So zu leben macht wirklich glücklich !

(src)="49"> “ የገንዘብ ፍቅር የብዙ ዓይነት ጎጂ ነገሮች ሥር ነውና ፤ አንዳንዶች በዚህ ፍቅር ተሸንፈው . . .
(trg)="44"> Die Geldliebe ist eine Wurzel von schädlichen Dingen aller Arten , und indem einige dieser Liebe nachstrebten , haben sie sich selbst mit vielen Schmerzen überall durchbohrt ( 1 .

(src)="50"> ሁለንተናቸውን በብዙ ሥቃይ ወግተዋል ። ” ​ — 1 ጢሞቴዎስ 6 : 10
(trg)="45"> Timotheus 6 : 10 )

(src)="51"> “ የገንዘብ ፍቅር ” የሚያስከትላቸው ነገሮች
(trg)="46"> Geldliebe führt oft zu . . .

(src)="52"> ጭንቀትና እንቅልፍ ማጣት
(trg)="47"> Sorgen und schlaflosen Nächten

(src)="53"> ተስፋ መቁረጥ
(trg)="48"> Enttäuschung